✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
ከፊሎቹ በሜንጫ በመሓመዳውያኑ ታርደዋል።
✞✞✞ ነፍሳቸውን ይማርላቸው ✞✞✞
ታጀክ-ስታን + ቱርክሜኒ-ስታን + ኪርጊዝ-ስታን + ካዛክ-ስታን + ኡዝቤክ-ስታን + ዴገ-ስታን + አግፋኒ-ስታን + ፓኪ-ስታን + ባሉቺ-ስታን (ዛሬ የባሎክ ታጣቂዎች በባሎቺስታን በሚገኘው የፓኪስታን የባህር ኃይል አየር ኃይል ጣቢያ ላይ ጥቃት ሰንዝረዋል።) 'ስታን' = ሳታን/ሰይጣን።
እነዚህ ግዛቶች የክርስቶስ ተቃዋሚው መንፈስ ያደረባቸው ግዛቶች ናቸው። ኢትዮጵያን በመክበብ ላይ ያለችው መሪያቸውና ሕገ-ወጧ ቱርክ ኢትዮጵያንም “ሃበሻስታን” ብላ እንደምትጠራ እናስተውል! ሩሲያ በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ እና በአርሜኒያ ፈንታ ከፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ አገዛዝ እና ከሙስሊሙ ዓለም ጋር የምታደርገውን ግኑኝነት ማቋረጥ ይኖርበታል። ምንም ጥቅም ባይኖረውም ሳዑዲን እና ኤሚራቶችን እንደ ጂ7ቶች ከእግዚአብሔር ሥራዓት ውጭ ከተቋቋመው ከብሪክስ ክበብ ማስወጣት አለባት!
☪ ከዚሁ ጋር በተያያዘ የቀድሞዋ ሶቪየት ሪፐብሊክ ቱርክሜኒስታን ከሞስኮ ሽብር ጥቃት በኋላ ሩሲያ ውስጥ የሚማሩ የዩንቨርስቲ ተማሪዎችን ወደ ሀገራቸው ልትመልስ ነው። አራቱ አሸባሪዎቹ ከአጎራባቿ ታጀክስታን የመጡ ሲሆኑ አራት የሚሆኑት ረዳቶቻቸው ደግሞ ከቱርክሜንስትና እና ኪርጊዝስታን መምጣታቸው ተገልጿል።
በቱርክሜኒስታን ሙስሊሞች የረመዳንን ጾም ማቆም እንዳለባቸው የህግ አስከባሪዎቹ መናገራቸው ተዘግቧል።
በሌሎች ሶስት የቱርክመን ከተሞች -- ጨለከን፣ ባልካናባት እና ቱርክመንባሺ -- የጸጥታ መኮንኖች ወደ መስጊድ ለጸሎት ሲሄዱ በወንዶች እና በሴቶች ላይ የጅምላ ጥያቄ ሲያካሂዱ እንደነበር ተዘግቧል።
በምዕራብ ቱርክመንባሺ ከተማ በሞስኮ የደረሰውን ጥቃት ተከትሎ የእስልምና እቃዎች እና አልባሳት የሚሸጡ ሱቆች፣ ሂጃብ፣ ቁርዓን እና መሰል እቃዎች የሚሸጡ ሱቆች በሙሉ እንዲዘጉ ታዘዋል።
☪ ሌላዋ የቀድሞ ሶቪየት ሪፐብሊክ ኪርጊስታን ዜጎቿ ወደ ሩሲያ ከመጓዝ እንዲቆጠቡ ከወዲሁ ምክር ሰጥታለች የኪርጊስታን ዜጎች ጥቃት ሊደርስባቸው ይችላል በሚል ስጋት ነው።
Blogger Comment
Facebook Comment