❖❖❖[መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ ምዕራፍ ፮፥፲፱]❖❖❖
“ወደ እግዚአብሔርም ታቦት ውስጥ ተመልክተዋልና የቤትሳሚስን ሰዎች መታ፤ በሕዝቡም ከአምስት ሺህ ሰው ሰባ ሰዎችን መታ፤ እግዚአብሔርም ሕዝቡን በታላቅ ግዳይ ስለ መታ ሕዝቡ አለቀሰ።”
- ፩ ዳዊትም ዳግም ከእስራኤል የተመረጡትን ሠላሳ ሺህ ያህል ሰው ሰበሰበ።
- ፪ ዳዊትና ከእርሱ ጋር የነበሩት ሕዝብ ሁሉ በይሁዳ ካለች ከበኣል ተነሥተው በኪሩቤል ላይ በተቀመጠ በሠራዊት ጌታ በእግዚአብሔር ስም የተጠራውን የእግዚአብሔርን ታቦት ከዚያ ያመጡ ዘንድ ሄዱ።
- ፫ የእግዚአብሔርንም ታቦት በአዲስ ሰረገላ ላይ ጫኑ፥ በኮረብታውም ላይ ከነበረው ከአሚናዳብ ቤት አመጡት፤ የአሚናዳብ ልጆችም ዖዛ እና አሒዮ አዲሱን ሰረገላ ይነዱ ነበር።
- ፬ በኮረብታውም ላይ ከነበረው ከአሚናዳብ ቤት የእግዚአብሔርን ታቦት ባመጡ ጊዜ አሒዮ በታቦቱ ፊት ይሄድ ነበር።
- ፭ ዳዊትና የእስራኤልም ቤት ሁሉ በቅኔና በበገና በመሰንቆም በከበሮም በነጋሪትና በጸናጽል በእግዚአብሔር ፊት በሙሉ ኃይላቸው ይጫወቱ ነበር።
- ፮ ወደ ናኮንም አውድማ በደረሱ ጊዜ በሬዎቹ ይፋንኑ ነበርና ዖዛ እጁን ዘርግቶ የእግዚአብሔርን ታቦት ያዘ።
- ፯ የእግዚአብሔርም ቍጣ በዖዛ ላይ ነደደ፥ እግዚአብሔርም ስለ ድፍረቱ በዚያው ቀሠፈው፤ በእግዚአብሔርም ታቦት አጠገብ በዚያው ሞተ።
“በሰማይም ያለው የእግዚአብሔር መቅደስ ተከፈተ፥ የኪዳኑም ታቦት በመቅደሱ ታየ፥ መብረቅና ድምፅም ነጐድጓድም የምድርም መናወጥ ታላቅም በረዶ ሆነ።”
እስራኤል ከኢስላማዊቷ አዘርበጃን ጎን ተሰልፋ ክርስቲያን አርሜኒያን ያጠቃችበት ምክኒያት፤ “አርመኒያ ከኢራን ጋር ግኑኝነት አላት” በሚል ነበር። ታዲያ አሁን ከኢስላማዊቷ ኢራን ሪፐብሊክ የወታደራዊ ግኑኝነት ያለውና ለኢራን ድሮኖች መለማመጃ በማድረግ 'በራሱ' ክርስቲያን ሕዝብ ላይ ጭፍጨፋ የሚያካሂደውን የኢሳላማዊ-ፕሮቴስታንት-ፋሺስት ኦሮሞ አገዛዝን ከኢራን ጎን እስራኤልም እስከዛሬው ዕለት ድረስ የምትደግፍበት ምክኒያት ምንድን ነው?
በአንድ ጤናማ ዓለም ለእስራኤል ከኢትዮጵያ፣ ከአርሜኒያ፣ ከግብጽ ኮፕት፣ ከሊባኖስ፣ ሶርያ፣ ኢራቅ እንዲሁም ኩርድ እና ኢራን ክርስቲያኖች የተሻለ አጋር ሊኖር አይችልም ነበር። ነገር ግን የእስራኤል መንግስታት ለስጋዊ አስተሳሰብ፣ ጂኦ-ፖለቲካዊ ሥልት እና ርዕዮተ ዓለማት ባሪያ ሆነው እንደ ጆርዳን፣ ሳውዲ እና ኤሚራት ከመሳሰሉ የአካባቢው መሐመዳውያን ሕዝቦች ጋር በማበር ላይ ናቸው። ታዲያ በምን ስልት ነበር እንደ ሒዝቡላ እና ሃማስ ለመሳሰሉ ቀንደኛ ጠላቶቻቸው ጎረቤታማ ግዛቶችን እንዲህ በቀላሉ ያስረከቧቸው። ምን በማሰብ ይሆን?
የእግዚአብሔርን እና የቃልኪዳኑ ታቦቱን ኃይል እየፈተኑ ነውን?
ታቦተ ጽዮንን ያለ እግዚአብሔር ፈቃድ ለመውሰድ ለሦስት ሺህ ዓመታት ያህል ጠብቀውና ተንከባክበው ያቆዩትን የኢትዮጵያ ክርስቲያኖችን መጨፍጨፍ/ማስጨፍጨፍ፣ መመረዝ እና ማስራብ ተገቢ ነውን? ከኤሚራቶች ጋር አብረው የዓባይን ወንዝ ውሃ እና ደመናዎችንም ከኢትዮጵያ ተራሮች ላይ ለማዞር/ለመንጠቅ በኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ላይ የዘር ማጥፋት ጂሃድ ማካሄድ ይገባቸዋልን? ፣ እራሳቸው የክርስቶስ ተቃዋሚዎች እስካልሆኑ ድረስ ከመሐመዳውያኑ የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ጋር በማበር ለክርስቶስ ቤተሰቦች ውለታውን የሚከፍሉት በዚህ መልክ ነውን?
ከዓመታት በፊት በተደጋጋሚ እንዳወሳሁት፤ እንግዲህ እስራኤል ከእስማኤላውያን ሙስሊም ዓረቦች፣ ቱርኮች እና እንደ ኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ ሱዳን፣ አዘርባጃን፣ ሳዑዲ ዓረቢያ፣ ዩኤኤ ወዘተ ፀረ-ክርስቶስ እስላማዊ አገዛዝ ካላቸው ሀገራት ጋር የጂኦፖለቲካዊ ጨዋታ ለመጫወት ግኑኝነቷን ካላቆመች እንዲሁም ከሳን ፍራንሲስኮ ቀጥሎ የዓለማችን ቍ.፪ የግብረ-ሰዶማውያን መናኽሪያ የሆነችውን ቴል አቪቭ ከተማን ካላጸዳችና የሰዶም ዜጎችን ካላገደች፣ እስራኤልም የጥፋትን አስጸያፊ ሕይወት ለመኖር በቋፍ ላይ መሆኗን እፈራለሁ – በቅርቡ በእስራኤል የእርስ በርስ ጦርነት እንደሚኖር ይሰማኛል። እባካችሁ እነዚህን ቃላቶቼን ምልክት አድርጉባቸው!
እንግዲህ መነካት የሌለባቸውን የታቦተ ጽዮንን ጠባቂዎች ነካክተው አሁን ሁሉም ተራ በተራ መለኮታዊ ቅጣት ይቀጡ ዘንድ ግድ ነው። በዩክሬን እና በሩሲያ እያየነው ነው፣ በቱርክ እና ዓረብ ሀገራት እያየነው ነው፣ በአውሮፓ እና በአሜሪካ እያየነው ነው። ምከረው ምከረው እምቢ ካለ መከራ ይምከረው እንዲሉ!
❖❖❖[ትንቢተ አሞጽ ምዕራፍ ፱፥፯፡፰]❖❖❖
“የእስራኤል ልጆች ሆይ፥ እናንተ ለእኔ እንደ ኢትዮጵያ ልጆች አይደላችሁምን? ይላል እግዚአብሔር። እስራኤልን ከግብጽ ምድር፥ ፍልስጥኤማውያንንም ከከፍቶር፥ ሶርያውያንንም ከቂር አላወጣሁምን?
እነሆ፥ የጌታ የእግዚአብሔር ዓይኖች በኃጢአተኛ መንግሥት ላይ ናቸው፥ ከምድርም ፊት አጠፋታለሁ፤ ነገር ግን የያዕቆብን ቤት ፈጽሜ አላጠፋም፥ ይላል እግዚአብሔር።”
- 😈 “የተባበሩት መንግስታት የተመሠረተው የአፍሪካን አህጉር ለማጥፋት ነው።” ትክክል!
