በኢትዮጵያ ወደፊት የሚፈጸሙ የጭካኔ ወንጀሎች ስጋት ቀጣይነት

✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ 

የተባበሩት መንግስታት የሰብአዊ መብቶች ምክር ቤት ባለሙያዎች፤ በኢትዮጵያ ወደፊት የሚፈጸሙ የጭካኔ ወንጀሎች ስጋት ቀጣይነት ያለው ዓለም አቀፍ ፍተሻ እና ምርመራ ይጠይቃል ሲሉ ዛሬ መግለጫ አወጡ።

  • ❖ በክርስቲያን አርመኒያኢትዮጵያ የሚሆነው በክርስቲያን ኢትዮጵያ /አርሜንያ ላይም ይሆናል።

ያልተባበሩት' መንግስታት መንግስታት ድርጅት ዛሬም እንዲህ እየተሳለቀብን እኮ ነው። ያው ሦስት ዓመት ሙሉ ይህን መሰል መግለጫ ከማውጣት በቅር ምንም እንደማያደርግና፤ በተቃራኒው የጥንታውያኑን አክሱም ኢትዮጵያን ክርስቲያኖችን ጭፍጨፋና ዕልቂት፤ በእኅት ሀገር አርሜኒያ ሕዝብ ላይ እንዳየነው፤ ጊዜ ገዝቶ በአርመኔዎቹ ጋላ-ኦሮሞዎችና አጋሮቻቸው ሊያስቀጥልበት እንደሚሻ ነው። ተግባሩም በደንብ ጠቁሞናል። ያው እኮ ልክ የአርሜኒያ ወገኖቻችን ታሪካዊ እርስታቸውን አርትሳክን/ናጎርኖ-ካራባክን ሙሉ በሙሉ ለቅቀው በወጡ ማግስት ያልተባበሩት መንግስታት ድርጅት ልዑኮች በዋና ከተማዋን ለመጎብኘት ወደ ካውካስ ተራሮች አመሩ። ለሜዲያ የላኩት የመጀመሪያው ዘገባቸውም የሚነግረን፤ ትውልድ ምድራቸውን ለቀቀው ለወጡት ለተጠቂዎቹ አርሜኒያውያን ክርስቲያኖች ድምጽ መሆን ሳይሆን፣ በተቃራኒው፤ “እሰየሁ!” በሚል የእፎይታ መንፈስ አጥቂዎቹን መሐዳውያን የክርስቶስ ተቃዋሚዎች፣ አዘርበጃኖችና ቱርኮችን የሚከላከል ነው፤ “በአርትሳክ/ናጎርኖ-ካራባክ ትምህርት ቤቶችና ሆስፒታሎች አልተጎዱም” የሚል ነው።

እጅግ በጣም የሚገርመውና የሚያሳዝነው ደግሞ ካለፈው ዓመት ጀምሮ ለዚህ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብአዊ መብቶች ምክር ቤት አባልነት ከተመረጡት ሀገራት (ከኤርትራ በቀር ሁሉም ሙስሊም ሀገራት ናቸው) መካከል “የፋሺስቱን ጋላ-ኦሮሞዎ አገዛዝን” ጨምሮ በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ልጆች ላይ ጭፍጨፋውን ያካሂዱትና የደገፉት፤

  • ☆ ኤርትራ
  • ☆ ጂቡቲ
  • ☆ ሶማሊያ
  • ☆ ሱዳን
  • ☆ ሊቢያ
  • ☆ አልጀሪያ
  • ☆ ሞሮኮ
  • ☆ ዮርዳኖስ
  • ☆ አዘርበጃን
  • ☆ የተባበሩት ዓረብ ኤሚራቶች
  • ☆ ሳውዲ ዓረቢያ
  • ☆ ኢራቅ
  • ☆ ባሕሬን
  • ☆ ኳታር
  • ☆ ፓኪስታን
  • ☆ ኢንዶኔዥያ

መካተታቸው ነው።


Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment