✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርኮች በኮሶቮ፣ ሰርቢያ፣ ምን ሊፈጠር ይችላል?! እንደገናም እንደ 1389 ዓ.ም የቱርክ ወረራ ሊሆን ይችላል።
የሰርቢያ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ሃገራቸውን ከአህዛብ እጅ ለማውጣት ለ ፭፻/500 ዓመታት ያህል ከፀረ ክርስቶስ ኦቶማን ቱርኮች ጋር ተዋግተዋል ፥ አሁን ፣ “ሌላ ዙር” በፀረ ክርስቶስ ኔቶ ድጋፍ ሊጀምር ነው።
በቅርቡ ሰርቢያ በቱርክ በተከሰተው በመሬት መንቀጥቀጡ አደጋ ሳቢያ ለተጎዱ ቱርኮች እርዳታ የላከች ሲሆን፤ ሰርብያውያኑ የቱርክን ዜጎች ለማዳን እዛው ቆዩ፤ ሌሎች የኔቶ ሀገሮች ግን እርዳታውን ለጥቂት ቀናት ብቻ ከላኩ በኋላ አገልግሎታቸውን አቁመው ነበር። ሰርቢያ ለቱርክ ከኔቶ ምዕራባውያን አጋሮቿ የበለጠ ስለረዳቻት አሁን “ሰላም የሚጠብቁ ወታደሮች” በመላክ ሰርቢያን ለመርዳት ወሰነች? እንግዲህ ኦርቶዶክስ ሰርብያውያን በኮሶቮ ሙስሊም አልባኒያውያን ብቻ ሳይሆን ልክ በትግራይ በጋላ-ኦሮሞዎቹ ዳግማዊ ግራኞች እና በአልባኒያ ኮሙኒስ ሰንደቅ ዓላማ ባንዲራ አውለብላቢ ከሃዲ ህወሓቶች በኩል እያደረጉ እንዳሉት በሰርቢያም ለታሪክ በቀል ሲባል ኦሮቶዶክስ ሰርብያውያንን በቱርኮች አማካኝነት ለመጨፍጨፍ ወሰንዋል።
በዩክሬን፣ በሩሲያ፣ በአርመኒያ፣ በሰርቢያ፣ በማቄዶኒያ፣ በቆጵሮስ፣ በሶሪያ፣ በኢራቅ፣ በግብጽና በሀገራችን ኢትዮጵያ ሉሲፈራውያን እየተዋጉ ያሉት ኦርቶዶክስ ክርስትናን ነው።
ወዮላቸው የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ እና ኔቶ!
“የባልካን ሀገሮችን ታሪክ የሚያውቅ ሰው ኮሶቮ የሰርቢያ ግዛት መሆኗን በደንብ ያውቃል። የኮሶቮን ሜዳ ያጸዱ፣ መንደሮችን እና መንገዶችን የገነቡ እና ታላላቅ ቅዱሳን ቦታዎችን ለእግዚአብሔር፣ ለልጁ ለኢየሱስ ክርስቶስ እና ለቅዱሳን ክብር የፈጠሩት የሰርቢያውያን እጆች ናቸው። እና በ 1389 እና በ 1912 በ 1912 ውስጥ እነዚህን ሀብቶች ከቱርኮች የተከላከለው የሰርቢያ ደም ነበር: በ 1915 በኦስትሪያውያን ላይ፣ በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወቅት በፋሺስት ጀርመኖች፣ ጣሊያናውያን እና አልባኒያውያን ላይ።” – ፕሮፌሰር ሃቼት
Blogger Comment
Facebook Comment