✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ ሐሙስ ዕለት ቤይሩት ላይ አርፎ የእስራኤል ከተማ የሆነችውን ቴል አቪቭን ስም በፎቶው ላይ በማሳየቱ የሊባኖስ ባለስልጣናት ተግሳፅን ፈጥረዋል።
ሊባኖስ በይፋ ከጎረቤት እስራኤል ጋር ጦርነት ውስጥ ነች።
አዎ! የሊባኖስ አብዛኛው ነዋሪ መሐመዳዊ ከሆነበት ወቅት ጀምሮ ህገ-ወጧ ሊባኖስ ከአይሁዶች እና ክርስቲያኖች ጋር ጦርነት ላይ ናት።
በጥቃቅን ነገር ሳይቀር ይህን ያህል የጥላቻ ሥራቸውን ለዓለም እንደሚያስተዋውቁ እስኪ እንየው። በተቃራኒውና ተገቢ ባልሆነና በመጭው ትውልድ በጽኑ በሚያስጠይቅ መልክ ደግሞ የእኛዎቹ ከሃዲዎች የጨፍጫፊዎቻችንን ዓረቦችን፣ ቱርኮችን፣ ሶማሌዎችን እና ኢራኖችን አየር መንገዶች ያለ ምንም ተቃውሞ ሰተት ብለው ወደ አዲስ አበባ እና መቐለ እንዲገቡ በማድረግ ላይ ናቸው።
ይህም በድጋሚ የሚጠቁመን ጋላ-ኦሮሞዎቹ ኦነጎች፣ ህወሓቶች፣ ሻዕቢያዎች፣ ብአዴኖች ወዘተ የሕዝባችን ታሪካዊ ጠላቶች ከሆኑት እስማኤላውያን ብሎም ኤዶማውያን ጋር በጥብቅ አብረው እንደሚሠሩ፤ በክርስቲያን ሕዝባችንም ላይ የተከፈተውን የዘር ማጥፋት ጂሃድ ተናብበው እንደሚያካሂዱት ነው። እኔ በዚህ ምንም ጥርጥር የለኝም።
በነገራችን ላይ፤ ሰሞኑን፤ “ህወሓት እና ብልግና/ኦነግ ሊዋሃዱ ነው” የሚለውን ወሬ የሚነዙትም ህወሓቶችና ብልግና/ኦነጎቹ ናቸው። እንግዲህ ሌላ የሙቀት መለኪያ መሆኑ ነው። ሰው ሁሉም በጋራ ተናብበው እየሠሩ መሆናቸውን እየተረዳ ስለመጣም፤ “አይ፣ የለም፣ በጭራሽ አንወሃድም፣ ይህማ አይሆንም!” በማለት ሰው እንደገና፤ “የዘር ማጥፋት ጦርነቱን በጋራ አላቀዱትም፤ አልተገበሩትም፤ እነርሱ እኮ ንጹሆች ናቸው!” የሚል እምነት እንዲኖራቸው ለማድረግ ሲሉ ነው። እግረ መንገዳቸውንም በጋራ ከፈጸሟቸው ግፎች እና ወንጀሎች ጊዜ በመግዛት ነገሮች እንዲረሳሱና ተጠያቂነት እንዳይኖር ለማድረግ በማሰብ ነው። ሕዝቡን ሞኝ፣ በቀላሉ የሚታለል፣ ቶሎ የሚረሳ፤ ቀጣዩንም ግፍና መከራ የሚቀበል አድርገው ስለሚያዩት ሉሲፈራውያኑ ሞግዚቶቻቸው የሰጧቸውን ተልዕኮ ከዚህ ሁሉ ጉድ በኋላ ዛሬም በጋራ ለመፈጸም ያልማሉ። እስኪ በተለይ እላይ ያሉትን ግለሰቦች እንመልከታቸው፤ ነፍሳቸውን ለሰይጣን የሸጡ እና በመንፈስም በስጋም የታመሙ (ሁሉም ከፍተኛ የሕክምና ክትትል የሚደረግላቸው) አውሬዎች እኮ ናቸው።
ከእግዚአብሔር ፍርድ ግን የትም አያመልጧትም!
Blogger Comment
Facebook Comment