ከስይጣን ዙፋን ጴርጋሞም የሚፈልቀው የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ መንፈስ አየር ላይ ነው።


✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ 

ከኮንጎ ኪንሻሳ ወደ አዲስ አበባ ይበር የነበረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ድንገተኛ ሁኔታ አወጆ ወደ ኪንሻሳ ለመመለስ መገደዱን አስታወቀ። አውሮፕላኑ የተገዛው እ.አ.አ በ 1999 ከፀረ-ክርስቶሷ ቱርክ ነበር።

ነጠብጣቦቹን ለማገናኘት ዋና ዋና ነጥቦች፤


የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን፣ ኤር በርሊን፣ የቱርክ አየር መንገድ።

ራዕይ ዮሐንስ ፪፥፲፪፡፲፯

ቱርክ፣ ጴርጋሞስ፣ የሰይጣን ቤተ መቅደስ/ የሰይጣን ዙፋን/ ሰይጣን የሚኖርበት። በራዕይ ዮሐንስ ውስጥ የተጠቀሱት ፯/7ቱ አብያተ ክርስቲያናት፤ ኤፌሶን፣ ሰምርኔስ፣ ጴርጋሞስ፣ ትያጥሮን፣ ሰርደስ፣ ፊላደልፊያ፣ ሎዶቅያ ዛሬ ቱርክ በምትባለዋ ሃገር ውስጥ አሉ።

የበርሊኑ ዝነኛ የጴርጋሞን ሙዚየም ከሰኞ፣ ጥቅምት 23 ቀን 2023 ጀምሮ በ1.6ቢሊዮን ዩሮ ዋና እድሳት አካል ለ ፲፬ /14ዓመታት ያህል ይዘጋል። 7 + 7 = 14

የቱርክ ድሮኖች እና ድሮን ኦፕሬተሮች ግማሽ ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖችን ጨፍጭፈዋል። አሜሪካ ቱርክ ለኢትዮጵያ የምትሸጠውን መሳሪያ እንድታቆም ጠየቀች።

በቱርክ የዙስ ቤተ መቅደስ በሮች በቁፋሮ ከወጡ በኋላ፡-የዱር እሳት በአንድ ጊዜ በመሬት ላይ ይቀጣጠላል፣ፀሐይን ይዘጋል።

በጥር 20 ቀን 2023 ዩፎ የሚመስል ደመና በቱርክ ላይ ሲያንዣብብ ታየ። የልዑል ምልክቶች እና አስደናቂ ነገሮች። የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ እና ተባባሪ በፍርዱ ላይ ናቸው።

እ.ኤ.አ. የካቲት 6 ቀን 2023 በአንድ ክፍለ ዘመን በክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ 7.9 ግዙፍ የመሬት መንቀጥቀጥ ቀድሞ በዩፎ ቅርጽ ያለው ያልተለመደ ደመና እና ያልተለመደ ብርሃን ታይቷል።

ቱርክ፡ ሜቶር ቅዳሜ መስከረም 2 ቀን 2023 በአርሜኒያ ኤርዙሩም የሌሊት ሰማይን አበራለች።

ዛሬ፣ ኦክቶበር 20፣ 2023፣ መጠነኛ 3.1 Magnitude Earthquake በኢስታንቡል ውስጥ። የማይታሰብ መጠን ያለው መንቀጥቀጥ በኢስታንቡል ውስጥ ተከስቷል።

ቱርክ ተቃጥላለች! ለመጭው የሰሜን አሜሪካ 'የምስጋና ቀን' ቱርኪ /የዱር ወፍ ትጨስ ይሆን?


ET-AVX ኤፕሪል እ.አ.አ በ1999 ከጀርመኑ አየር መንገድ፡ 'ኤር በርሊን' ጋር ህይወቱን የጀመረ የ24.6 ዓመት ዕድሜ ያለው የአየር ማዕቀፍ ነው።

በሚያዝያ 2010 ለቱርክ አጓጓዥ ኮርንደን አየር መንገድ እስኪሰጥ ድረስ ከጀርመን አገልግሎት አቅራቢው ከኤይር በርሊን ጋር ቆየ።

ከዚያ፣ በግንቦት 2016 ለአውሮፕላን አከራዩ ተቋም ለLessor GECAS ተመልሷል።

ከዚያም በመጋቢት 2019 ዓ.ም ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ተሸጠ። ኤር ካፕ Lessor GECASተቋምን በህዳር-2021 ላይ ገዝቶታል።

ሁለት ወራት አስቀድሞ በክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ የሚመራው የዘር ማጥፋት ጂሃድ በትግራይ በከፍተኛ ደረጃ ተጧጡፎ ነበር። እግዚአብሔርን ለመፈታተንና የታቦተ ጽዮንን ኃይል ለመለካት በሉሲፈራውያኑ ሞግዚቶቻቸው በኩል የቤት ሥራ የተሰጣቸው ከዳተኞቹ ህወሓቶች የትግራይ ወጣት እስከ ደብረ ብርሃን ድረስ እንዲያመራ በማድረግ ከግራኝ ጋር ሆነው በቱርክ ድሮን ሆን ብለው ጨፈጨፉት/አስጨፈጨፉት። ደብረ ሲና ዙሪያ ባሉ ተራሮች ላይ የጅምላ መቃብር ይገኛል፤ ባፋጣኝ ምርመራ መደረግ ይኖርበታል። እነዚህ አረመኔዎች የትም አያመልጧትም።

እ.አ.አ. ጁላይ 30፣ 2021 በቱርክ የዜኡስ ቤተ መቅደስ በሮች (የሰይጣን ቤተ መቅደስ/የሰይጣን ዙፋን ፤ ራዕይ ፪፥፲፪፡፲፯) በቱርክ ከተቆፈረ በኋላ 93 የሰደድ እሳት በአንድ ጊዜ በቱርክ ተቀጣጠለ።

አስገራሚ ደመና በቱርክ ሰማይ ላይ፤ የልዑል እግዚአብሔር ምልክቶች እና አስደናቂ ነገሮች። 

ደማማ ደመና በመስጊዱ ላይ ፤ ዋ! የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ እና ተባባሪዎቿ በፍርድ ላይ ናቸው።



Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment