ፕሬዝደንት ትራምፕ በኦርቶዶክስ ትንሳኤ ወቅት ስድብና ቅሌት በተሞላበት መልክ እራሳቸውን እንደ ኢየሱስ ክርስቶስ አድርጎ የሚያሳየው ምስል

ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ | ኢትዮጵያ አውታር    

♱ ሆን ተብሎ በኦርቶዶክስ ትንሳኤ ♱

😳 ፕሬዝደንት ትራምፕ በኦርቶዶክስ ትንሳኤ ወቅት ስድብና ቅሌት በተሞላበት መልክ እራሳቸውን እንደ ኢየሱስ ክርስቶስ አድርጎ የሚያሳየውን ምስል ከለጠፉ በኋላ ተቺዎች እየወቀሷቸው ነው።

ይህ ከስድብ በላይ ነው!” ሲሉ የቀድሞዋ የትራምፕ ተወካይ ፣ ከቅርብ ጊዜ ጀምሮ ግን ተቺ ሆነው የቆየቱ እና የአንድ ጊዜ የትራምፕ ደጋፊ የነበሩት ወ/ሮ ማርጆሪ ቴይለር ግሪን (R-Ga.)፣ በኤክስ ላይ “የክርስቶስ ተቃዋሚ መንፈስ ነው” ሲሉ ጽፈዋል። 👏

ፕሬዝዳንት ትራምፕ የኢራንን ጦርነት አስመልክቶ እየተቃወሟቸው ባሉት በሮማው ሊቀ ጳጳስ ሊዮ 14ኛ ላይ ጥቃት ከሰነዘሩ በኋላ፣ እራሳቸውን ኢየሱስ ክርስቶስ አድርገው የሚያሳዩትን ምስሎችን በ 'እውነት ማህበራዊ/Truth Social' ድሕረ ገጻቸው ላይ ለቀዋል።

እውነተኛው ትራምፕ ምናልባት ሞቷል ወይም በሕፃናት ደፋሪው ጀፍሪ ኤፕሽታይን የምሽት ድራማ/Epstein Nighttime Soap Opera ዋና አዘጋጆች መሪነት እየተሸነፉ ሊሆን ይችላል። “ይህን አድርግ፣ ኢራንን እየደበደብክ ለመመስረት ለምናስበው ግዙፍ የአውሮፓ-እስያ የካውካሳዊ ዘር ግዙፍ ክፍለ ዓለም ምስረታ አረብ፣ ቱርክ፣ ፋርስና ሕንድ እስማኤላውያኑን አጎልብትልን/አጠናክርልን…” የሚል የእስራኤል ዘ-ስጋ ኃይል መኖሩ ግልጽ ነው። ምናልባትም ደግሞ ምትክ የሆነ ሰው (ክሎን የተደረገ) ሊኖር ይችላል። ልክ እንደ ፑቲን፣ ባይደን እና ሌሎች ብዙዎችም

🛑 ሁለቱም ቡድኖች የሚጫወቱት፦ እንደተለመደው፤ 👉 “ችግር – ምላሽ – መፍትሔ “Problem – Reaction – Solution” + Thesis-Antithesis-Synthesis (ተሲስ ፣ ፀረ-ፀረስታ እና ውህደት/መደመር)👈 የሚለውን የሉሲፈራዊውን ጆርጅ ሄገልን ዲያሌክቲክ በመከተል እየሠሩ ነው። በዚህ አጋጣሚ የሮማው ጳጳስ አሜሪካዊ እንዲሆኑ አድርገዋል።

ለማንኛውም፤ በትራምፕ ስም ይህ ምስል የተለቀቀበት እና ዘር አጥፊውን ግራኝ አብዮት አሕመድን በቫቲካን ለማስተናገድ የፈቀዱት ሉሲፈራዊው የሮማ ጳጳስ ሊዮ አስራ አራተኛ ልክ በዚህ በኦርቶዶክስ ፋሲካ ወቅት ወደ እስማኤላዊቷ አልጀሪያ ያመሩበት ምክኒያት ለመንፈሳውያኑ ሁሉ ግልጽ ነው።

እናስታውሳለን፤ ባለፈው ሳምንት ላይ ልክ በሮማውያኑ የስቅለት ዕለት  ግራኝ አሕመድ ሞግዚት የሆነችው የጣልያን ጠቅላይ ሚንስትር ጆርጂያ ሜሎኒ ወደ ክርስቶስ ተቃዋሚው እና ዘር አጥፊው የዓረብ ዓለም ተጉዛ ነበር። ጳጳሱም ዛሬ በትንሣኤ ሰኞ ወደ ክርስቶስ ተቃዋሚ እስላማዊቷ አልጀሪያ አመሩ። 

ስውር እና ግልጽ የሆነ ከፍተኛ መንፈሳዊ ጦርነት እየተካሄደ ነው። የኢራኑ የጦርነት ድራማ ማታለያና አጀንዳ ማስቀየሺያ ብሎም ኢራናውያኑን የማጠናከሪያ ድራማ ነው። አብዛኛው ሰው፣ (በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ላይ ከሚካሄደው ጀነሳይዳዊ ጂሃድ ይልቅ ለኢራኑ እና ጋዛ ድራማ አብልጠው ትኩረት የሚሰጡትን የኛዎቹን ከንቱ ሚዲያዎች ጨምሮበዚህና ተመሳሳይ ዓላማ ባላቸው ሌሎች ድራማዎች ሲጠመድ ከእባቡ ዘር በተገኙት እንደነ ፒተር ቲል፣ ኢለን ማስክ፣ ዴቪድ ዛክስ እና ቢል ጌትስ ባሉ አደገኛ የቴክኖሎጂው ዓለም ፈላጭ ቆራጮች አማካኝነት የሉሲፈርን(የእባቡን)ልጆች ብቻ በምድር ላይ ለማስቀረት የእግዚአብሔርን ፍጥረታት ሁሉ አጥፍተው በአርቲፊሻል ኢነተለጀንስ፣ በሮቦቶች (በአጋንንትለመተካት ተግተው በመሥራት ላይ ናቸው። በክርስቲያን ሕዝባችን ላይ እየተካሄደ ያለው ጂሃዳዊ ጥቃት ከዚህ ዲያብሎሳዊ ሤራቸው የተነሳ ነው። ክርስቲያን እና አክሱማዊ ኢትዮጵያዊ የሆነ ሁሉ ይንቃ

የሕማማት ሳምንት በተለይ በትናንትናው የጌታችን የትንሣኤ ዕለት ብዙ መንፈሳዊ ጥቃቶችን ለማስተናገድ ታድየ ነበር። ፈጽሞ አላስገረመኝም፣ ብዙ ጉዳትም አላመጣብኝም፣ ግን በእውነት ጉድ የሚያሰኝ ነው!



Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment