ግብፅ 5.2 ቢሊዮን ዶላር የሚያወጣና ከዓባይ ወንዝ ጋር ትይዩ የሆነሰው-ሰራሽ ወንዝ እየገነባች ነው።

✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ 

ግብፅ 5.2 ቢሊዮን ዶላር የሚያወጣና ከዓባይ ወንዝ ጋር ትይዩ የሆነሰው-ሰራሽ ወንዝ እየገነባች ነው። በፈጠነ መጠን ብትገነባው ይሻላታል።

ምክኒያቱም በቅርቡ አክሱማውያን ኢትዮጵያውያን የግብፅ ወኪል የሆነውን  ዐቢይ አሕመድ ዓሊንና ፋሽስታዊ ኦሮሞ አገዛዙን ከኢትዮጵያ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ካስወገዱ በኋላ ግብፅ አንዲት ጠብታ የአባይ ውሃ አታገኝምና ነው።

ይበቃል ከ1400 አመት በኋላ የጥንቶቹ አክሱማውያን ኢትዮጵያውያን በቅርቡ በዓረብ ላይ ይነግሳሉ። ቃሎቼን ምልክት ያድርጉ!
Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment