መለኮታዊ ቁጣ | መካከለኛው ምስራቅ እየተቃጠለ ነው፣ በኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ላይ ለተፈጸመው የዘር ማጥፋት ቅጣት

ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ | ኢትዮጵያ አውታር   

በእነዚህ ቀናት፣ ከፍተኛ ባለስልጣናት ከመካከለኛው ምስራቅ፣ ከኤስያ፣ ከአውሮፓ እና ከሰሜን አሜሪካ ወደ አዲስ አበባ እየተጓዙ ሲሆን፣ ይህም ከአንድ ሚሊዮን በላይ የሚሆኑ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖችን የጨፈጨፈውን ጥቁር ሂትለርን ለማዳን ነው።

👹 እንዴት ያለ ክፉ እና አረመኔ ዓለም ነው! ግን ይዋል ይደር እንጂ ሁሉም ከእግዚአብሔር ፍርድ አያመልጡም!

➡ ኢትዮጵያ ኃያል በሆነው የእግዚአብሔር አምላክ ሥር ያለች የመጽሐፍ ቅዱስ ሀገር በመሆኗ ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ ሁለንተናዊ እልቂት ሊያስከትል ይችላል።

🔥 ኢትዮጵያ፡ ሁለት የዓለም ጦርነቶች የጀመሩባት - እና ሦስተኛውም የሚፈነዳበት ሀገር ናት።


ዓለማችን በማወቅም ሆነ ባለ ማወቅ በክፋታቸውና ባቢሎናዊ መንገዳቸው የዓለም ቁንጮ የሆኑ ኢሉሚናቲዎች የመጨረሻ ዕቅድ ወደ ሆነው አንድ የዓለም ስርዓት በፍጥነት እየተጓዘች ነው። ይህ እየሆነ ያለውም በሳይንስ፤ ቴክኖሎጂና የሐሰት ሃይማኖቶች ሽፋን በመጠቀም ነው። ወቅታዊው የኢትዮጵያ ሁኔታም አስቸጋሪ ቢመስልም ለበጎና እውነተኛው የኢትዮጵያ ትንሳኤ የሚገለጥበት መንገድ ሊሆን ይችላል። ቅድስት ሀገራችን ኢትዮጵያን ለመበታተን የሚያስቡ ኃይሎች ጊዜው ደርሶ መልስ ማግኝታቸው አይቀርም።

❖[፪ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች ምዕራፍ ፩]❖

፭ ስለ እርሱ ደግሞ መከራ ለምትቀበሉለት ለእግዚአብሔር መንግሥት የምትበቁ ሆናችሁ ትቈጠሩ ዘንድ፥ ይህ የእግዚአብሔር ቅን ፍርድ ምልክት ነው።

፮-፯ ጌታ ኢየሱስ ከሥልጣኑ መላእክት ጋር ከሰማይ በእሳት ነበልባል ሲገለጥ፥ መከራን ለሚያሳዩአችሁ መከራን፥ መከራንም ለምትቀበሉ ከእኛ ጋር ዕረፍትን ብድራት አድርጎ እንዲመልስ በእግዚአብሔር ፊት በእርግጥ ጽድቅ ነውና።

፰ እግዚአብሔርን የማያውቁትን፥ ለጌታችንም ለኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል የማይታዘዙትን ይበቀላል፤

፱-፲ በዚያም ቀን በቅዱሳኑ ሊከብር፥ ምስክርነታችንንም አምናችኋልና በሚያምኑት ሁሉ ዘንድ ሊገረም ሲመጣ፥ ከጌታ ፊት ከኃይሉም ክብር ርቀው በዘላለም ጥፋት ይቀጣሉ። 

⚠️ ፫ኛው የዓለም ጦርነት በኢትዮጵያ ምክንያት ሊጀመር ይችላል !

ሉሲፈራውያኑ ሀገራችንን መክበብ ከጀመሩ ቆይተዋል። ታላቂቱን ሀገራችንን ቀስ በቀስ በመሸንሸን ቆራርጠው ሲወስዱ ለዚህ ለያዝነው ዘመን ዘመቻቸው መዘጋጀታቸው ይሆን?

አሁን በኢትዮጵያ ዙሪያ የሚገኙትን ግዛቶች (ኤርትራ፣ ጂቡቲ፣ ሁለቱ ሲዳኖች፣ ሶማሊያ፣ ኬኒያ እና የመን) በመቆጣጠር ላይና በማተረማመስ ላይ ይገኛሉ። የሉሲፈራውያኑ ዋና ቤዝ በ ዓረቢያ ይገኛል። በየዘመናቱ በሀገራችን ላይ ይደርሱ የነበሩት ጥቃቶች ከአውሮፓ፣ ከቱርክ ወይም ከግብጽ ቢመጡም ከጥቃቶቹ በስተጀርባ ሁሌ የዓረቢያ ጂኒ አለበት።

በቅርብ ጊዜ እንኳን ለ ጂቡቲና ኤርትራ፡ ከኢትዮጵያ መገንጠል ከፍተኛ ሚና የተጫወቱት ዓረቦቹ ናቸው። ፈረንሳይና ጣሊያን፡ ልክ አሁን አሜሪካውያን በኢራኖች ተታለው ኢራቅን እንደወረሩት፤ ማለትም የእስማኤላውያኑ ኢራናውያን መሣሪያዎች ለመሆን እንደበቁት። በኢራቅ፡ አሜሪካ በጣም ከፍተኛ የገንዘብና የደም መስዋዕት ከፍላ አሁን ኢራቅን የሚቆጣጠሯት ኢራናውያን ሺያ ሙስሊሞች ናቸው። ሱኒዎች ወይም ሺያዎች የተለያዩ ተፎካካሪዎች መስለው ቢታዩንም፤ ለእኛ ሁሉም አንድ ናቸው፡ ሁሉም የሉሲፈር ወታደሮች ናቸው፤ እንዲያውም የመጀመሪዎቹ የጆርጅ ሄገል ዲያብሎሳዊ ዲያለክቲክስ (ቲሲስ – አንቲቴሲስ – ሲንቴሲስ) አራማጆች እነሱ ናቸው።

ኤዶማውያን እና እስማኤላውያን ከበውናል – የዓለማችን ሁኔታ እንዲህ ከቀጠለ፡ ልከ እንደ አንደኛው እና ሁለተኛው የዓለም ጦርነቶች፡ ሦስተኛውም በኢትዮጵያ ምክኒያት ነው ሊቀሰቀስ የሚችለው።


Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment