ፕሬዝደንት ትራምፕ በኢቦላ ወረርሽኝ የታመሙ ሊሆኑ የሚችሉ አሜሪካውያንን ወደ ኦባማ ኬንያ ሊልኩ ነው


✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ | ኢትዮጵያ አውታር | ሰላቢ እጆች 

ኢትዮጵያን ለማዋረድና ለመቆጣጠር በሉሲፈራውያኑ የተመረጠችዋ ኬንያ 100% የምትገዛው በሰይጣን እና 'በሰው' ወኪሎቹ ነው።

የሚከተሉት ሀገራት 100% የሚገዙት በሰይጣን እና 'በሰው' ወኪሎቹ ነው።

☆ ፈረንሳይ

☆ ብሪታንያ

☆ ጣሊያን

☆ ስዊዘርላንድ

☆ አውስትራሊያ እና ኒው ዚላንድ

☆ ቻይና

☆ ህንድ

☆ ደቡብ አፍሪካ

☆ ኬንያ

☆ ናይጄሪያ

☆ ሃይቲ

☆ ጋና

☆ አርጀንቲና

☆ ብራዚል

☆ ሁሉም 57 እስላማዊ ሀገራት

ሌሎች ብዙ ሰዎች በሰይጣን ቁጥጥር ሥር ለመሆን በጉዞ ላይ ናቸው።

💭 ከ ሰባት ዓመታት በኋላ ዩ.ኤስ. አሜሪካ ለኡጋንዳ ተጓዦች በአውሮፕላን ማረፊያዎች የኢቦላ ምርመራ ማድረግ ጀመረች።

👹 ሉሲፈራውያኑ ሰሞኑን ከሰሜኑ የሀገራችን ክፍል ጎን በኡጋንዳ ላይም ከፍተኛ ትኩረት አድርገዋል። ምስጢሩ፤ "ወርቅ" ነው። በኡጋንዳ ከአስራ ሁለት ትሪሊየን ዶላር በላይ የሚያወጣ የወርቅ ክምችት ተገኝቷል የሚል ዜና ሰሞኑን በመናፈስ ላይ ነው።

ሲ.አይ.ኤ ቅጥረኛውን ግራኝ አብዮት አሕመድ ዓሊን ያዋረደውን የቀድሞውን የኬኒያን ፕሬዚደንትን ኡሁሩ ኬኒያታን አንስቶ ቅጥረኛውን ዊሊያም ሩቶን ከተካ በኋላ፤ ወስላታው ሩቶ የመጀመሪያውን ጉብኝቱን ያካሄድው በአዲስ አበባ ነበር፤ የኢትዮ ቴሌኮምን ለመውረስና ለአረመኔው ግራኝ አንድነትን ለማሳየት። በበነገታውም ሩቶ ያመራው ወደ ኡጋንዳ ነበር። የኡጋንዳው ፕሬዚደንት ዬዎሪ ሙሴቬኒ ጄነራል ልጅ ምናልባት በሲ.አይ.ኤ በኩል ለመፈንቅለ መንግስት እየተዘጋጀ ሊሆን ይችላል፤ ሰሞኑን የኡጋንዳው ፕሬዝዳንት ዩዌሪ ሙሴቪኒ ከፍተኛ ወታደራዊ አመራር የሆኑት ልጃቸው ጄነራል ካይኒሩጋባ የኬንያን ዋና ከተማ ናይሮቢን፤ እወራለሁ፤ በቀናት ውስጥ መቆጣጠር እችላለሁ" ለማለት ደፍረው ነው ነበር። "የኡጋንዳ መሪዎች ከህወሓት ጋር ጥሩ ግኑኝነት አላቸው፣ ተዋጊዎች በኡጋንዳ ይሰለጥናሉ…" የሚሉ ዜናዎችንስ ስንሰማ አልነበረምን? ምስጢሩ ምን ይሆን?

ከዚህ በተጨማሪ የኢቦላ ወረርሽኝ በኡጋንዳ በከፍተኛ ፍጥነት በመሰራጨት ላይ ነው።

👉 ምስጢሩ ወርቅ + ዕጣን + ከርቤ ሊሆን ይችላል/ነውም!
Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment