የዓለም ምግብ ፕሮግራም (WFP) አመራር በኢትዮጵያ በዕርዳታ ማዘዋወር ሂደት ከስልጣን ተነሳ

✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ 

በኢትዮጵያ የዓለም ምግብ ፕሮግራም ከፍተኛ አመራር ከስልጣን መነሳቱን የገለጹት በሃገሪቱ የተፈፀመውን የእርዳታ እህል አላግባብ መመዝበር ላይ በተደረገው ጥናት ውጤት ለህዝብ ይፋ ሊደረግ ጥቂት ቀደም ብሎ ነው ሲል የስራ መልቀቂያውን የተመለከቱ በርካታ ምንጮች ገልጸዋል።

በስራ መልቀቂያዎቹ እና በምርመራው መካከል ያለው ትክክለኛ ግንኙነት ወዲያውኑ ግልጽ ባይሆንም የዓለም ምግብ ፕሮግራም(WFP)ሆነ በኢትዮጵያ የሚገኙ የእርዳታ አጋሮቹ ለሜዲያዎች አስተያየት እንዲሰጡ ለቀረበላቸው ጥያቄ ምላሽ አልሰጡም።

የዓለም ምግብ ፕሮግራም (WFP) አገር ዳይሬክተር ክላውድ ጂቢዳር እና ምክትላቸው ጄኒፈር ቢቶንዴ በጁን ፪/2 በተካሄደው ሁለንተናዊ ስብሰባ ላይ የስራ መልቀቂያ አቅርበዋል። በመረጃው ክብደት ምክንያት ስማቸው እንዳይገለጽ የፈለጉ ምንጮች አርብ በተደረገው “ስሜታዊ” ስብሰባ ላይ የተገኙት ምንጮች ለ'ኒው ሰብአዊነት' ተናግረዋል።

ይህ 'ጅቢዳር' የተሰኘው ሰው በትግራይ የሠራው ከባድ ወንጀልና ቅሌቱ ከመጋለጡ በፊት ከግራኝ ጋር በመምከር አስቀድሞ ዘወር ማለቱ ነው። ይህን ሰው መጀመሪያ ወደ አፍጋኒስታን ከዚያ ወደ ኢትዮጵያ ላኩት፤ ኔቶም እኮ ሃያ ዓመት በአፍጋኒስታን የቆየው ለኢትዮጵያ ይለማመድ ዘንድ ነው።

Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment