ግራኝ አብዮት አሕመድ ዓሊ ከቫቲካን ጉብኝት ማግስት ቫቲካን ለኢትዮጵያውያን ካቶሊኮች አዲስ የግዕዝ ቋንቋ የጸሎት መጽሐፍ አቀረበች


ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ | ኢትዮጵያ አውታር

👹 ከአንድ/1 ሚሊየን በላይ ተዋሕዶ ክርስቲያኖችን በጨፈጨፈው አረመኔ ጋላ-ኦሮሞ ግራኝ አብዮት አሕመድ ዓሊ የቫቲካን ጉብኝት ማግስት ቫቲካን ለኢትዮጵያውያን ካቶሊኮች አዲስ የግዕዝ ቋንቋ የጸሎት መጽሐፍ አቀረበች።

ያው እንግዲህ፤ ቀስ በቀስ እንቍላል በእግሩ ይሄዳልና እነርሱ ምኞታቸውን፣ ዕቅዳቸውንና ተልዕኳቸውን ሁሉ አንድ በአንድ እየተገበሩ ነው፤ ማን፣ ምን፣ መቼ፣ እንዴት መፈጸም እንዳለባት ዕቅዳቸውን ገና ከሺህ አራት መቶ ዓመታት በፊት የፈጠሩትን የእስልምናን መቅሰፍት ወደ ኢትዮጵያ ሲልኩት ነበር ያረቀቁት። ለማንኛውም ነጥብጣቦቹን እናገናኛቸው...

ግራኝ ልክ ኢትዮጵያን ለቅቆ ሲወጣ በሉሲፈራውያኑ ኤዶማውያኑ ሞግዚቶቹ ምክር በኢትዮጵያ ተዋሕዶ ቤተ ክህነት ውስጥ ባስገባቸው እንደ ሳዊሮስ፣ ጴጥሮስ፣ ናትናኤል፣ አብርሃም ወዘተ ባሉ ሰርጎ-ገብ ''አ'ቡናዎች' አማካኝነት የሹመት ድራማ እንዲሠሩ አዘዛቸው። ሰርጎ-ገብ የበዛበት የሲኖዶሱ ምልዓተ ጉባኤም ስብሰባ እንዲያደርግ ተደረገ።

ሙስሊም-ሰዶማዊ ግራኝ አብዮት አሕመድ ዓሊ ሰኞ ዕለት ለሮማው ጳጳስ የ 'ዓረብ' ቡና ስጦታ አበረከተላቸው፣ ትናንትና ማክሰኞ ዕለት በቫቲካኑ የኢትዮጵያ ኮሌጅ (እዚያ የጣልያን ወይም የሌላ ሃገር ኮሌጅ የለም፤ በኢትዮጵያ ስም የተሰየመ ብቻ እንጂ) የግዕዝ ቋንቋን የመውረስ ሂደቱ ተካሄደ ከበሮም ተጎሰመ።

ትልቅ የመንፈሳዊ ፀጋ ያለው የግዕዝ ቋንቋ በተለይ የመላው የክርስቲያኑ ዓለም የመነጋገሪያ/ መግባቢያ ቋንቋ ይሆን ዘንድ ትልቅ ምኞቴ ነው፣ ነገር ግን ቫቲካንም ሆነች ዩኒቨርስቲዎቹ እና ተቋማቱ፡ ልክ ኢትዮጵያን እና የኢትዮጵያ የሆነውን ነገር ሁሉ ወርሰው (ብኩርናችንን ቀምተው) እስላማዊት የኦሮሚያ ኤሚራትን ለመመሥረት በመሥራት ላይ እንዳሉት ጋላ-ኦሮሞዎቹ፡ ግዕዝንም ጤፉንም ሊያገኙ የሚችሉት ከእኛ ለመስረቅ ብሎም እኛን ለማጥፋት በሚጠነስሱት ሤራ ላይ በመመሥረት መሆን የለበትም። በእኛ ስንፍና እና ግድየለሽነት በጣም ብዙ ይጎዱናል ነገር በፍጹም ሊሆንም/ሊሳካላቸውም አይችልም!

☆ ሮም፣ ማክሰኞ፣ ግንቦት 27፣ 2025 – ጳጳሳዊ የኢትዮጵያ ኮሌጅ - በቫቲካን አጥር ውስጥ በዓይነቱ ልዩ የሆነ ብቸኛው ገንቢ ተቋም ይህን መረጃ አወጣ

☆ ሮም፣ ማክሰኞ፣ ጥር 14፣ 2020 ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ (2013 - 2025) የኢትዮጵያ ኮሌጅን ጎብኝተዋል።

☆ ሮም፣ እሑድ ኅዳር 23 ቀን 1969 ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ጳውሎስ 6ኛ (1963 - 1978) የኢትዮጵያ ኮሌጅን ጎብኝተዋል።

ለተዳከመው፣ ለሰነፈውና አርቆ ማየት ለተሳነው የመጨረሻ ትውልድ 'ኢትዮጵያዊ'፤ “ሁሉም በየቋንቋው ይናገር፣ ይቀድስ፣ ይዘምር” እያሉ እንደ 'አቡነ' ናትናኤል እና አጋሮቻቸው ባሉት ሰርጎ-ገብ እባቦች አማካኝነት መንፈሳዊ ማንነቱን እና ምንነቱን ሊሰርቁት እየሠሩ ነው፣ እነርሱ ግን ከፍተኛ የመንፈሳዊ ፀጋ ያለውን የግዕዝ ቋንቋ ለመውረስ ቆርጠው ተነስተዋል። መጀመሪያ ስፓጌቲውን በእንጀራ እንድትበላ ያደርጉሃል፣ ከዚያ “ጤፍ ኬኛ” ይላሉ። ከስድስት ዓመታት በፊት የኢትዮጵያዊያን ዋነኛ የምግብ ምንጭ የሆነውና የመንፈሳዊ ሕይወታችንንም ስጋችንንም የሚያጠነክርልንን ጤፍን አንድ የኒደርላንዶች/ሆላንድ ድርጅት በስሙ በባለቤትንት መመዝገቡን እናስታውሳለንን?

ትልቅ የመንፈሳዊ ፀጋ ያለው የግዕዝ ቋንቋ በተለይ የመላው የክርስቲያኑ ዓለም የመነጋገሪያ/ መግባቢያ ቋንቋ ይሆን ዘንድ ትልቅ ምኞቴ ነው፣ ነገር ግን ቫቲካንም ሆነች ዩኒቨርስቲዎቹ እና ተቋማቱ፡ ልክ ጋላ-ኦሮሞዎቹ እያደረጉት እንዳሉት፡ ግዕዝንም ጤፉንም ሊያገኙ የሚችሉት ከእኛ ለመስረቅ ብሎም እኛን ለማጥፋት በሚጠነስሱት ሤራ ላይ በመሰማረት መሆን የለበትም።.

እ.ኤ.አ. ኖቬምበር 10፣ 1884 አቡነ ማስያስ በጳጳስ ሊዮን አሥራ ሦስተኛ (በ1878-1903 በቢሮ ውስጥ)ነበር ካርዲናል ሆነው የተመረጡት። አቡነ ማስያስ ከሞቱ ከሰባ አምስት ዓመታት በኋላ የጣሊያን ፋሽስቶች አቡነ ማስያስን በማድነቅ ጣሊያን ኢትዮጵያን ለመውረር ቀዳሚው እንደሆኑ (መንገዱን እንደከፈቱላቸው) አድርገው ለማቅረብ ሞክረዋል።


በኦውስቲን ቴክሳስ ሃገር ስብከት አገልጋይ የሆኑት አሜሪካዊው ኦርቶዶክስ ቄስ ጳጳስ ሊዮን አሥራ አራተኛን + ኢለን ማስክን + ቢል ጌትስን በክርስቶስ ተቃዋሚ አውራ (በሥጋዊ አካላቸው ዙሪያ ባለውና በሚሰርፀው የኃይል መስክ ወይም የብርሃን አክሊል) ሚዛን ከፍተኛውን ደረጃ መድበውላቸዋል።

አባ ሙሴ የክርስቶስ ተቃዋሚ መንፈስ በዓለማችን ላይ እንዴት እንዳለ የዘመናችንን ህዝባዊ ሰዎች “የክርስቶስ ተቃዋሚ አውራ” በሚል ደረጃ በደረጃ መርምረዋል። ከቅዱሳት መጻሕፍት በተለይም የዮሐንስ ራዕይ እና የቅዱስ ጳውሎስ ማስጠንቀቂያዎች በመነሳት፣ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ሊዮ አሥራ አራተኛውን እና እንደ ኤሎን ማስክ እና ቢል ጌትስ ያሉ ታዋቂ ሰዎችን በመገምገም ሐሳባቸውን፣ ተጽኖአቸውን እና ባህሪያቸውን ከክርስቲያናዊው የዘመን ፍጻሜ ጥናት አንጻር ባጭሩ ተንትነዋል። ግቡ አንዳቸውም የክርስቶስ ተቃዋሚ ናቸው ማለት አይደለም፣ ነገር ግን አንዳንዶች ቁጥጥርን፣ ሰብአዊነትን፣ ፍቅረ ንዋይን ወይም መንፈሳዊ ማታለልን በማስተዋወቅ ክርስቶስን የሚቃወም መንፈስ እንዴት እንደሚይዙ ለማጉላት ነው። አላማው ተመልካቾችን ዓለማችንን የሚቀርጹትን የባህል እና የመንፈሳዊ ሃይሎች እንዲነቁ እና ወደ ብቸኛው የእውነተኛ እውነት እና የፍጻሜ ምንጭ ኢየሱስ ክርስቶስ መጥራት ነው። 

ዛሬ ሁሉም ነገር እንዲህ በፈጠነ መልክ ነው እየተገጣጠመ ያለው፤ በእውነት እጅግ በጣም አስደናቂ ዘመን ላይ ነው የምንገኘው! ተመስገን ጌታዬ!
Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment