፻፲/110ኛ ዓመት መታሰቢያ፤ የወጣት ቱርኮች በአርመን ክርስቲያን ወገኖቻችን ላይ የፈጸሙት አስከፊ የዘር ማጥፋት ወንጀል


✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ | ኢትዮጵያ አውታር

፩.፯ ሚሊየን/1,700,000 ክርስቲያኖች ተጨፍጭፈዋል።

የአርመን የዘር ጭፍጨፋ ፻፲/110ኛ አመት በትላንትናው ዕለት ነበር። እ.ኤ.አ ኤፕሪል 24 ቀን 1915 የእስላማዊው የኦቶማን ኸሊፋ የዘር ማጥፋት ወንጀል የጀመረ ሲሆን ከሦስት ዓመታት በላይ ቢያንስ ፩.፯ /1.7 ሚሊዮን አርመኖችን በዘዴ ጨፍጭፎ የአርመንን ህዝብ ከታሪካዊ ምድራቸው በግዳጅ አፈናቅሏል።

የወጣት ቱርኮች አገዛዝ በ፩.፯ /1.7 ሚሊዮን አርመኖች ሞትን ያስከተለውን የዘር ማጽዳት እና ስልታዊ የዘር ማጥፋት ትእይንት አድርጎ የሰራበትን አስጨናቂ ዘመን ይመርምሩ። ዛሬ በሀገረ ኢትዮጵያ በጥንታውያኑ ክርስቲያኖች ላይ እየተካሄደ ካለው ጀኖሳይድ ጋር በጣም ተመሳሳይ ነው። ይህ አስጨናቂ ወቅት የብሔርተኛ ግለት እና የጎሳ ንፅህና መነሳሳት ወደ ገዳይነት እንደተቀየሩ፣ የኦቶማን እስላማዊ ካሊፋት የመድብለ ባሕላዊ መዋቅርን በመሠረታዊነት እንደለወጠው አጉልቶ ያሳያል። ድርጊታቸው የ፳/20ኛው ክፍለ ዘመን የመጀመርያው የዘር ማጥፋት ወንጀል በታሪክ ውስጥ ጨለማ ክፍል እንዲፈጠር አድርጓል።

👹 በዘር ማጥፋት ላይ የተሠማሩ ወንድማማቾች፤ ወጣት ቱርኮች = የሂትለር ወጣቶች = የቄሮ ኦሮሞ ወጣቶች (ኢትዮጵያ)

ለምንድነው አሜሪካ በቱርክ ውስጥ በአርሜኒያ የዘር ማጥፋት ወንጀል በፈጸመው መንግስት ስም የተሰየመው 'የወጣት ቱርኮች' መረብ እንዲሠራ የፈቀደችው?

'ወጣት ቱርኮች' የአርመንን የዘር ማጥፋት መርተዋል። ግን በአሜሪካ ውስጥ ያለው የጥላቻ ትርኢት 'ወጣቶቹ ቱርኮች' ያንን ስም እንዲጠቀሙ ተፈቅዶላቸዋል? በእውነቱ አዕምሮን የሚሰብር ጉዳይ ነው!

አንድ ቡድን እራሱን ‘የወጣት ናዚዎች’ ብሎ ለመጥራት ከወሰነ እና እራሱን እንደ ረብሻ ወይም ፀረ-ተቋም የዜና ማሰራጫ ቢያደርግ ሰዎች በትክክል ይናደዳሉ፣ የማይታሰብ ነውና!

በዩናይትድ ስቴትስ የሚኖሩ አርመኖች የአርሜኒያን የዘር ማጥፋት ወንጀል ለማስታወስ የሚያገለግል ነው ሲሉ ታዋቂው የግራ ክንፍ የሆነው የቱርኮች ኔትዎርክ (ዩቲብ) 'ወጣት ቱርኮች' የተባለውን ስሙን እንዲቀይሩ ጠይቀው ነበር።

የአረሜኒያ ወገኖቻችን በሕዝባቸው ላይ ከመቶ አሥር ዓመታት በፊት ስለተፈጸመው ጀነሳይድ በየዓመቱ ማሰብና ማስታወስ ብቻ ሳይሆን ጀነሳይድ ፈጻሚዎቹን ቱርኮችን እያሳደዱ ለተጠያቂነት በማቅረብና እንቅልፍ በመንሳት ላይ ይገኛሉ።

በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ላይ እየተፈጸመ ስላለው ጀነሳይድ ግን 'ኢትዮጵያውያን' ዝም፣ ጭጭ ብለዋል። ገና በአራት ዓመቱ። ምክኒያቱም ጀኖሳይዱን በመናበብ በጋራ የፈጸሙትን ሻዕቢያን፣ ህወሓትን፣ ኦነግ/ብልጽግናን፣ ብአዴንን፣ አብንን፣ ኢዜማን ከተጠያቂነትና ከፍርድ ለማዳን ሲሉ። ቅጠረኞቻቸው እውነትን በመሸፈን፤ “ተጠያቂነትን ፈርተው ሤራውን በጋራ መጠንሰሱን እንዳይቀጥሉበትና ሰላምን እንዳይነሱ በቃ 'ተጠያቂ አናደርጋችሁም!' እንበላቸው” በማለት ላይ መሆናቸውን ሳይ ቋቅ እስኪለኝ እጅግ በጣም ነው እያስቆጣኝ ያለው። በተለይ የትግራይ ተወላጆችን ዛሬ በሕግ መታገድ ላለበት ወንጀለኛ የህወሓት ፓርቲ እና ለዚያ አስቀያሚ የሉሲፈር ባንዲራው ሲሉ ብቻ እንዲታገሉ/አክቲቪዝም እንዲሠሩ እያደረጓቸው ነው። እነዚህ ላይ የተጠቀሱት ቡዶኖች በሉሲፈራውያኑ ሞግዚቶቻቸው ስክሪፕት ገና ከጅምሩ ተናብበው በመሥራት ነው በሰሜን ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖች ላይ ጀነሳይዱን በጋራ በመሥራት ላይ ያሉት። አዎ! ወንጀለኛው በሰሜን ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖች ላይ በመፈጽም ላይ ያሉት። አጀንዳ እየፈጠሩ ሐቁን በመሸፈን ለተጠያቂነትና ከፍትሕ ለማምለጥ ይሠራሉ፤ ነገር የትም አያመልጧትም። የሰይጣን ጭፍሮች! ወንጀሉን ለመሸፋፈን የሚሞክሩ ሁሉ ከጀነሳይዱ ፈጻሚ አካላት እኩል ተጠያቂ ይሆናሉ። ማንም አየመልጣትም!

Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment