ሉሲፈራውያኑ የዓለማችን ፈላጭ ቆራጮች በየትኛውም የምድራችን ሃገር ሥልጣን ያላቸውንና የማይፈልጓቸውን ባለሥልጣናት እንዲ በስልክ እየደወሉ ያስወግዷቸዋል። ጉድ ነው፤ ምንም ዓይነት መብት እኮ የላቸውም!
እንግዲህ ከአምስት ዓመታት በፊት በኢትዮጵያም እነ አምባሳደር ያማሞቶና ካርሰን ወደ ኢትዮጵያ ተጉዘው ለእነ ደብረ ሲዖል እና ስብሐት ነጋ የሚከተለውን ብለዋቸዋል፤
“ሥልጣኑ አሁን በቃችሁ! ሰው እንቀይር፣ እኛ በቦታው ያስቀመጥነው ኃይለማርያም ደሳለኝ በፍኖተ ካርታችን መሠረት ዘወር ይደረጋል፣ አሁን ኦሮሞ መሪ ይሆናል፤ ደሙን አጽድተንና ቺፑን በጭንቅላቱ ቀብረን ያሳደግነው ዐቢይ አሕመድ ዓሊ እንዲወጣ ይደረጋል። አሁን እናንተ ምንም የሕዝብ ምርጫ ድራማ ሳትሰሩ ወደ ትግራይ ተመለሱ እኛ የምናስታጥቃቸውና የምንሸልማቸው ኦሮሞዎች የክልሎቹን ኃይሎች ብሎም የኤርትራን፣ የዓረብን፣ ቱርክንና ሶማሌን ሰራዊቶችን አስተባብረው በአክሱም ጽዮን ላይ እንዲዘምቱ እናደረጋለን፤ እናንትም እኛም የጥንታውያኑን የትግራይ ክርስቲያኖችን መጥፋትና መዳከም የምንፈልገው ነውና።”
ያው እኮ፤ የአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ክርስቲያን ሕዝባችን ዛሬም በረሃብና በበሽታ እየረገፈ የሲ.አይ.ኤ ምልምሉ ጄነራል ፃድቃን በአሜሪካ እየተንሸራሸሩ ነው፤ ቤተሰባቸውም በአሜሪካ ይኖራል፣ ስብሐት ነጋም በአሜሪካ የሕክምና ክትትል እየተደረገለት ነው።
እግዚኦ! አንገታቸውን ለሕዝባቸው መስጠቱን የመረጡት ታላቁ አባታችን አፄ ዮሐንስ ፬ተኛ እጅግ በጣም እያዘኑና እየተቆጡ ነው። ምን ዓይነት ከንቱ ትውልድ ነው፤ ጃል!
❖ የኢትዮጵያ ልጅ ሆይ ፣ ልብ አድርገህ ተመልከት፤ ኢትዮጵያ የተባለችው፦
- ፨ አንደኛ ሀገርህ ናት
- ፨ ሁለተኛ ክብርህ ናት
- ፨ ሶስተኛም ሚስትህ ናት
- ፨ አራተኛም ልጅህ ናት
- ፨ አምስተኛም መቃብርህ ናት
እንግዲህ የእናት ፍቅር ፣ የዘውድ ክብር ፣ የሚስት ደግነት ፣ የልጅ ደስታ ፣ የመቃብር ከባቲነት እንደዚህ መሆኑን አውቀህ ተነሳ!!
፨ ኢትዮጵያዊነት = መልካምነት + አርቆ አሳቢነት
Blogger Comment
Facebook Comment