የግራኝ ዐቢይ አሕመድ እባባዊ መንገድ ይህን ይመስላል፦
በበሻሻ (ሲገለበጥ ሻሻባ = አል–ሻባብ) ጅማ ተወለደ፤ ይገርማል፤ ልክ በተወለደበት ዓመት የመንግስቱ ኃይለማርያም ቀይ ሽብር ጀመረ … ከዚያም በባድመ የእርሰ በርስ ዕልቂት አስፈላጊውን ልምድ ከሰበሰበ በኋላ ዛሬ በየቦታው እየተካሄዱ ያሉትን ጅሃዳዊ እና የዳግማዊ ቀይ–ሽብር ዘመቻዎችን በመምራት ላይ ነው።
ኢትዮጵያውያን እንደ ቅጠል በሚረግፉበትና በተዋሕዶ ልጆች ላይ ታይቶ የማይታወቅ ጥቃት በሚፈጸምበት በዚህ ዘመን ዐቢይ አሕመድ፡ “በሬ ሆይ ሳሩን አየህና ገደሉን ሳታይ” እያለ የኢትዮጵያን በረከት ለጠላት አሳልፎ ለመስጠት እየሞከረ ነው። የኢትዮጵያን በረከት በመንጠቅ ኢትዮጵያ ውስጥ ሁከትና ጦርነት እንዲቀሰቀስ ፥ በሱዳንና ሶማሊያ ግን ሰላምና መረጋጋት እንዲሰፍን ለማድረግ በመጣር ላይ መሆኑን እያየነው ነው። በረከቱን ለኢትዮጵያ ጠላት፤ ልክ የኢሳያስ ሻዕቢያ እና ህወሓት የአክሱም ጽዮንን ኃይል፣ ፀጋና በረከት ለዋቄዮ–አላህ የኢትዮጵያ ጠላቶች አሳልፈው ለመስጠት እንደሚሞክሩት።
እንደ አል–ሸባብ፣ አይሲስ እና ቦኮ ሃራም የመሳሰሉት እስላማዊ ጽንፈኛ ቡድኖች በኢትዮጵያ እየታየ ያለውን የአመራር ድክመትና በጣም እየጨመረ የመጣውን የጎሳ እና የፖለቲካ አለመግባባት በመጥቀም በቀላሉ አዲስ አበባ ድረስ ለመግባት እንደሚሞክሩ ከ፮ ዓመት በፊት አስጠንቅቄ ነበር። ሁለት አንበሶች እርስበርስ ሲታገሉ የጅብ እራት ይሆናሉ። እርስበርስ በመናቆር የደከሙትን የኢትዮጵያ አንበሶች ለመብላት አያ ጅቦ ያው አሁን በሶማሊያና በሱዳን በኩል ሰርጎ ለመግባት ተዘጋጅቷል። በዚህም ላለፉት ሃያ አምስት ነው ዓመታት በአዲስ አበባ ሰፍረው የሚኖሩት እስከ መቶ ሺህ የሚቆጠሩ“ስደተኛ ሶማሌዎች” ቁልፍ ሚና ይጫወታሉ። እንደ ቦሌ ሚካኤል አካባቢ በመሳሰሉ አካባቢዎች የሠፈሩት እነዚህ ሶማሌዎች ይህን ጂሃዳዊ ጥሪ ዓዋጅ የሚነገርበትን ቀን እየተጠባበቁ መሆናቸውን ከ፮ ዓመት በፊት በ ኢትዮጵያ አውታር ኅዋ ሠሌዳ ለመጠቆም ሞክሬ ነበር።
እያንዳንዱ ሰው አስፈላጊውን መረጃ በቀላሉ አግኝቶ በተንቀሳቃሽ ስልኩ ተነቀሳቃሽ ምስሎችን መቅረጽ በሚችልበት በዚህ ዘመን፤ ዛሬም ቁልፍ የሆኑትን መረጃዎች እያቀረቡልን ያሉት የአሜሪካ ድምጽ ፣ የጀርመን ደምጽ እና ቢቢሲ ራዲዮዎች ናቸው። እንዴት? ለምን? ብለን እራሳችንን ስንጠይቅ ሁሉም ነገር በእነዚህ ሀገራት የተቀነባበረ መሆኑን እንረዳለን።
እነዚህ የዲያብልስ ሀገራት የሚፈልጉትን ሀገር–ወዳድ ያልሆነ መሪ ስልጣን ላይ ያስቀምጣሉ፤ ሀገሪቱንም በማድከም ችግርና ግጭት እንዲፈጠር ያደርጋሉ፣ ስለችግሩ የመገናኛ ብዙኅን እና “መንግስታዊ ያልሆኑ” ተቋማቶቻቸው ኡ!ኡ! በማለት እንዲያበስሩ ያደርጋሉ፤ ከዚያም ወታደሮቻቸውን (የተባበሩት መንግስታትን ጨምሮ፟) ወደ ሀገራችን ይልካሉ፤ ልክ እንደ ባድመ ግጭት። መመሪያውን፡ “ ችግር – ምላሽ – መፍትሔ / “Problem – Reaction – Solution” ብሎት የለ ተንኮለኛው ፈላስፋ ጆርጅ ሄገል።
ጥንተ ጠላቶቻችን 'ኦሮሞ' የሚል የምሥጥር ስም (code name) ለእስልምና 'ዐምሓራ' የሚል የምስጥር ስም ደግሞ ለክርስትና እንደሠጡት በተደጋጋሚ ገልጫለው። አንተ ስለመገንጠል ስታወራ ISIS እየመጣልህ ነው ጊዜው ቢረፍድም አሁንም ቢሆን ንቃ።
Blogger Comment
Facebook Comment