✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
በሁለት ሚሊየን ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖች ላይ የዘር ማጥፋት ወንጀል የፈፀመው አረመኔው የጋላ-ኦሮሞ አገዛዝ አባ ገዳይ ኦቦ አብዮት አሕመድ ዓሊ በኤዶማውያኑ የአውሮፓ ሕብረት ብዙ ገንዘብ በድጋሚ ተሸለመ።
ለነገሩማ አስቀድመው የኖቤል ሰላም ሽልማትን፣ በጭፍጨፋው ወቅት ደግሞ የጀርመን-አፍሪካ ሽልማትን ሰጥተውት የለ።
እንደ ፔካ ሃቪስቶ እና ጆሴፕ ቦሬል ያሉት የአውሮፓው ሕብረት ፖለቲከኞች ለተጨፍጫፊዎቹ ወገኖቻችን ያዘኑ መስለው በተቃራኒው ጎራ ሲጮኹ የነበሩት ለእኛ በጎነት ሲል አይደለም፤ ሁሉም የተለመደውን ድራማ እየሠሩብንና እየተሳለቁብን ነው። ሉሲፈራውያኑ ሉላውያን/ግሎባሊስቶች፤ ፌሚንስቶችን፣ ግብረ-ሰዶማውያንን፣ መሐመዳውያንን፣ መናፍቃኑን እና ኢ-አማኒያኑን ነው የኢትዮጵያን ጉዳይ ይከታተሉ ዘንድ ኃላፊነት የሰጧቸው።
☆ ጁታ ኡርፒላይነን፣ የፊንላንድ የአውሮፓ ሕብረት የዓለም አቀፍ ሽርክና ኮሚሽነር (የመስቀል ሐብል አንገቷ ላይ አጥልቃለች)
☆ የፊንላንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፔካ ሃቪስቶ (ግልጽ ግብረ-ሰዶማዊ የሆነ እና የየትኛውም የሃይማኖት ማሕበር አባል ያልሆነ / ኢ-አማኒ)
☆ ፌሚንስቶቹ የፈረንሳይ እና የጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ለጉብኝትና ከሃዲውን ጋላ-ኦሮሞ ግራኝን ለማየት አዲስ አበባ እንደገቡት ሁሉ፣ በኅት ሀገር አርሜኒያም ከከሐዲው ጠቅላይ ሚንስትር ከኒኮል ፓሺንያን ጋር ለመገናኘት ተመሳሳይ ጉብኝት በማድረግ ላይ ናቸው። የፈረንሳይዋ የውጭ ጉዳይ 'ካትሪን ኮሎና' በትናንትናው ዕለት ወደ አረሜኒያ ዋና ከተማ ወደ የሬቫን አምርታለች፣ የጀርመኗም በቅርቡ እንደምትከተል የሚያጠራጥር አይደለም።
ተልዕኳቸውና ዓላማቸው ግልጽ ነው፣ ይህም፤ እነዚህ ሁለት ጥንታውያን ክርስቲያን ሀገራት በሉሲፈራዊው የአዲስ ዓለም ሥርዓት ሥር ለሰይጣን እንዲወድቁ ማድረግ ነው። ኦርቶዶክስ ሰርቢያንም እየተቆጣጠሯት ነው። የሰርቢያም ሴት ጠቅላይ ሚንስትር 'አና ብርናቢች' ልክ እንደ ጋላ-ኦሮሞው ግራኝ አብዮት አሕመድ ዓሊ እና እንደ አርሜኒያው ኒኮል ፓሺኒያን ግብረ-ሰዶማዊት ነች። እሷ ግብረ-ሰዶማዊ መሆኑና በግልጽ አሳውቃለች።
❖ በክርስቲያን አርመኒያ/ ኢትዮጵያ የሚሆነው በክርስቲያን ኢትዮጵያ /አርሜንያ ላይም ይሆናል።
በትግራይ ክልል ጦርነት ካበቃ በኋላ የአውሮፓ ሕብረት ለኢትዮጵያ ፋሽስት ኦሮሞ አገዛዝ ፮፻፶/650 ሚሊዮን ዩሮ ድጋፍ እንደሚያደርግ አሳወቀ።
የአውሮፓ ሕብረት ባለስልጣን ከኢትዮጵያ ጋር ያለውን ግንኙነት ማስተካከል እና የጋራ ተጠቃሚነት ላይ የተመሰረተ አጋርነት ለመመስረት ጊዜው አሁን ነው ብለዋል።
የፋሺስት ኦሮሞ መንግስትን በ ፮፻፶/650 ሚሊየን ዩሮ መሸለም፤ የቱርክ እና የኢራን ሰው አልባ አውሮፕላኖችን መግዛት ይችል ዘንድ ብሎም ጥንታዊ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስቲያኖችን እየጨፈጨፈ እንዲቀጥል የሚያስችለው ነው።
፲፭/15 ቢሊየን ዶላር የሚያወጣ አዲስ ቤተ መንግስት ለመገንባት ለሚያልመው እኩይ እና እርኩስ ጋላ-ኦሮሞ አውሬ ነው እየሸለሙት ያሉት። ይህ ገንዘብ ከኢትዮጵያ ዓመታዊ በጀት (፲፬.፮/14.6 ቢሊዮን ዶላር) ይበልጣል – ወጭው ከአምባገነኑ የግራኝ ሞግዚት ከቱርኩ ኤርዶጋን ፩.፪/1.2 ቢሊዮን ዶላር ካስወጣው የአንካራ ፕሬዝዳንታዊ ህንፃ አሥር እጥፍ ይበልጣል።። ቤተ መንግሥቱ ከተጣመሩት ከእንግሊዙ ዊንዘር፣ ከአሜሪካው ነጭ ቤት/ኋይት ሐውስ፣ ከሩሲያው ክሬምሊን እና ከቻይናው የተከለከለ ከተማ ይበልጣል። ፕሮጀክቱ በተጨማሪ ሶስት ሰው ሰራሽ ሐይቆች፣ ፏፏቴ፣ የኬብል መኪና፣ የእንስሳት መካነ አራዊት እና የቅንጦት ቪላዎችን ያካትታል።
ሃያ ሚሊየን ዜጎች በሚራቡባት እንደ ኢትዮጵያ ላለች ምስኪንና ሀገር ይህ እንዴት?!
በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን በኃይል በማፈናቀሉባት በአንዲት ድሃ ሀገር እንደዚህ ያለ ውድ ቤተ መንግስት?!
የአውሮፓ ኅብረት ይህን ያውቃል፣ ሆኖም በሚሊዮን የሚቆጠር ዩሮ በመስጠት ጨካኙ አምባገነን የጋላ-ኦሮሞ አገዛዝን ለሌላ የዘር ማጥፋት ወንጀል ይዘጋጀት ዘንድ እንዲህ ለመርዳት ወስኗል።
በእርግጥ የኢትዮጵያን ፋሽስታዊ ኦሮሞ አገዛዝ የሸለሙት የትግራይ ኦርቶዶክሳውያን ክርስቲያኖችን በመጨፍጨፍ፣ በማፈን እና በረሃብ እንዲሰቃዩ በማድረግ ፥ ወደ አውሮፓ ሊሰደዱ የሚችሉ ወገኖች፤ እስከ ሞት ድረስ፤ ወደ አውሮፓ እንዳያመሩ በማድረጉ ረገድ በጣም ጥሩ ሥራ እየሠራላቸውና 'ውለታ' እያዋለላቸው ነው። ከትግራይ ክልል የተሰደዱ አዳዲስ ስደተኞች በአውሮፓ በፍጹም አይታዩም፤ የሉም። በሌላ በኩል ግን ወደ ዓረብ ባህር መሻገር የቻሉት በሺዎች የሚቆጠሩ በክፉዎቹ ሳውዲዎች ተጨፍጭፈዋል። በዚህም አውሮፓ ለሳውዲ አጭብጭባታለች።
ይህ ከአውሮፓ የገንዘብ ሽልማት የተባበሩት መንግስታት ባለሙያዎች በኢትዮጵያ ውስጥ ‘በጣም እውነተኛ እና የማይቀር’ የጭካኔ ወንጀሎችን በሚያስጠነቅቁበት እና ገለልተኛ ምርመራ እንዲደረግ ጥሪ ባቀረቡበት በተመሳሳይ ቀን መሆኑ ልብ የሚነካ ነው።
ዕብደት ነው፣ ይህ ሁሉ ሆኖ ሁሉም ብዙ ጊዜ፣ ገንዘብ፣ ጉልበት፣ ርህራሄ እና የህዝብ ግንኙነት በሙስሊሙ አዘርበጃኖች፣ ቱርኮች፣ ፍልስጤማውያን፣ ኮሶቫር ወዘተ ላይ መደጎም/ኢንቨስት ማድረግን ይመርጣሉ ፥ እንግዲህ እነዚህ ሰው ሰራሽ በሆነ መንገድ ከመቶ ዓመት በፊት የተፈጠሩ የክርስቶስ ተቃውሚ ሀገራት ናቸው። ነገር ግን ጥንታውያኑ ኦርቶዶክስ ክርስትያን አርመናውያን እና ኢትዮጵያውያን መከራንና እና ስቃይን በጭራሽ መካፈል አይፈልጉም።
ይህ የቅርብ ጊዜው የአውሮፓ ሕብረት የገንዘብ ድጋሚ ቃል ለጦር ወንጀለኛው የኦሮሞ አገዛዝ በቅርቡ በትግራይ ክልል ከተፈጸመው ጦርነት ጋር ተያይዞ የመብት ጥሰቶችን ለማጣራት 'ICHREE' ውክልና ለማደስ ከተቀመጠው ቀነ ገደብ ጋር መገጣጠሙ ያለ ምክኒያት አይደለም። የአውሮፓ ሕብረት የእንቅስቃሴው ቁልፍ ደጋፊ ስለነበር ብዙዎች ይህንን የICREE ሥራ መጨረሻ ማለት እንደሆነ አድርገው ተርጉመውታል። ነገር ግን የሰብዓዊ መብቱን ጉዳይ አስመልክቶ የአውሮፓው ኅብረት ሆን ብሎ በዝግመት እየተራመደ ነው፣ ይህም ክፍያዎች በሚቀጥሉት ሶስት ዓመታት ውስጥ በቅደም ተከተል እንዲከናወኑ አስችሏል።
የአውሮፓ ሕብረት ለኢትዮጵያ የገንዘብ ድጋፍ እንደሚሰጥ ባወጀበት ቀን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብዓዊ መብት ባለሞያዎች “ወደፊት ሊደርስ የሚችለውን ከፍተኛ የጭካኔ አደጋ ምክንያት በኢትዮጵያ የሰብአዊ መብት ሁኔታ ላይ ተጨማሪ ገለልተኛ ምርመራዎች አስፈላጊ ናቸው” ሲል አስጠንቅቋል። ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት ኤክስፐርቶች አንዱ የሆኑት ስቲቨን ራትነር ሁኔታው ይበልጥ እየተባባሰ ሊሄድ እንደሚችል አስቸኳይ እና አሳሳቢ መሆኑን አጽንኦት ሰጥተው ነበር፣ እናም ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ የሰብዓዊ መብት ረገጣዎችን ለመፍታት እና በጣም ከባድ የሆኑ አደጋዎችን ለመከላከል የሚያስችል ምርመራ እንዲቀጥል ማረጋገጥ አለበት።
ስለ የተለጠፈበት ቀን
Blogger Comment
Facebook Comment