የአቡነ አረጋዊ ዘደብረ ዳሞ ገዳም ጭፍጨፋ ፭ኛ ዓመት መታሰቢያ

✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ | ኢትዮጵያ አውታር

ቅዱስ አቡነ አረጋዌ (ዘ-ሚካኤል አረጋዊ ) የስድስተኛው ክፍለ ዘመን መነኩሴ የነበሩ ሲሆን በወቅቱ የአክሱም ንጉሠ ነገሥት ገብረ መስቀል ተልእኮ ተሰጥቷቸው የደብረ ዳሞን ገዳም በትግራይ መስረተዋል።

ደብረ ዳሞ አቡነ አረጋዊ የተሰወሩበትና ቅዱሱ አባታችን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ተክልዬ ከ፲፪/12 ዓመታት የቆዩበት ታሪካዊ ገዳም ነው።

😇 ዛሬ አቡነ አረጋዊ ናቸው፤ በደብረ ዳሞ ገዳም የክርስቶስ ተቃዋሚ ባቢሎን የተባበሩት ዓረብ ኤሚራቶችን ከእነ ድሮናቸው ጋብዘው ካህናቱን፣ መነኮሳቱን እና ምዕመናኑን እንደ አሳማ የጨፈጨፏቸውን አረመኔ የዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር ባሪያዎች ጂሃዳውያን ሁሉ ከእግዚአብሔር እና ቅዱሳኑ ጋር ሆነን እስከ መጨረሻው እንፋለማቸዋለን!

ከአምስት ዓመታት በፊት ፥ ሰኞ፣ ጥር ፫/3 ፣ ፳፻፲፫/2013 ዓ.ም በሉሲፈራውያኑ ኤዶማውያን ሮማውያን እና በእስማኤላውያኑ ዓረቦች፣ ቱርኮች እና ኢራናውያን የሚደገፉት የፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ እና የኤርትራ አገዛዞች ሃይሎች ከኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን እጅግ ጥንታዊ ከሆኑት (፮/6 ኛው ክፍለዘመን) አንዱ የሆነውን የአባታችን አቡነ አረጋዊን ደብረ ዳሞ ገዳምን በከፍተኛ የጦር መሳሪያዎች ድብደባ ማድረጋቸው የሚታወቅ ነው። በደርዘን የሚቆጠሩ ምዕመናን በዋናነት ደግሞ መነኮሳት የጥቃቱ ሰለባ መሆናቸውን እናስታውሳለን።

ያው አምስት ዓመት ሆነው፤ “ኢትዮጵያውያን እና ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ነን” የሚሉት ወገኖች ግን ለመጸጸት እና ንሰሐ ለመግባት ሲሉ እስካዛሬዋ ዕለት ድረስ ስለዚህ አሳዛኝ ክስተት ከመናገር፣ ተጭፍጭፈው ሰማዕትነትን የተቀበሉትን አባቶች እና አገልጋዮች ከማስታወስ ተቆጥበዋል። ከጳጳሱ እስከ መምህሩ ሁሉም ዝም ጭጭ ብለዋል። እንዲያም በትግራይ የተፈጸመውን ጀነሳይድ ለመንጠቅ፣ ለማስረሳት ብሎም ፍትሕና ተጠያቂነት እንዳይኖር፤ አሰልቺ ድራማዎችን ከፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ አገዛዝ ጋር ተናብበው በመሥራት ላይ ናቸው። በእነዚህ ከሃዲዎች ዘንድ ጸጸት እና ንሰሐ በፍጹም የማይታሰብ ነው። ሌላው ቢቀር እንኳን፤ “የትግራይ ተፈናቃዮች ወደ ከተሞቻቸውና መንደሮቻቸው ይመለሱ!” የሚል ላ-ኦሮሞ አለን? በጭራሽ የለም! በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ክርስቲያን ወገናችን ላይ ባላቸው የቅናት መንፈስ፣ ምቀኝነት እና ጥላቻ ምክኒያት የኤሚራቶች፣ የሱዳን እና ሶማሊያ ሙስሊሞች መጥተው ቢሰፍሩባቸው ይመርጣሉ። እስኪ ተመልከት!!!

እንግዲህ ማን ንጹሕ ኢትዮጵያዊ እና ተዋሕዶ ክርስቲያን፣ ማን የኢትዮጵያ እና የተዋሕዶ ክርስትና ጠላት መሆኑን ጊዜው በግልጽ እየጠቆመን ነው!

ከትናንትና ወዲያ የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ሥራ አስኪያጅ ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሓኖም ስለ ብሪታኒያው የሚዲያ ስብዕና ስለ 'ፒርስ ሞርጋን' ጤንነት (ወድቆ ትንሽ ስለቆሰለ) ተጨንቀው በኤክስ የአይዞህ መልዕክት ሲያስተላልፉ ሳይ፣ በመገረም፤ “እኚህ ከትግራይ የወጡ ግለሰብ በእነዚህ ቀናት ስለ አክሱም ጽዮን፣ ማኅበረ ዴጎ፣ ደብረ ዳሞ ወዘተ አሰቃቂ ጭፍጨፋዎች፣ በመጠላይ ካምፖስ በረሃብ ስለሚያልቁት ወገኖቻችን አንዲትም ቃል አለመተንፈሳቸው ምን ያህል እራሳቸውንና ሕዝባችንን ቢጠሉ ነው? ሕንዶቹም ሆኑ ዓረቦቹ በዓለም አቀፍ ተቋማቱ፣ በተመድ ወዘተ ከፍተኛ ሥልጣን ሲያገኙ በቅድሚያ የሚሠሩት ለራሳቸው ወገን ነው... ” የሚለው ሐሳብ ውስጥ ነበር በንዴት የገባሁት። እስኪ ህወሓት የተባለውን ከሃዲ ፓርቲያቸውን እንመልከት፤ እድሜ ልኩን ለትግራይ ሕዝብ ሳይሆን በታሪክም ሆነ ዛሬም ለሚያሳድደው፣ ለሚበድለው፣ ለሚጨፈጭፈው፣ ለሚያስረበው እና ለሚደፈረው እርኩስ መንፈሳዊ ጠላቱ ለጋላ-ኦሮሞ ነው በይበልጥ የሠራውና የጠቀመው።

😔 የኢትዮጵያና ተዋሕዶ ክርስትና ቍ.፩ ታሪካዊ ጠላት ፳፯ ጥንታውያን የኢትዮጵያን ነገዶችን ከምድረ ገጽ ያጠፋቸው ጋላ-ኦሮሞ ቢሆንም፤ ጠላቱንና ወዳጁን መለየት የተሳነው፣ ለጸጸት ልቡ በጣም የደነደነው ብሎም የጋላ-ኦሮሞን ተንኮልና አረመኔነት ዛሬም በቅጡ ያልተረዳው የኢትዮጵያና ተዋሕዶ ክርስትና አፍራሽ ነው።

“ኢትዮጵያዊ ነን! ተዋሕዶ ነን!” የሚሉት ካህናቱም ምዕመናኑን ዝም ጭጭ ያሉበት ምክኒያት፤ “አብሮ ኗሪነት” ባመጣው በዋቄዮ-አላህ-አቴቴ ቡና፣ ጫት እና ጥንባሆ ተበክለው የአሕዛብን ፈለግ በመከተላቸው ነው። “ከትግሬ ክርስቲያን ጋር ከመኖር ከክርስቶስ ተቃዋሚ መሐመዳውያን ጋር መኖር ይሻለና፣ ትግሬ ከሚገዛን ዲያብሎስ ቢገዛን ይሻላል” በሚል ሰይጣናዊ ድፍረት ኢትዮጵያዊነታቸውንም ተዋሕዶ ክርስቲያናዊነታቸውንም ለሳጥናኤል ለማስረከብ ፈቃደኞች ስለሆኑ ነው።

ሐሙስ ጥር ፲፬ ቀን ፣ ፳፻፲፰ ዓ/ም
መቐለ | ትግራይ | ኢትዮጵያ

Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment