የአርመን-አሜሪካውያን ቤተሰቦች ከግራኝ መሐመዳውያኑ ጎን ዓለምን እያወኩ ካሉት ከግብረ-ሰዶማውያኑ'ኩራት' ድርጊቶች ጋር በተያያዘ ቁጣቸውን በመግለጽ ላይ ናቸው። አርሜኒያውያን-አሜሪካውያኑ ወገኖቻችን፤ 'ልጆቻችንን ለሰዶም አንሰጥም!' በማለት በትምህርት ቤቱ ውስጥ ቁጣቸውን ገልጸዋል፤ እነሱን ለመቃወም የተሰበሰቡትን ግራኝ የሰዶም ዜጎችን ተቃውማቸዋል።
አርሜኒያውያን ወገኖቻችን ጠንካሮችና ጀግኖች ናቸው። እንዲህ ዓይነትና በዚህ መልክ ሰዶምን የመቃወም ድፍረት ሊያሳዩ የሚገባቸው ኢትዮጵያውያን መሆን ነበረባቸው። ግን አንዳቸውም ደፍረው እንዲህ አይወጡም፣ ለልጆቹ እንኳን ለመሟገትና ለመታገል የሚነሳ ትውልድ እንደሌለ ደምቢዶሎ፣ አዲስ አበባ፣ ጎንደር፣ መቐለና አስመራ አሳይተውናል።
ሌላው የሚገርመውና የሚያስቆጣው ነገር ደግሞ በዚሁ በሰዶምና ገሞራ የካሊፎርኒያ ግዛት፤ ያውም በሎስ አንጌሌስ አካባቢ 'ገዳም እንሠራለን' ብለው ሚሊዮን ዶላር የሰበሰቡት ግብዞች ነገር ነው። አብዛኛው ገንዘብ ለአረመኔው ግራኝ ድሮን መግዢያ ላይ ውሎ የራሳቸውን ልጆች ያስጨፈጭፉበታል፤ በቀረው ገንዘብ ደግሞ በሎስ አንጌሌስ አሸዋ ላይ 'ገዳም' የሚሉትን የሲሚንቶ ግንብ ማቆም ይጀምራሉ። ባቢሎን አሜሪካን አምላኪዎቹ ሰነፎች ግን ገና ሠርተው ሳይጨርሱ መላዋ ሰዶምና ገሞራ ካሊፎርኒያ በመሬት መንቀጥቀጥ ሙሉ በሙሉ እንደምትወድምና በውቂያኖስ ውስጥም እንደምትቀበር በጭራሽ አያውቁም። ይህን ስንላቸው ፌዝ ነው የሚመስላቸው። አስተዋይና መንፈሳውያን ቢሆኑ ኖሮ ልጆቻቸውን ልክ እንደ አባታችን ሎጥ፤ "ከሰዶምና ገሞራ ውጡ!” ባሏቸው ነበር። አይይ አለመታደል፤ በጣም ያሳዝናል!
❖❖❖[ኦሪት ዘፍጥረት ምዕራፍ ፲፱፥፲፬]❖❖❖
“ሎጥም ወጣ፥ ልጆቹን ለሚያገቡት ለአማቾቹም ነገራቸው፥ አላቸውም። ተነሡ፤ ከዚህ ስፍራ ውጡ፤ እግዚአብሔር ይህችን ከተማ ያጠፋልና። ለአማቾቹ ግን የሚያፌዝባቸው መሰላቸው።”
Blogger Comment
Facebook Comment