✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ | ኢትዮጵያ አውታር
የዳግማዊት ባቢሎን አሜሪካ መንግሥት ዓለምን በሰፊው የሚያምሰው “Deep State – ድብቁ/ጥልቁ መንግስት” ነው። ይህ በጆርጅ ሶሮስ፣ ክሊንተን እና ባራክ ኦባማ የሚመራው ሉሲፈራዊው ድብቅ መንግስት የብሪታኒያን የንጉሣውያን ቤተሰቦች ፍላጎት ለማሟላት በመላው ዓለም የሚፈልጓቸውን መንግስታትን በመምረጥ የብዙ መቶ ዓመታት ልምድ ያለው ነው።
እነዚህ ሉሲፈራውያን ዐፄዎች ቴዎድሮስን እና ዮሐንስን ከገደሏቸው በኋላ በሀገራችን የሰሜን ኢትዮጵያ ተጽዕኖ ያደረበት መንግስት ሀገሪቷን እንዳይመራ ፀረ–ኢትዮጵያ የሆነውን ሤራ ጠንስሰዋል። ዐፄ ምንይልክን፣ ዐፄ ኃይለ ሥላሴን፣ መንግስቱ ኃይለ ማርያምን፣ መለስ ዜናዊን፣ ኃይለ ማርያም ደሳለኝን፣ ግራኝ ዐቢይ አሕመድን ስልጣን ላይ በማውጣት የቆላማው የደቡብ ኢትዮጵያ ወገኖች ብቻ ሥልጣኑን እንዲቆጣጠሩ አድርገዋል። ይህም ማለት ለአለፉት መቶ ሃምሳ ዓመታት ኢትዮጵያን ሙሉ በሙሉ የተቆጣጠሯት እነዚህ ሉሲፈራውያን እና ከኦሮሞ ጎሳ የሚመለመሉት ፀረ–ኢትዮጵያ ረዳቶቻቸው ናቸው።
---------
ኢትዮጵያ ኃያል በሆነው የእግዚአብሔር አምላክ ሥር ያለች የመጽሐፍ ቅዱስ ሀገር በመሆኗ ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ ሁለንተናዊ እልቂት ሊያስከትል ይችላል።
🔥 ኢትዮጵያ፡ ሁለት የዓለም ጦርነቶች የጀመሩባት - እና ሦስተኛውም የሚፈነዳበት ሀገር ናት!
⚠️ ፫ኛው የዓለም ጦርነት በኢትዮጵያ ምክንያት ሊጀመር ይችላል !
ሉሲፈራውያኑ ሀገራችንን መክበብ ከጀመሩ ቆይተዋል። ታላቂቱን ሀገራችንን ቀስ በቀስ በመሸንሸን ቆራርጠው ሲወስዱ ለዚህ ለያዝነው ዘመን ዘመቻቸው መዘጋጀታቸው ይሆን?
አሁን በኢትዮጵያ ዙሪያ የሚገኙትን ግዛቶች (ኤርትራ፣ ጂቡቲ፣ ሁለቱ ሲዳኖች፣ ሶማሊያ፣ ኬኒያ እና የመን) በመቆጣጠር ላይና በማተረማመስ ላይ ይገኛሉ። የሉሲፈራውያኑ ዋና ቤዝ በ ዓረቢያ ይገኛል። በየዘመናቱ በሀገራችን ላይ ይደርሱ የነበሩት ጥቃቶች ከአውሮፓ፣ ከቱርክ ወይም ከግብጽ ቢመጡም ከጥቃቶቹ በስተጀርባ ሁሌ የዓረቢያ ጂኒ አለበት።
በቅርብ ጊዜ እንኳን ለ ጂቡቲና ኤርትራ፡ ከኢትዮጵያ መገንጠል ከፍተኛ ሚና የተጫወቱት ዓረቦቹ ናቸው። ፈረንሳይና ጣሊያን፡ ልክ አሁን አሜሪካውያን በኢራኖች ተታለው ኢራቅን እንደወረሩት፤ ማለትም የእስማኤላውያኑ ኢራናውያን መሣሪያዎች ለመሆን እንደበቁት። በኢራቅ፡ አሜሪካ በጣም ከፍተኛ የገንዘብና የደም መስዋዕት ከፍላ አሁን ኢራቅን የሚቆጣጠሯት ኢራናውያን ሺያ ሙስሊሞች ናቸው። ሱኒዎች ወይም ሺያዎች የተለያዩ ተፎካካሪዎች መስለው ቢታዩንም፤ ለእኛ ሁሉም አንድ ናቸው፡ ሁሉም የሉሲፈር ወታደሮች ናቸው፤ እንዲያውም የመጀመሪዎቹ የጆርጅ ሄገል ዲያብሎሳዊ ዲያለክቲክስ (ቲሲስ – አንቲቴሲስ – ሲንቴሲስ) አራማጆች እነሱ ናቸው።
ኤዶማውያን እና እስማኤላውያን ከበውናል – የዓለማችን ሁኔታ እንዲህ ከቀጠለ፡ ልከ እንደ አንደኛው እና ሁለተኛው የዓለም ጦርነቶች፡ ሦስተኛውም በኢትዮጵያ ምክኒያት ነው ሊቀሰቀስ የሚችለው።
Blogger Comment
Facebook Comment