ሜሶናዊው/ነፃ ግንበኛው ሊቀ ጳጳስ ሊዮ 14ኛ ከሰይጣን አምልኮው እስልምና ጋር በመሞዳሞድ ላይ ናቸው

 


✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ | ኢትዮጵያ አውታር    

አጋንንት ሳቢው ሱፊ እስልምና(በኢትዮጵያ እንዲስፋፋ የተደረገው ዓይነት) እና ፍሪሜሰናዊነት/ነፃ ግንበኝነት ለብዙ መቶ ዓመታት አብረው እየሠሩ ነው። ታቦተ ጽዮንን፣ መጽሐፈ ሔኖክንና ሌሎች የኢትዮጵያ ቅርሶችን ብሎም ሃይማኖታዊ እና ታሪካዊ የእጅ ጽሕፎችን/መፃሕፍትን ለመዝረፍ ወደ ሰሜን ኢትዮጵያ ሲላኩ የነበሩት/ዛሬም የሚላኩት ነፃ ግንበኞቹ የቤተ መቅደስ ባለሟሎች/ናይት ቴምፕላሮች እስልምናን እንደ መሣሪያ አድርገው ለመጠቀም አብረው መስራቱን መርጠዋል።  

ጳጳሱ ፍሪሜሰን/ነፃ ግንበኛ ናቸውን? ይመስላሉ። ከወራት በፊት በኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ላይ የዘር ማጥፋት ጂሃድ በማካሄድ ላይ ያለውን ግራኝ አብዮት አሕመድ ዓሊን እና ከበስተጀርባው ኢትዮጵያን እያደማችና እያስነባች ያለችውን 'ሚሱቱን' ኤልዛቤል ዝናሽን በቫቲካን ተቀብለው ማነጋገራቸውና አብረው ቡና መጠጣታቸው ብዙ የሚነግረን ነገር አለ።
Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment