የዐቢይ ጾም ማስጠንቀቂያ ቁጥር ፪ | የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ፕሬዝደንት ኤርዶጋን ወደ የተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች የሚያደርገውን ጉብኝት ሰርዟል | መሐመድ 'ታሟል'

✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ | ኢትዮጵያ አውታር 

ዘር አጥፊው ፕሬዝዳንት ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶጋን የዘር አጥፊው የግራኝ ሞግዚት መሐመድ ቢን ዛይድ አል ናህያን ያጋጠመውን የጤና ችግሮች በመጥቀስ ወደ የተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች የሚያደርገውን ጉብኝት ለሌላ ጊዜ አስተላልፏል። በኤክስ ላይ የተላለፈው መዘግየቱን የሚገልጽ ጽሑፍ በኋላ ላይ ተሰርዟል።

📦 ለሁለቱም ክፉና ዘር አጥፊ ሀገራት ለቱርክ እና ለተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች ወዮላቸው። ታቦተ ጽዮን ነቅቷል!

❖[የዮሐንስ ራዕይ ምዕራፍ ፲፪፥፲፪ ]❖

“ስለዚህ፥ ሰማይና በውስጡ የምታድሩ ሆይ፥ ደስ ይበላችሁ፤ ለምድርና ለባሕር ወዮላቸው፥ ዲያብሎስ ጥቂት ዘመን እንዳለው አውቆ በታላቅ ቍጣ ወደ እናንተ ወርዶአልና።”
Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment