ኢትዮጵያዊው ክርስቲያን ንጉስ ለሙስሊሞች ጥገኝነት ሰጠ – የሙስሊም የሳዑዲ ንጉስ ደግሞ ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖችን ጨፈጨፈ

✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ 

ኢትዮጵያዊ "ክርስቲያን" ንጉሥ በ፯/7ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ከዓረቢያ  ሸሽተው በስደት ወደ አክሱማዊቷ ኢትዮጵያ የመጡትን አታላይ መሐመዳውያን በታላቅ ክብርና ሞገስ ተቀበላቸው።

ውለታ ቢሱ የሳዑዲ "ሙስሊም" ንጉስ ደግሞ በ፳፩/21ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ከፋሺስቱ ጋላ-ኦሮም አገዛዝ አምልጠውና በማያውቁት ሀገር ተገን ፈልገው የሄዱትን ክርስቲያኖችን በጥይት ዝናብ ተቀበላቸው።

የሳዑዲ ድንበር ጠባቂዎች በሺህዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን፤ በርካታ ሴቶችን እና ህጻናትን ጨምሮ በጭካኔ ጨፍጭፈዋቸዋል።

የሳዑዲ ድንበር ጠባቂዎች በህይወት የተረፉትን ሰዎች በቅርብ ርቀት ከመተኮሳቸው በፊት በየትኛው የአካል ክፍላቸው መተኮስ እንደሚመርጡ ጠይቀዋቸው ነበር። 

በቅርቡ አርመኔውን ጋላ-ኦሮሞ አብዮት አሕመድ ዓሊን በአዲስ አበባ ጎብኝተው በተመለሱት የጀርመን ግራ-ፖለቲካ አራማጅ መሪዎች (ካንስለሩና የውጭ ጉዳይ ሚንስትሯ) በጎ ፈቃድ የሳዑዲ ድንበር ጠባቂዎች ወታደራዊ ሥልጠና እንደተሰጣቸው የጀርመኑ 'ዲ ቬልት' ጋዜጣ ዘግቧል። ይህም ብዙዎችን ጀርመናውያን ፖለቲከኞችን በማስቆጣትና በማሳፈር ላይ ነው። አንድ ጀርመናዊ ባለሙያ፤ “ ለብዙ ዓመታት አሳዛኝ በሆኑ በተገን ፈላጊዎች ጉዳይ ላይ በመላው ዓለም ሠርቻለሁ፤ ይህን መሰል እጅግ አሰቃቂ ግፍና ከባድ ወንጀል ግን በፍጹም ገጥሞኝ አያውቅም!” ብለዋል።

Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment