✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ | ኢትዮጵያ አውታር
👹 ኤዶማዊው ዶላር ትራምፕ ከዘር አጥፊዎቹ እስማኤላውን ዓረቦች ጋር ሲገናኝ ስለ ኢትዮጵያ ክርስቲያን ጀነሳይድ ትንፍሽ አላሉም፣ ለደቡብ አፍሪቃ ነጮች ግን ሽንጣቸውን ገትረው 'ለሰብዓዊ መብት' የሚከራከሩላቸው ጠበቃቸ ለመሆን በቅተዋል። ያውም ሃሰተኛ ወሬ ይዘው። ኤዲያ! ከንቱ ብቻ! ምን ዓይነት አስቀያሚ ዓለም ነው፤ ጃል!?
ወስላታውን የደቡብ አፍሪካ ፕሬዝደንትን ሲሪል ራማፖሳን ገና ሥልጣን ላይ ሲያወጡት ለእንደዚህ ዓይነት ሤራ መሆኑ ይታወቅ ነበር። ልክ በሃገረ ኢትዮጵያም ከሃዲዎቹን ዘር አጥፊ ጋላ-ኦሮሞዎችን በተመሳሳይ ወቅት ሥልጣን ላይ እንዳወጧቸው።
የቀድሞው የደቡብ አፍሪካ ፕሬዝዳንት ጃኮብ ዙማ ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፖሳ የአሜሪካ ማዕከላዊ የስለላ ኤጀንሲ (ሲአይኤ) ሰላይ ናቸው ሲሉ አስደንጋጭ ንግግር አድርገዋል። ይህ የይገባኛል ጥያቄ የደቡብ አፍሪካዊ ፓርቲ ኤ.ኤን.ሲ በሲ.አይ.ኤ መያዙና አለመያዙ እና የደቡብ አፍሪካ ፖለቲካ በሲ.አይ.ኤ እየተመራ ስለመሆኑ ክርክር አስነስቷል።
ለመሆኑ በዚህ ወቅት ማን ልኳቸው ነው? የሴት ልጃቸው ባል ያሬድ ኩሽነር፣ የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚንስትር ቤንጃሚን ኔተንያሁ እና ሳውዲ ባቢሎን? በሉሲፈራውያኑ ወኪሎች የምትመራዋ ደቡብ አፍሪካ፣ የኢትዮጵያን፣ ናይጄሪያን፣ ኮንጎን እና ሱዳንን ጀነሳይዶች ረስታ እና ለአሸባሪዎቹ ፍልስጤም መሐመዳውያን በመቆም እስራኤልን በጀነሳይድ ከሳለች። አሁን ደቡብ አፍሪካን ብሎም በተዘዋዋሪ መላዋ አፍሪካን ለመበቀል፣ የጀነሳይድ እና ዘረኝነት ሰለባዎች የሆኑትን የአፍሪካውያኑን ጉዳይ ለማስረሳትና የተበዳይነቱን ቦታ ገልብጠው ለመንጠቅ ያቀዱ ይመስላል። ኤዶማውያኑ እና የእስማኤላውያኑ ነገር ይህ ነው።
ግብዞቹ ዶላር ትራምፕ ወይንም 'አፍሪካዊው' ኢለን ማስክ ስለ ኢትዮጵያ፣ ኮንጎ እና ናይጀሪያ ክርስቲያኖች ጀነሳይድ ሲናገሩ ሰምተን እናውቃለንን? በጭራሽ!
👉 ...ነጥብጣቦቹን እናገናኛቸው።
Blogger Comment
Facebook Comment