፸፭/75 ዓመታት አስከፊው አውሎስን ተከትሎ በዱባይ የተከሰተው የጎርፍ አደጋ በአንድ ቀን ውስጥ አንድ/1 ቢሊዮን ዶላር ጉዳትን አደረሰ!
💭 የደመና መዝራት / መስረቅ - የአየር ሁኔታ ቁጥጥር + የአየር ሁኔታ መጠቀሚያ = የአየር ሁኔታ ሽብርተኝነት 🔥
ዱባይ በታሪክ ከተመዘገበው የከፋ የጎርፍ አደጋ እያጋጠማት ባለችበት ወቅት፣ ሀገሪቱ ለአስርት ዓመታት የአየር ሁኔታን ለመቆጣጠር እየሰራች መሆኗን ብዙዎችን አስደንግጧል።
እ.አ.አ ከ 1990ዎቹ መጀመሪያ ጀምሮ፣ የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች ዝናብ በሌለበት ቦታ እንዲዘንብ ደመናን መዝራት የሚባል ዘዴ ተጠቅማለች።
ስለ ውጤቶቹ ብዙም ስለማይታወቅ የደመና መዝራት ራሱ አደጋዎችን ሊያስከትል ይችላል።
ይህ ዲያብሎሳዊ ስልት/ቴክኒክ ከአደጋው ነፃ አይደለም ፥ እና ባለሙያዎች ደመናን መዝራት 'አሰቃቂ ተፅእኖዎችን' ሊያመጣ እንደሚችል ያስጠነቅቃሉ።
ከደመና መዝራት በኋላ ሊያስከትል ስለሚችለው መዘዝ ቁጥጥር ብዙም የለንም ፤ በትክክል የት ዝናብ እንደሚዘንብ ብዙም አናውቅም። ይህ በአንዳንድ ክልሎች ከባድ ዝናብ ሊያስከትል ይችላል፣ ሌሎች ደግሞ የድርቅ ሰለባ ሆነው ይቀራሉ።
ኤዶማውያን እና እስማኤላውያን ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያውያንን ሙሉ በሙሉ ቅኝ ሊገዙአቸው ባለመቻላቸው በእውነት አጥብቀው ይጠሉናል። የተሠሩ ጦርነቶች፣ በሽታዎች፣ ድርቅ እና ረሃብ ወዘተ በኢትዮጵያውያን ላይ አሁንም የሚጠቀሙባቸው መሳሪያዎቻቸው ናቸው። ሰይጣናዊ ተልእኳቸውን እንዲወጡ እየረዳቸው ያለው የከሐዲው ዋና ክፉው ጋል-ኦሮሞ ግራኝ አብዮት አሕመድ ዓሊ ነው።
ይህ አውሬ በተለይ ከኢሚራቶች ጋር ጥብቅ ግኑኝነት አለው። አስቀድሞም፤ “ደመና መዝራት እንችላለን፤ እንደፈለግን እናዘንባለን” ብሎ ሲናገር፤ የዓረቦቹን ዲያብሎሳዊ ሤራ እየሸፈነላቸው መሆኑን ልብ እንበል። “ደመናውን ለዓረቦች እሸጣለሁ!” ማለቱ ነበር። ከወራት በፊት አስቀድመው በሤራ የደብረ ዘይት ከተማን ክርስቲያናዊ መጠሪያ ወደ አጋንንታዊው 'ቢሾፍቱ' ብለው በሚጠሯት ከተማ የፋሺቱ ጋላ-ኦሮሞ አገዛዝ አየር ሃይል ከኤሚራቶች ጋር ልምምድ ያካሄደው የዚህ ደመናን የመስረቅ ዲያብሎሳዊ ተልዕኮ አካል ስለሆነ ነው።
ዝናብ ለመፍጠር/ደመና ለመስረቅ ኬሚካሎችን በደመና ውስጥ በመርጨት የአየር ሁኔታን በመቀየር ላይ ናቸው፤ በዚህም እግዚአብሔር አምላክን እየተጫወቱ ነው። ይህም አርማጌዶን ያመጣል።
ዓረቦች የዝናብ ደመናን ከኢትዮጵያ ተራራማ እና ደጋማ ቦታዎች ይሰርቃሉ፤ ይህም ደካማ ምርትን፣ ድርቅን እና ረሃብን በኢትዮጵያ ያስከትላል።
😈 የዓረቢያ እስማኤላውያን፤
☆ ለብዙ ሺህ ዓመታት ከበረሃዎቻቸው አሸዋ ሥር የተቀበሩትን የአባቶቻችን፣ የእንስሳቱን ቅሪተ አካል በነዳጅ መልክ እያወጡ በመሸጥ ዓለምን በከሏት/አሰከሯት
☆ እስልምና የሚባል የሰይጣን አምልኮን አስፋፍተው ጦርነቶችን፣ ሽብሮችን፣ ግድያዎችን፣ ባርነትን አስፋፉ
☆ ዙሪያችንን ከብበው ሰላም በማሳጣት ደማችንን፣ መቅኒያችንን፣ ኩላሊቶቻችንን፣ ልቦቻችንን፣ እኅቶቻችንን፣ እንስሶቻችንን፣ ጥራጥሬዎቻችንን፣ ፍራፍሬዎቻችንን፣ ወንዞቻችንን፣ የበለጸገውን የእሳተ ገሞራ አፈራችንን አሁን ደግሞ ደመናችንን በመስረቅ ላይ ናቸው። ለመሆኑ አረብ ሙስሊሞች ከስርቆት፣ ጥላቻ እና ግድያ በቀር ምን በጎ ነገር ለዚህች ዓለም ያበረከቱት ነገር አለ? ምንም ነገር የለም!
Blogger Comment
Facebook Comment