ትራምፕ ወደ ኖርዌይ በላኩት ደብዳቤ፤ "ኖቤል ሽልማት ካልሸለማችሁኝ ሰላም የለም፣ ግሪንላንድ የለችም?!” አውሮፓን አስደንግጠዋል!


✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ | ኢትዮጵያ አውታር

ፕሬዝዳንት ትራምፕ ለኖርዌይ ጠቅላይ ሚኒስትር ግሪንላንድን ለመግዛት የሚጥሩበት አንዱ ምክንያት የኖቤል የሰላም ሽልማትን ስላላሸነፉ እንደሆነ ተናግረዋል። "ሽልማቴ የት አለ? ትልቅ እና ውብ ባጄን ትሰጠኛለህ?!"

ትራምፕ በኖቤል የሰላም ሽልማት 'በጣም ተጠምደዋል' ሲሉ የኖርዌይ ጠቅላይ ሚኒስትር ተናግረዋል።

ይህ የማይታመን ክስተት ነው! ፕሬዝደንት ትራምፕ በኖቤል ሽልማት ለምን ተጠመዱ? ጨዋታውን እየተሸነፈ ስለሆነ ኳሱን ወደ ቤቱ የሚወስደውን በፓርኩ ውስጥ ያለውን ጠብደል ልጅ ያስታውሰኛል። ይህ ትራምፕ የተባለው ሰው ማን ነው? ምናልባት የትራምፕ ክሎን? ኤ.አይ? ትራምፕን በፓላንቲር ጄዲ ቫንስ ቶሎ ለማዋረድ እና ለመተካት እየተሰራ ነውን? ወይስ ከኢትዮጵያ የመጣ እርግማን ነው፣ በታቦተ ጽዮን የተላከ?!

እንግዲህ ከሰባት ዓመታት በፊት ለዘር አጥፊው  ለግራኝ አብዮት አሕመድ ዓሊ የኖቤል ሽልማቱን አሜሪካውያኑን ጨምሮ ሉሲፈራውያኑ የሰጡት የታቦተ ጽዮን ጠባቂዎች የሆኑትን የአክሱማዊቷ ኢትዮጵያን እናቶች እና አባቶች እንዲጨፈጭፍላቸው መሆኑን ዛሬ በደንብ አይተናል። ታዲያ አሁን ሉሲፈራውያኑ በታቦተ ጽዮን ጨረር የሚመቱበት፣ የሚዋረዱበትና ለውድቀት የሚበቁበት ጊዜ አይደለምን? በደንብ እንጂ! ተዓምር ነው!
Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment