መለኮታዊ ቁጣ | የውሃ ቀውስ ስጋት በዱባይ ከተማ

ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ | ኢትዮጵያ አውታር    

ሀብታም ግለሰቦች ከባቢሎን ዱባይ ለመሸሽ ይሯሯጣሉ።

🌊 የውሃ ቀውስ ስጋት እየተፈጠረ ሲመጣ የዱባይ ከተማ የኢራን ጦርነት ተጽእኖ ሊሰማት ጀመረ። ለገንዘብ ሲል ወደዚያ ተጉዞ የነበረው ከንቱ ስጋዊ ሰው ሁሉ ባሪያዎቹን እና የቤት እንስሳውን እየተወ ከተማዋን በመልቀቅ ላይ ይገኛል።

ቅዳሜና እሁድ፣ በባህረ ሰላጤው ክልል ውስጥ በሚገኙ የውሃ ጨዋማ ማጣሪያ ፋብሪካዎች ላይ በተሰነዘረው ጥቃት ግጭቱ ተባብሷል። ይህ በጣም ትልቅ ነገር ነው።

🔥መላዋ ዓለምን በማወክ ላይ ያሉት ጦረኞቹ ኤዶማውያን እና እስማኤላውያን የኢራን ጦርነት በከፍተኛ ሁኔታ እየተባባሰ ሲሄድና ሁላቸውንም እየጎዳ በመሆኑ በፍርሃት/በስጋት ተውጠዋል... አሁን ጦርነቱን ለማስቆም እርስ በርስ እየተማጸኑ ነው።

የመቁጠር ቀን... የክርስቶስ ተቃዋሚው የተባበሩት ዓረብ ኤሚራቶች ጥንታውያኑ ክርስቲያኖችን ለመጨፍጨፍ ዘር አጥፊውን አሸባሪ የፋሺስት ጋላ-ኦሮሞ እስላማዊ አገዛዝን በገንዘብና በድሮኖች እየደገፈች እና እያስታጠቀች ነው...አሁን እራሱ በድሮን እየጠፋች ነው። የምትዘራውን ታጭዳለህ።

የነዳጅ ዘይት የፋርስን ባሕረ ሰላጤ ገንብቷል። የጨዋማ ውሃ በከፊልም ቢሆን 'ሕያው' አድርጎታል። ጦርነት ሁለቱንም (ዘይቱንም ውሃውንም) ሊያጠፋ ይችላል።

🔥 የኢራን ጦርነት እየሰፋ ሲሄድ፣ ባለሙያዎች እንደሚሉት የመካከለኛው ምስራቅ እውነተኛ ስትራቴጂካዊ ድክመት ውሃ እንጂ የነዳጅ ዘይት አይደለም።

“ሁሉም ሰው ሳውዲ ዓረቢያን እና ጎረቤቶቹን እንደ የነዳጅ ሃገር እንደሆነች አድርጎ ያስባል። ግን እኔ የጨው ውሃ መንግሥታት ብዬ እጠራቸዋለሁ። በሰው ሰራሽ የቅሪተ አካል ነዳጅ የተሞሉ የውሃ ልዕለ ኃያላን ናቸው"።

የዓረቢያ ባሕረ ሰላጤ ክልል በዓለም ላይ ጤናማ ባልሆኑት በጨዋማ ውሃዎች በጣም ጥገኛ ከሆኑት ቦታዎች መካከል አንዱና ዋንኛው ነው። ልዩ ሪፖርቶች እንደሚያመለክቱት ከዓለም አጠቃላይ ጨዋማ ያልሆነ ውሃ አርባ/40 በመቶ ያመርታል።

ሪፖርቱ እንዳመለከተው ከዘጠና/90% በላይ የሚሆነው የባህረ ሰላጤው ጨዋማ ያልሆነ ውሃ ከሃምሳ ስድስት/56 የማጣሪያ ጣቢያዎች ብቻ የሚገኝ ሲሆን “እያንዳንዱ ወሳኝ የማጣሪያ ጣቢያ ለጥፋት ወይም ለወታደራዊ እርምጃ በጣም የተጋለጠ ነው።

 😔 እኔን ሁልጊዜ የሚያስገርመኝ፣ የሚያሳዝነኝ፣ የሚረብሸኝና በእጅጉ የሚያስቆጣኝ ነገር፤ እኛ ኢትዮጵያውያን እግዚአብሔር በሰጠን ውድ ውሃ እና አፈር ላይ ተኝተን እንደ ከኃዲው ግራኝ አብዮት አሕመድ ጋላ-ኦሮሞ እስላማዊ አገዛዝ ያሉ ኢትዮጵያ-ጠል ኃይሎች አፈራችንን፣ ውሃችንን፣ ፍራፍሪዎቻችንን፣ በጎቻችንን ብሎም እኅቶቻችንና ወጣቶቻችንን ባጠቃላህ ገራችንን ለታሪካዊ የሀገረ ኢትዮጵያ እና እግዚአብሔር አምላኳ ጠላቶች ለዓረቦች፣ ቱርኮችና ኢራኖች አስላፈው እየሰጡ መሆናቸው ነው። 

Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment