የዩክሬን ፓርላማ የዩክሬን ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንን ከሞስኮ ጋር ግንኙነት አለው በሚል የዩክሬን ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንን ለማገድ ረቂቅ አዋጅ አወጣ።
የክርስቶስ ተቃዋሚው የዩክሬን ፕሬዚደንት ቮሎዲሚር ዜሊንስኪ አሁን መነኮሳትን ከገዳማቸው እንዲወጡ እያስገደደ ነው። ሉሲፈራዊው ተልዕኳቸው ይህ ነው!
የቭላድሚር ዘሌንስኪ ቅድመ አያቶች፤ ከሃዲዎቹ ነፃ ግንበኞች/ፍሪሜሰኖች እነ ቭላድሚር ሌኒን [መለስ ዜናዊ]፣ ሊዮ ትሮትስኪ እና ጆሴፍ ስታሊን በኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ላይ ተመሳሳይ ነገር አድርገዋል። አመጸኞቹ አምላክ የለሽ ቦልሼቪካውያን የኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያንን ከሩሲያ ንጉሣውያን ቤተሰቦች ጋር የነበራትን ግኑኝነት እንደ ሥጋት ይቆጥሩት ነበር። በቤተ ክርስቲያኒቱ ላይ የተሰነዘረው ጥቃት፣ ንብረት ከመውረስ፣ አብያተ ክርስቲያናትን እና ገዳማትን ከማውደም ጀምሮ፣ ለ 'ፀረ አብዮቱ' ድጋፍ ያደርጋሉ በሚል የተጠረጠሩ ቀሳውስትንና መነኮሳትን እስከ መግደል ድረስ ዘልቋል።
Blogger Comment
Facebook Comment