
✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ | ኢትዮጵያ አውታር
ይህን በታሪካችን ታይቶና ተሰምቶ የማይታወቅ ባለፉት ዘመናት ከፈጸሙት የግፍ፣ የጭካኔና የወንጀል ጂሃድ በይበልጥ በከፋ መልክ ተገላልጦ የሚያሳየውን ጥቁር ታሪካቸውን በድፍረት፤ “እግዚአብሔር አያይም/አላየም፣ እነርሱም ሞኞች ናቸው፤ ይተውናል፣ ይቅር ይሉናል፣ በእነሱ ሞትና መከራ ነው እኛ የምንኖረው ስለዚህ ባትሪያችን እስከሚጎድልና ሌላ ጭፍጨፋ እስከምናካሂድ ድረስ አዳክመናቸዋለና/በሻሻ አድርገናቸዋልን ፣ እንደበፊቱ ሁሉንም ነገር እያረሳሳን ማታለሉን እንቀጥልበት…” በማለት ነው ከዋቄዮ-አላህ-ባፎሜት-ሉሲፈር የአሕዛብ ባዕድ አምልኮ ጋር በቀጥታ የተያያዙትና ለተሠራው ግፍ ሁሉ ተጠያቂዎችና የአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ነቀርሣዎች የሆኑት
የሻዕቢያ/ህወሓት/የኢሕአዴግ/ኦነግ/ብልጽግና/ኢዜማ/አብን/ቄሮ)ለሉሲፈራውያኑ አለቆቻቸው ታማኝነታቸውን በማሳየት ላይ ያሉት። እስኪ ነገሮችን ለማረሳሳት፣ ብሎም በሕዝባችን ላይ ስቃዩንና መከራውን ለማብዛት እየሠሩ ያሉትን አሳዛኝ ድራማ ተመልከቱት። አንዴ የጂኒ ጃዋር፣ አብዲ ኤሌና ሙስጠፌ፣ ሌላ ጊዜ ደግሞ የብርሃኑ ነጋና የዳንኤል ክብረትና ሳዊሮስ፣ የዲሽታ ጊና የጌታቸው ረዳ እና ጄነራል ጻድቃን፣ የደብረ ሲዖል እና ታደሰ ወረደ፣ የዓለም ምግብ ፕሮግራም እና የዩ.ኤስ.አይ.ዲ፣ የኢሳያስ አፈወርቂ (አብደላ ሐሰን) እና የግራኝ አብዮት አሕመድ ዓሊ የወደብ ድራማን እየሠሩ ክርስቲያን ሕዝባችንን እግዚአብሔር አምላክ ከሰጠው ምድር አጽድተው የሉሲፈርን ልጆች በኢትዮጵያ ለማስፈር እየሠሩ ናቸው። ለዚህ ደግሞ የስጋ ማንነትና ምንነት ያላቸው ሁሉም ዓለም አቀፍ አካላት/ሀገራት ድጋፉን እያደረጉላቸው ነው።
“ኢትዮጵያዊ ነኝ፣ ክርስቲያን ነኝ” የምትሉትስ ዛሬ ጋላ-ኦሮሞ እና እስላም ከ፭፻/500 ዓመታት በፊት የጀመሩትን የዘር ማጥፋት ጂሃድ እየቀጠሉበት መሆናቸውን ሳትረዱት ቀርታችሁ ነውን? ለምንድን ነው እውነትንና ፍትሕን ይህን ያህል የምትፈሩት? የእግዚአብሔር አምላካችን፣ የኢትዮጵያ እና ክርስትናዋ ቀንደኛ ጠላቶች ጋላ-ኦሮሞዎች እና መሐመዳውያኑ እንደሆኑ እያያችሁት/እያየነው አይደለምን? መጭፍጨፍ፣ ማስራብና መድፈር አልበቃቸውም፤ ዛሬም እንደቀድሞው የደም እንባችንና ጩኸታችንን ሰርቀው ዲያብሎሳዊ የተበዳይነት ካርታቸውን በመምዘዝ “አክሱም ኬኛ!” በማለት ላይ እኮ ናቸው።
በአምስት መቶ ዓመት ውስጥ ለአምስተኛ ጊዜ ነው ጋላ-ኦሮሞ እና አጋሮቹ በሰሜኑ ክርስቲያን ሕዝብ ላይ ዛሬ ጀነሳይድ እየፈጸሙ ያሉት! በእኛ ግድ-የለሽነት፣ ይሉኝታዊ ድክመትና ስንፍና ነው!
በኢትዮጵያ ታሪክ ታይቶና ተሰምቶ የማይታወቀውን ይህን ከኃዲና ዘር አጥፊ የጋላ-ኦሮሞ እስላማዊ አገዛዝ ቶሎ አስወግዱት፣ ሰሜን ኢትዮጵያውያን ምን እየጠበቁ ነው?! ከዚህ ሁሉ ጉድ በኋላ እንዴት ነው ለአገዛዙ የአንድ ቀን እድሜ እንኳን የሚሰጠው?!
ኢትዮጵያ
እ.ኤ.አ. ሕዳር 2020 በሰሜን ኢትዮጵያ በትግራይ፣ አማራ እና አፋር የዘር ማጥፋት ጅሃድ ከተጀመረበት ጊዜ አንስቶ እስከ ዛሬ፡-
❖ - እስከ ሁለት/2 ሚሊዮን የሚደርሱ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በአሰቃቂ ሁኔታ ተጨፍጭፈዋል
❖ - እስከ ሁለት መቶ ሺህ/200,000 የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ሴቶች፣ ሕፃናት እና መነኮሳት ተደፍረዋል
❖ - ከአንድ ሚሊዮን በላይ ኢትዮጵያውያን ወደ ሌላ ሀገር ለመሰደድ ተገደዋል
❖ - 4.4 ሚሊዮን የተፈናቀሉ ዜጎች በግጭት፣ በጦርነት እና በአየር ንብረት ድንጋጤ ክፉኛ ተጎድተዋል
❖ – ከአንድ ሚሊዮን በላይ ሴት ኢትዮጵያውያን ባሪያዎች ለጨፍጫፊዎቻችን ዓረብ ሀገራት ተሽጠዋል
❖ – ሃያ/20 ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን የምግብ ዋስትና እጦት እንዲደርስባቸው ተገደዋል
በፋሺስቱ እስላም-ፕሮቴስታንት፣ የብልጽግና ወንጌል ናፋቂው ኦሮሞ ሰራዊት፣ ጠቅላይ ጭራቅ ግራኝ ዐቢይ አሕመድ ዓሊ እና የዩኤን፣ የዓረብ፣ የእስራኤል፣ የቱርክ፣ የኢራን፣ የአውሮፓ፣ የአሜሪካ፣ የሩሲያ፣ የዩክሬን፣ የአፍሪካ አጋሮቹ።
ጭፍጨፋው የሃያ አንደኛው ክፍለ ዘመን በዓለማችን ከፍተኛው ደም አፋሳሽ ጭፍጨፋ ለመሆን በቅቷል። እስካሁን ለፍርድ እና ተጠያቂነት የቀረበ አንድም ሰው የለም። ሁሉም አረሳስተው ለማለፍ ሱፍና ከረባት ለብሰውና ጥቁር መነጽር አድርገው ድራማ በመሥራት ላይ ናቸው።
Blogger Comment
Facebook Comment