በደብረ ጽዮን እና ጌታቸው መካከል፣ በተለያዩ የጋላ-ኦሮሞ ቡድኖችና ግለሰቦች መካከል እንዲሁም በዐምሓራ ልሂቃን መካከል ግጭት የፈጠሩ መስለው ሕዝቡን በማታለል ላይ መሆናቸውም ግልጽ ነው።
ህወሓቶች እና ኦነግ/ብልግናዎቹ አንድ አዲስ ቡድን ሲፈጥሩ፤ ያውም የላቲኑን ፊደል ተጠቅመው ሲሰይሟቸው(TDF/ቲ.ዲ.ኤፍ እና OLA/ኦላ)፣ ፖሊሶችን ወይንም ሰአራዊቶችን ሲያስመርቁ፣ እንዲሁም የሹም-ሽር ሲያደርጉ ተናብበው በተመሳሳይ ወቅት መሆኑን የትናንትናው አሰልቺ ድራማ በድጋሚ አሳይቶናል።
'TDF' በደብረ ጽዮን 'OLA' በግራኝ አሕመድ፤ የዘር ማጥፋት ጦርነቱ ልክ ሊጀምር ሲል በአንድ ወቅት መፈጠራቸውንም እናስታውስ። ሕዝቤን ለኦሮሞ ዘንዶ አሳልፈው የሰጡት ህወሓቶች 'TDF' የተሰኘውን መጠሪያ እንደ 'መከላከያ' አድርገው ሲያደራጁ፤ የእነ ግራኝ ኦሮሞዎቹ ግን 'OLA' የተባለ የመከላከያ ሳይሆን የጥቃት ቡድን እንዲቋቋም ተደርጓል። "የኦሮሞ ነጻ አውጭ"
የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ጭፍጨፋውን ልክ ሲጀምር ለ”Plan B” 'OLA' የተባለው ሌላ ኦነግ ዘረጋ። ልክ TDF በትግራይ በተመሠረተበት ወቅት 'OLA'የተባለውም የግራኝ አብዮት አሕመድ ዓሊ እና ሽመልስ አብዲሳ ልዩ ሃይል ይፋ እንዲሆን ተደረገ። አሁን የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ምርጫ ተብየውን ድራማ ሠርቶ ሁሉንም ነገር ከተቆጣጠረ በኋላ፣ የትግራይ አባቶችና እናቶች፣ ወንድሞችና እኅቶች፣ ካህናትና መነኮሳት ከፍተኛ መስዋዕት ከፍለው የሰማዕትነት አክሊል እስከ መቀዳጀት ከደረሱ ከስምንት ወራት በኋላ TDF እና 'OLA' አብረን እንሠራለን፤ ግንባር እንፈጥራለን የሚል ዜና ተሰማ። እንግዲህ ይታየን 'OLA' የተባለው ቡድን ከወሬ በቀር ምንም ዓይነት የውጊያ እንቅስቃሴ አላደረገም፣ በኦሮሚያ ሲዖል የተሰዋም አንድም ኦሮሞ የለም፤ ይህ ቡድን እንግዲህ ኦነግ ነው፣ ኦነግ ደግሞ እነ ግራኝ አብዮት አሕመድ ናቸው፣ ኦነግ ደግሞ “ህወሓቶች በሽብርተኝነት ፈርደውበት ወደ አስመራ የገባውና ከስድስት ዓመታት በፊት ከአስመራ ተመልሶ “የህወሓትን አገዛዝ ከአዲስ አበባ አባሯቸዋል” የተባለለት ቡድን ነው።
ከሃዲው ደብረጽዮን በሕወሓት ቅጥረኛ መገናኛ ብዙኅን ላይ ቀርቦ ቃለ መጠይቅ ሲያደርግ፣ ከሃዲው ጌታቸው ደግሞ ጎን ለጎን በሌላው የህወሓት ቅጥረኛ መገናኛ ብዙኅን ላይ ቀርቦ 'የደብረ ጽዮን ተጻራሪ' የመሰለ ነገር እንዲናገር ይደረጋል። ከሃዲው ግራኝ አብዮት አሕመድ ዓሊ እና ጨለማው ጂኒ ጁላ በኦነግ/ብልግና መገናኛ ብዙኅን እና መድረኮች ላይ ቀርበው ዲያብሎሳዊ ንግግራቸውን ሲያስታውኩ፣ ከሃዲዋ ኤልዛቤል ሳህለ መዳብ ዘውዴ ደግሞ የሹም-ሽር ብለው የሕዝቡን ትኩረት በቅጥረኛ ሜዲያዎቻቸው በኩል ይሰርቃሉ። እነዚህ አረመኔ ከንቱዎች ከእነ አጋሮቻቸውና መገናኛ ብዙኅኖቻቸው ሁሉ በሰሜን ኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ላይ እየተፈጸመ ባለው ጀነሳይድ የሚጠየቁ ናቸው።
ይህ እንግዲህ ከጠያቂነት እና ከስቅላት ለማምለጥ ከሚጠቀሙባቸው ዲያብሎሳዊ ስልቶች መካከል አንዱ መሆኑ ነው።
😈 ከሃዲው ደብረ ጽዮን ከሃዲዎቹን እነ ጌታቸው ረዳን፣ ኦቦ ስብሐት ነጋን ወዘተ ከተጠያቂነት ለማዳን ሲፈልግ 'ጌታቸው ከስልጣን ተነስቷል፣ አሁን የፈለገውን ማድረግ ይችላል በቦታው ሌሎችን ሾመናል' የሚል መግለጫ ያወጣል። የእነርሱ የሆኑትና ሁለቱንም 'የተጻራሪ' ጎራዎች የሚቆጣጠሩት ቅጥረኛ መገናኛ ብዙኅኖቻቸው ዜናውን ወዲያው ተቀብለውና በአዲሶቹ ሰዎች ማንነትና ንግግር ላይ ተጠምደው እየቀበጣጠሩ ሕዝቡን ያደነዙዝታል፣ በዚህም የጀነሳይድ መረጃ የሚያጠፉበትን ጊዜ ያራዝሙታል።
😈 ከሃዲው ግራኝ አብዮት አሕመድ ዓሊ ከሃዲዎቹን እነ ሳህለ ወርቅ ዘውዴን፣ ታየ ደንድዓን፣ ታከለ ዑማን፣ ፊልሳን አብዱላሂን፣ ሊያ ታደሰን፣ አይሻ መሀመድን፣ ሙፈሪያት ካሚልን፣ ሊያ ታደሰን፣ ብርቱካን ሜደክሳን፣ ደጉ አንዳርጋቸውን፣ ተወልደ ገብረማርያምን ወዘተ ከሃላፊነታቸው አንስቶ ወይ ሌላ ብዙ የማይታዩበትን ሥልጣን ይሰጣቸዋል አሊያ ደግሞ ወደውጭ ወጥተው “Controlled Opposition/የሚቆጣጠራቸው ተቃዋሚዎች” እንዲሆኑ ያደርጋቸዋል። ኤልዛቤል ሳህለ ወርቅንም ከጥቂት ቀናት በፊት “የእኔ ተቃዋሚ መስለሽ ይህን ተናገሪ፣ ትንሽ አዛኝ እና የተጸጸትሽ ሆነሽም ቅረቢ ሕዝቡ ሞኝ ነው ያምንሻል፤ ጡረታሽ ከእነ ሚሊየን አበሉ በአሜሪካ ባንክ ተቀምጦልሻል፣ አሁን ጋላ-ኦሮሞ ዘመዳችንን ፕሬዝደንት እናደርገዋለን...” ብሎ ታሪክ በጽኑ ከሚያስወቅሳት 'ሃላፊነቷ' እንድትነሳ ተደረገች። አይይይ! የእነርሱ የሆኑትና ሁለቱንም 'የተጻራሪ' ጎራዎች የሚቆጣጠሩት ቅጥረኛ መገናኛ ብዙኅኖቻቸው ዜናውን ወዲያው ተቀብለውና በአዲሶቹ ሰዎች ማንነትና ንግግር ላይ ተጠምደው እየቀበጣጠሩ ሕዝቡን ያደነዙዝታል፣ በዚህም የጀነሳይድ መረጃ የሚያጠፉበትን ጊዜ ያራዝሙታል።
Blogger Comment
Facebook Comment