በክርስቲያኖች ላይ ጀነሳይድ የምትፈጸመዋ ☪ የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ እስካሁን ድረስ ብዙ ምርመራ ሳይደረግባትና ሳትቀጣ ለማምለጥ የቻለችው ለምንድን ነው?

✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ | ኢትዮጵያ አውታር | ሰላቢ እጆች 

የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ከጥንት ጀምሮ በሚከተሉት ክርስቲያን ሕዝቦች ላይ ጀነሳይድ ፈጽማለች/በመፈጽም ላይ ትገኛለች፤

  • በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ላይ(በዘመነ ግራኝ ቀዳማዊ)
  • በግብጽ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ላይ
  • በእስራኤል ክርስቲያኖች ላይ
  • በምስራቅ አውሮፓውያን ኦርቶድክስ ክርስቲያኖች ላይ
  • በግሪካውያን ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ላይ
  • በአሹራውያን ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ላይ
  • በአርመናውያን ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ላይ
  • በሱዳናውያን ላይ
  • በኢትዮጵያ ኦርዶክስ ክርስቲያኖች ላይ (በዘመነ ግራኝ ዳግማዊ)

ታዲያ ለምንድን ነው ዓለም ይህችን ወንጀለኛና ህገ-ወጥ ሃገር ለፍትሕ ሲል ለተጠያቂነት የማያቀርባት?

መልሱ አንድና አንድ ነው፤ ቱርክ የክርስቶስ ተቃዋሚው/የሰይጣን መቀመጫ ስለሆነች ነው።

😇 ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ጴርጋሞን (ቱርክ) የሰይጣን ዙፋን መቀመጫ እንደሆነ አወጇል።👹

የመጽሐፍ ቅዱስ የመጨረሻ መጽሐፍ የሆነው የራዕይ ዮሐንስ፣ ስለ ፍጻሜው ዘመን ራእዮች እና ኢየሱስ ለእነዚህ የጥንት ክርስቲያን ማህበረሰቦች የተላከላቸውን መልእክቶች ይገልፃል።

  • ራዕይ ፲፯/17 የቱርክን የአመራር ሚና ያረጋግጣል
  • ዳንኤል ፲፩/11 የቱርክን የአመራር ሚና ያረጋግጣል
  • ኢሳይያስ እና ሚካ የአሦርን ሚና አረጋግጠዋል
  • ዘካርያስ የቱርክን የአመራር ሚና አረጋግጧል
  • የሰይጣን ዙፋን በጴርጋሞን ቱርክ ነው (ራእይ ፪፥፲፫)

ለዚህችም 'ቱርክ' ለተባለች አገር ወዮላት! ወዮላት! ወዮላት!

Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment