✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
'ቁልፍ' የኔቶ አጋር በሆነችው ቱርክ ያሉ የአሜሪካ እና እስራኤል ተቃዋሚዎችና የአሸባሪዎቹ ፍልስጤማውያን ደጋፊዎች በአገራቸው (ማላትያ) የሚገኘውን የአሜሪካን ሠራዊት ራዳር ጣቢያን አጠቁ ፣ የእስራኤልን ሰንደቅም አቃጠሉ
ወርቃማው ጥጃ - ወርቃማው ቀንድ (ኢስታንቡል)
፩/1 ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖችን የጨፈጨፉ ሁሉ አብረው ይፈሩ እና ይዋረዱ።
ፀረ-ክርስቶስ ቱርክ ክፉው ጋላ-ኦሮሞ ግራኝ አብዮት አሕመድ ዓሊ እና ፋሺስታዊ አገዛዙ በኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖች ላይ እየፈጸመው ያለውን የዘር ማጥፋት ጅሃድ ትደግፋለች፣ በድርጊቱም በቀጥታ ተሳታፊ ነች።
የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ የአሜሪካ እና እስራኤል ጥብቅ ወዳጅ ስትሆን፣ በገንዘብ፣ በትምህርት፣ በቴክኖሎጂ ሽግግርና በዲፕሎማሲው ረገድ ለብዙ ዘመናት ከምዕራቡ ዓለም እጅግ በጣም ብዙ ድጋፍንና ድጎማን ታገኛለች።
የክርስቶስ ተቃዋሚ ኦቶማን ቱርክ ላለፉት አምስት መቶ ዓመታት በሁለቱ ጥንታውያን ክርስቲያን ሃገራት፤ በአርሜኒያ እና ኢትዮጵያ ላይ ጂሃድ በማካሄድ በብዙ ሚሊየን የሚቆጠሩ ክርስቲያኖችን ከጣዖት አምላኪዎች ሙስሊሞች እና ጋላ-ኦሮሞዎች ጋር አብራ ጨፍጭፋለች።
የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ዛሬም በአሜሪካ፣ በአውሮፓ፣ በሩሲያ፣ በቻይና፣ በእስራኤልና በኳታር እየተደገፈች ከአንድ ሚሊየን በላይ የሚሆኑ አርሜኒያውያን እና ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖችን ካስጨፈጨፉት/ ከሚያስጨፈጭፉት ሃገራት መካከል ዋንኛዋ ነች።
ዓለምን በማመስ ላይ ያለው የእስማኤል እና የዔሳው ሕብረት ይቀጥላል፤ ነገር ግን ይዋል ይደር እንጂ ይህ ሕብረት መፈራረሱ እንደማይቀር ሁኔታዎች በግልጽ እያሳዩን ነው። ከአረመኔዎቹ ከኦሮሞው አብዮት አሕመድ ዓሊ እና ከአዘርበጃኑ አምባገነን አሊየቭ ጋር አብሮ የሠራ ሁሉ፡ ማፈሩ፣ መፈራረሱና መውደቁ የማይቀር ነውና የቱርክም ዕጣ ፈንታ መበታተንና መፈራረስ ይሆናል።
Blogger Comment
Facebook Comment