👹 የተመድ ፍርድ ቤት በዩ.ኤ.ኤ/ኤሚራቶች ላይ የቀረበውን የሱዳን የዘር ማጥፋት ወንጀል ክስ ውድቅ አደረገው

✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ | ኢትዮጵያ አውታር

👹 የተመድ ፍርድ ቤት (ኤሳው) በዩ.ኤ.ኤ/ኤሚራቶች ( እስማኤል ) ላይ የቀረበውን የሱዳን የዘር ማጥፋት ወንጀል ክስ ውድቅ አደረገው።

ሱዳን በተባበሩት መንግስታት የአለም አቀፉ ፍርድ ቤት የተባበሩት ዓረብ ኤሚራቶች በዘር ማጥፋት ወንጀል ተባባሪነቷ ላይ ያቀረበችው ክስ ውድቅ ተደረገባት

ሱዳን በአገሯ የርስ በርስ ጦርነት 'በዘር ማጥፋት ወንጀል ተባባሪ ናት' ያለቻትን የተባበሩት ዓረብ ኤምሬትስን በዓለም አቀፉ የፍትሕ ፍርድ ቤት ልታቆማት ነው።

የተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች በዘር ማጥፋት ለሚወነጀለው የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል ድጋፍ እየሰጠች ነው ስትል ሱዳን ከሳለች።

ኤምራቶች ለፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ በምታደርገው ወታደራዊ፣ የገንዘብ እና የፖለቲካ ድጋፍ በምዕራብ ዳርፉር በሚገኘው የማሳሊት ማህበረሰብ 'የዘር ማጥፋት ወንጀል' ተባባሪ ናት ሲል ነበር የሱዳን መንግሥት ኤሚራቶችን የከሰሰው።

ለሁለት ዓመታት በዘለቀው የሱዳን የእርስ በርስ ጦርነት ተፋላሚ ወገኖቹ፣ የሱዳን ጦር እና ፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ ጥሰቶችን በመፈጸም ተወንጅለዋል።

ፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ በዳርፉር ዓረብ ባልሆኑ ነዋሪዎች ላይ የዘር ማጥፋት ወንጀል ፈጽሟል በሚል ክስ ቀርቦበታል።

ሱዳን ለዓለም አቀፉ ፍርድ ቤት ባቀረበችው ክስ ላይ "የተባበሩት ዓረብ ኤምሬትስ ግጭቱን በማቀጣጠል እንዲሁም በምዕራብ ዳርፉር የዘር ማጥፋት ወንጀል የፈጸመውን ሚሊሻ በገንዘብ፣ በጦር መሣሪያ እና በዲፕሎማሲ ትደግፋለች፣ ከሱዳን እና ሰሜን ኢትዮጵያም ወርቅ ትዘርፋለች።

የተባበሩት ዓረብ ኤምራቶች አለማቀፋዊ የሆነ ጥሰቷ ላስከተለው ጉዳት ሙሉ ካሳን ጨምሮ በጦርነቱ ሰለባ ለሆኑ ሰዎች ክፍያዎችን ልትፈጽም ይገባል እንደሚገባ ታዛቢዎች ይናገራሉ።

ያው እንግዲህ የወስላታው ተባበሩት/ያልተባበሩት መንግስታት ድርጅትም ከኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያን ሥራ አስፈጻሚ ወኪል መሆኑን በሰሜን ኢትዮጵያ ጀነሳይድ ወቅትም በዚህ በሱዳን ጉዳይም እራሱን አጋልጧል።

ይህች ኤሚራቶች የተባለች ሕገ-ወጥና እርኩስ ሀገር በኢትዮጵያም ከፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ እስላማዊ አገዛዝ፣ ከሻዕቢያ እና ህወሓት ጋር በማበር ከአምስት መቶ ሺህ በላይ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖችን በመጀመሪያዎቹ የጀነሳይዱ ጂሃድ ሳምንታት ከጨፈጨፈች በኋላ ነበር ዓሰብ ይገኝ ከነበረው የሰው ዓልባ ተዋጊዎች ሰፈሯ ወዲያው ሹልክ ብላ በመውጣት ከተጠያቂነት ለማምለጥ እየሞከረች ያለችው። ከሃዲዎቹ ህወሓቶች እና ሻዕቢያዎች ከፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ እስላማዊ አገዛዝና አጋሮቹ ጋር ተባባሪዎች መሆናቸውን የሚያሳይ ማስረጃ ስላለ የጀነሳይዱን ጉዳይ ጊዜ በመግዛትና አጀንዳ በመፍጠር በማረሳሳት ላይ ይገኛሉ።

  • ☪ ዓለምን እያናወጠ ያለው የእስማኤል እና የኤሳው ህብረት ቀጥሏል!
  • ❖ የሥጋ ሰዎች በመንፈስ ያሉትን በማሳደድ አንድ ሆነዋል!
Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment