ጆ ባይደንና ባራክ ኦባማ | የግብረሰዶማውያን ሤራ በኢትዮጵያ
✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
በአሜሪካው ፕሬዚደንት ባይድን የሚታዘዘው ሉሲፈራዊ ድርጅት በኢትዮጵያ ግብረ-ሰዶማዊነትና የሕፃናት ደፈራን የሚያራምዱ የግራ ክንፍ ቡድኖችን ለማሳደግ በማበረታታት ላይ ነው።
የባይድን አስተዳደር ግራ ዘመም " Diversity, Equity Inclusion (DEI) ብዝሃነትን፣ ፍትሐዊነትን፣ አካታችነትን (ሁሉን አቃፊነትን)” እና የተደራሽነት አሰራርን እንዴት እንደሚያሳድግ ምላሾችን እየጠየቀ ያለው የባህር በሌላት አፍሪካዊት ሀገር በኢትዮጵያ መሆኑን የኤጀንሲ ሰነዶች ያሳያሉ።
 ግራ + ግራኝ = ጥላቻ + ሥርቆት + ውድመት + ግድያ + ግብረ-ሰዶማዊነት 
 የሰዶም መነሳት፡ በፍጻሜው ዘመን ማህበራዊ ኢምፔሪያሊዝም በአፍሪካ ላይ 
 ወደ ትግራይ መላክ የነበረበትን እርዳታ ለምን በጋራ እያቋረጡና እያስተጓጎሉ እንደሆነ እያየን ነው?
ሰሞኑን፤ "በአዲስ አበባ የግብረ-ሰዶም ተግባር ይፈፀምባቸዋል ተብለው በተጠረጠሩ ተቋማት ላይ እርምጃ እየተወሰደ ነው ተባለ" የሚሉ ዜናዎች እንዲናፈሱና የዓለም አቀፍ መገናኛብዙኅን ተቀብለው እንዲያራግቡ የተደረገው ያው እንደተለመደው ጉዳዩን የማለማመጃ ስልት ነው።
የፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ አገዛዝ ግብረ-ሰዶማዊነትን፣ ሕፃናት ደፈራን፣ ሴቶችን ባሰቃቂ መልክ ማስደፈርን፣ ሕዝቡን ማሳደድ፣ ማስራብና መጨፍጨፍ ዋናው ሥራው መሆኑን እውርም እያየው ነው። በሰሜኑ ላይ የተከፈተው ዋና ዓላማም ይህ ነው።
እስከ ሁለት መቶ ሽህ የትግራይ እናቶች፣ እህቶችና ሕፃናት የተደፈሩት ለዚሁ የግብረ-ሰዶማዊነት/የሕዝብ ቁጥር ቅነሳ ሲባል ሉሲፈራውያኑ እነ ጆ ባይደን፣ ባራክ ሁሴን ኦባማ እና ሳማንታ ፓወር ከእኛዎቹ አረመኔ ከሃዲ ቅጥረኞቻቸው ጋር አብረው በጠነሰሱት ሤራ ነው የተደፈሩት። 'የትግራይ ሴት አትወልዳትም' እያሉ ሚስማር ነገር....መጨመራቸውን ሲያስወሩ እናስታውሳለን? አዎ! "ጤናማ ክርስቲያን ልጆች አትወልዷትም! ወይ ሰዶማውያንንና ሦስተኛ ጾታን ትቀበላላችሁ አሊያ መሐን እንዳደርጋችኋለን ወዘተ" ማለታቸው ነው።
እነዚህ ከእባቡና ሴቲቱ የተወለዱት የእግዚአብሔር ፍጥረታት ጠላቶች እየተፈጸመ ያለውን አሰቃቂ 'ትዕይንት' ሁሉ፤ የእኛዎቹ ከንቱዎች የቱርክን ድራማ እንደሚከታተሉት፤ እነርሱም በሳተላይት በኩል በየቀኑት በቀጥታ የመከታተል ሱስ ላይ ናቸው።
ኢትዮጵያ ሀገራችን በከሃዲዎቹ የዲያብሎስ ጭፍሮች ረዳትነት ከፍተኛ የስነ ልቦናዊ ቤተ ሙከራ ለመሆን በቅታለች።
'ዩ.ኤስ.አይ.ዲን' (USAID) ትመራ ዘንድ በወስላታው ባራክ ሁሴን ኦባማ የተመረጠችው ሳምንታ ፓወር ከዓመታት በፊት ወደ አዲስ አበባ ስትጓዝ 'ግራኝ ሊቀበለኝ አልፈለገም፤ ከሃገር ውጥቷል" በማለት የተለመደውን የማጭበርበሪያ ድራማ ሰርታ ነበር። በዘመነ ኦባማ በተባበሩት መንግስታት የአሜሪካ አምባሳደር የነበረችው ሳማንታ ፓወር በዘመነ ባይድን የአሜሪካ ተራድዖ ድርጅት (USAID) ሃላፊ ሆና ተመረጠች። እንግዲህ ለኢትዮጵያ እየተዘጋጀች ነበር።
ከ ወራት በፊት እርዳታ ከማቅረብ የተቆጠቡት የሉሲፈራውያኑ ተቋማት፤ ግራኝ የኖቤል ሽልማት በተሰጠ በዓመቱ የኖቤል ሰላም ተሸላሚ እንዲሆን የተደረገው የተባበሩት መንግስታት የዓለም ፕሮግራም(WFP) እና የአሜሪካ ተራድዖ ድርጅት (USAID) የዚህ አሳዛኝ ዲያብሎሳዊ ድራማ/ሤራ አካል ስለሆኑ ነው። “በቤተ ሙከራ ተቀምሞ የወጣውን የእርዳታ ስንዴ የምንሰጣችሁ ግብረ-ሰዶማዊነትን ከተቀበላችሁ፣ ከተከተባችሁና የሕዝባችሁንም ቁጥር የምትቀንሱ ከሆነ ብቻ ነው” እያሉን ነው።
በትግራይ ላይ በተከፈተው ደም አፋሳሽ ጦርነትና ወደ ዐምሓራው በመዛመት ላይ ባለው ዘመቻ በርካታ ሚሊዮኖች ክርስቲያኖችን የእርዳታ ጥገኛ እንዲሆኑ ተደርገዋል።
 ሉሲፈራዊ የቀድሞ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሃላፊና የዛሬዎቹ አረመኔ ፖለቲከኞች ሁሉ አባት ሄንሪ ኪሲንገር፤ በአንድ ወቅት እንዲህ ብሎ ነበር፤
"የምግብ አቅርቦትን የሚቆጣጠረው ህዝቡን ይቆጣጠራል፤ ኃይልን የሚቆጣጠረው ሙሉ አህጉራትን መቆጣጠር ይችላል; ገንዘብን የሚቆጣጠር መላዋ ዓለምን መቆጣጠር ይችላል።"
ባራክ ሁሴን ኦባማ ገና ሳይታወቅ የግብረ-ሰዶማዊነት ዝንባሌ እንዳለው በአንድ ወቅት ተናግሮ ነበር። እ.አ.አ በ2015 ዓ.ም ላይ ባራክ ሁሴን ኦባማ ኢትዮጵያን በመጎብኘት በሥልጣን ላይ የመጀመሪያው የአሜሪካ ፕሬዚደንት ለመሆን በቃ። ይህም ያለምክኒያት አልነበረም።
በነጻ ግንበኞች/ፍሪሜሰኖች የምትገዛዋ አሜሪካ ለዚህ ተልዕኮ ለአምስት መቶ ዓመታት ያህል ዝግጅት ስታደርግ ቆይታለች። በአዲስ አበባ ጉብኝቱ ኦባማ ለአፍሪካ ሕብረት መሪዎች ያሰማውን ቅሌታማ የስድብ ንግግር እናስታውስ። በተለይ ኦባማ አዲስ አበባ ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ ልክ ሲያርፍ በሰማዩ ላይ የታየችውን የማርያም መቀነት (ማስጠንቀቂያ) እናስታውስ።
ገና 'ጉዲፈቻ' የተሰኘውና የጋላ-ኦሮሞ ነፍስ ነጣቂ ሥርዓት ያመጣው የባርነት ዘመቻ ልክ እንደተጀመረ “'ዋ!' የኤዶማውያኑ ምዕራባውያን እና የእስማኤላውያኑ ምስራቃውያን ዓለማት ለክርስቲያን ኢትዮጵያውን ሴቶችና ሕፃናት ከፍተኛ 'ስሜት' አላቸው፣ እንጠንቀቅ፤ በድኽነት ይኑሯት እንጂ ሴቶቻችንና ልጆቻችንን ለባዕዳውያኑ አሳልፈን አንስጥ!” በማለት በጽሑፍ ድምጼን ሳሰማ ነበር።
እንግዲህ ያው፤ አሁን ሕዝባችንን በረሃብ እያስፈራሩና የምግብ እርዳታን እንደ መሳሪያ በመጠቀም ላይ ያሉት የእነ ሳማንታ ፓወርና የተባበሩት መንግስታት ተቋማት ከአረመኔው ጋላ-ኦሮሞ አገዛዝ፣ ከሻዕቢያና ዐምሓራ ድርጅቶች ጋር አብረው በቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ግብረ-ሰዶማዊነትን ይፋ ለማድረግ ወስነዋል።
ቀደም ብዬ እንደገለጥኩት በተለይ ጋላ-ኦሮሞዎቹና ኦሮማራዎቹ ከሃዲዎች በፖሊሶቻቸውና መገናኛብዙኅኖቻቸው በኩል “ፀረ-ግብረሰዶማዊ” እርምጃ የወሰዱ በማስመሰል ግብረ-ሰዶማዊነትን በሕዝቡ ጆሮ በማለማመድ ላይ ናቸው። በተለይ ከኢትዮጵያ ሆነው በዩቲውብ ብቅ ከሚሉት እንደ ሕፃናት አስተዋዋቂው 'ዶንኪ ቲውብ' + 'አቤል ብርሃኑ' + 'አንዳፍታ' + 'ፈታ ደይሊ' + በሤራ ድራማ በየቀኑ ተጠደመው ከሚያጭበረብሩት 'ሃሌታ ቲቪ + 'ሳድስ ቲቪ' + 'አክሱም ቲውብ' + ከእነ ''ሊቀ ትጉሃን' ደረጀ ነጋሽ' ፣ 'ዶ/ር ዘበነ ለማ፣ 'መምህር ምሕረተ አብ' ፣ እራሷን 'እኅተ ማርያም' ብላ ከምትጠራው የእንግሊዝ ወኪል ከ'እኅተ አቴቴ'፣ እና ሌሎችም ብዙዎች ተጠንቀቁ።
በአክሱም ጽዮን ላይ የተካሄደው የዘር ማጥፋት ዘመቻ፡ የመንፈስ ማንነትና ምንነት ያለውን ኢትዮጵያዊ የስጋ ማንነትና ምንነት ካለው ፀረ-ኢትዮጵያዊ ለመነጠል፣ በጉን ከፍዬሎች እንዲሁም ስንዴውን ከእንክርዳዱ እንለይ ዘንድ በደንብ ረድቶናል።
ዘጠና በመቶ የሚሆነው የኢትዮጵያ ሕዝብ አክሱም ጽዮን ስትጨፈጨፍ ዝም ብሏል፣ ኢትዮጵያ ስታለቅስ ዝም ብሏል፣ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስትና ስትደፈር ዝም ብሏል፣ አሁንስ በየቤቱ በልጆቹ ላይ ሲመጡበት ዝም በማለት ልጆቹን ለሰዶምና ገሞራ አሳልፎ ይሰጥ ይሆን? ወይንስ ግዴታውን ለመወጣት ከእንቅልፉ ተነስቶ እነ ግራኝ አብዮት አሕመድ ዓሊን በእሳት ይጠርጋቸዋል? የምናየው ነው!
 "የኢትዮጵያ ችግር ኦሮሞ ነዉ ፥ የኦሮሞ ችግርም ኢትዮጵያ ናት" ዶ/ር ገመቹ መገርሳ
 ለመሆኑ የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ቤተሰብ የግል ምግብ አብሳይ(ሼፍ) የሆነው ተፈሪ ካምፔል በአደጋ ህይወቱን እንዴት አጣ? ተፈሪ ምን የሚያውቀው ነገር ነበር?
ተፈሪ ህይወቱን ያጣው ‘ፓድል ቦርዲንግ’ በተሰኘ በውሃ ላይ የመቅዘፍ የስፖርት እንቅስቃሴ በኦባማ የማሳቹሴት መኖሪያ ቤት አካባቢ በደረሰበት አደጋ ነው።
የ፵፭/45 አመቱ ተፈሪ ካምቤል ፕሬዚዳንት ኦባማ በስልጣን ላይ እያሉ በዋይት ሃውስ እንዲሁም ከለቀቁበት ከጎሮጎሳውያኑ ፳፻፲፮/2016 ጀምሮ በቤታቸው በምግብ አብሳይነት እየሰራም ነበር።
ነፍሱን ይማርለትና የተፈሪ ሞት ዜና የወጣው(ምንም እንኳን እሑድ ዕለት ቢሞትም) የዛሬ ወር ሰኞ ዕለት፣ ሐምሌ ፲፯/ጁላይ 24 ነበር።
ተፈሪ በወቅቱ አደጋ በደረሰበት ወቅት የኦባማ ቤተሰቦች ቤት እንዳልነበሩም ፖሊስ አስታውቆ ነበር።
እ.አ.አ በ፳፻፲፭/2015 ዓ.ም ላይ ባራክ ሁሴን ኦባማ ኢትዮጵያን የጎበኘውም ልክ በሰኞ ዕለት ሐምሌ ፲፱/ ጁላይ 27 ነበር።
Blogger Comment
Facebook Comment