🔥 የዩክሬን ጦርነት አሳይቶናል፡-
😈 በኢሉሚናቲዊ - ሉሲፈሪያን - ሜሶናዊ - ሰይጣናዊ አጀንዳዎችን የሚከተሉት የምዕራባውያኑ ኤዶማውያን - ምስራቃውያኑ እስማኤላውያን አካላት ፣ ቡድኖች እና ግለሰቦች በጥንታውያኑ ክርስቲያኖች ላይ በአጠቃላይ ባለፉት ሦስት መቶ ዓመታት፣ በተለይ ላለፉት መቶ ሰላሣ ዓመታት እና ዛሬ የዘር ማጥፋት ጂሃድ በማካሄድ ላይ ያለውንና በክፉው ግራኝ አብዮት አሕመድ ዓሊ የሚመራውን የፋሺስት ጋላ-ኦሮሞ አገዛዝን እየረዱ ነው።
🔥 የዩክሬን ጦርነት ያሳየን፡-
😈 እነዚህም ሀገራት፣ ተቋማት፣ አካላት፣ ቡድኖችና ግለሰቦች፤
- ☆ የተባበሩት መንግስታት
- ☆ የዓለም ጤና ድርጅት
- ☆ አንቶኒዮ ጉቴሬስ
- ☆ ቴድሮስ አድሃኖም ገብረእየሱስ
- ☆ ክላውስ ሽዋብ
- ☆ የአውሮፓ ሕብረት
- ☆ የአፍሪካ ሕብረት
- ☆ አሜሪካ፣ ካናዳ እና ኩባ
- ☆ ፕሬዝዳንቶች ባይደን እና ትራምፕ
- ☆ ሩሲያ
- ☆ ዩክሬን
- ☆ ቻይና
- 🔥 እስራኤል
- ☆ የዓረብ ሀገራት / የዓረብ ሊግ / የተባበሩት ዓረብ ኤሚራቶች
- ☆ ደቡብ ኢትዮጵያውያን
- ☆ ኤርትራ
- ☆ ጅቡቲ
- ☆ ኬንያ
- ☆ ሱዳን
- ☆ ሶማሊያ
- ☆ ግብፅ
- 🔥 ኢራን
- ☆ ፓኪስታን
- ☆ ህንድ
- ☆ አዘርባጃን
- ☆ አምነስቲ ኢንተርናሽናል
- ☆ ሂዩማን ራይትስ ዎች
- ☆ የዓለም ምግብ ፕሮግራም (2020 የኖቤል የሰላም ተሸላሚ)
- ☆ የኖቤል ሽልማት ኮሚቴ
- ☆ የዓለም ኢኮኖሚ መድረክ
- ☆ የዓለም ባንክ እና የአለም የገንዘብ ድርጅት
- ☆ ኢ-አማኒያን እና አኒሚስቶች
- ☆ ሙስሊሞች
- ☆ ፕሮቴስታንቶች
- ☆ ሰዶማውያን
- ☆ ዋና የሜዲያ ተቋማት
- ☆ ህወሓት
💭 እነዛ አንዱ የሌላው ጠላት የሆኑት ብሔሮች እንኳን እንደ፡ ‘እስራኤል vs ኢራን’፣ ‘ሩሲያ + ቻይና vs ዩክሬን + ምዕራባውያን’፣ ‘ግብፅ + ሱዳን vs ኢራን + ቱርክ’፣ ‘ህንድ vs ፓኪስታን’ አሁን ጓደኛሞች ሆነዋል – እንደ ሁሉም በጸረ-ክርስቲያን ጸረ-ጽዮን-ኢትዮጵያዊ-ሴራ አንድ ናቸው። ይህ ከመቼውም ጊዜ በፊት ሆኖ አያውቅም, በጣም አስገራሚ ክስተት ነው - በዓለም ታሪክ ውስጥ እንግዳ የሆነ ልዩ ገጽታ።
✞ ከጽዮናዊት አክሱማዊቷ-ኢትዮጵያውያን ጋር፡-
- ❖ ሁሉን ቻይ የሆነው እግዚአብሔር እና ቅዱሳኑ
- ❖ ጽዮን ማርያም
- ❖ የቃል ኪዳኑ ታቦት / ታቦተ ጽዮን
Blogger Comment
Facebook Comment