✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
እስራኤላዊው የሰዶም ዜጋ ዩቫል ሐራሪ 'AI የሚጽፈው መጽሐፍ ቅዱስ በጥቂት ዓመታት ውስጥ እውን ሊሆን ይችላል።' ይለናል።
የሉሲፈራዊው ተቋም የዓለም ኤኮኖሚ መድረክ (WEF) ምክትል ሰው ሰራሽ አስተውሎት/ አርቲፊሻል (AI) ኢንተለጀንስ መጽሐፍ ቅዱስን እንደገና እንዲጽፍና፣ 'ትክክለኛ የሆኑትን ሃይማኖቶች' እንዲፈጥር ጥሪ አቀረበ።
ሰይጣን ሁልጊዜ የመጽሐፍ ቅዱስን እግዚአብሔር አምላክን ለመኮረጅ ይሞክራል።
“እነሆ፥ በምድር ላይ ራብን የምሰድድበት ዘመን ይመጣል፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር፤ እርሱም የእግዚአብሔርን ቃል ከመስማት እንጂ እንጀራን ከመራብና ውኃን ከመጠማት አይደለም። ከባሕርም እስከ ባሕር ድረስ፥ ከሰሜንም እስከ ምሥራቅ ድረስ ይቅበዘበዛሉ፤ የእግዚአብሔርን ቃል ለመሻት ይርዋርዋጣሉ፥ አያገኙትምም።”
እነማን እንደሆኑ በግልጽ እየነገሩን ነው። በእርግጥ ማዳመጥ መጀመር ያስፈልገናል። አጀንዳ 2030 እንደ ጎርፍ ነው፣ እና ልሂቃኑ እና ሳይንቲስቶች እራሳቸው የፈጠሩትን 'የጥፋት ውሃውን' በአብዛኛው የሰው ልጅ ላይ ሊለቁት አቅደዋል። ይህ ጋኔን ብሎም የዓለማችን ሊቃውንቶች፣ መምህራን የሚነግሩን እኛን ወደ ኋላ ሊተውን እና እነርሱ ግን መርከቡ/ሐመሩ ላይ ለመሳፈር ዝግጁና ፈቃደኛ መሆናቸውን ነው።
ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ከድተው የሰቀሉት ኢየሩሳሌማውያን መሆናቸውን እናስታውስ። የአክሱም ኢትዮጵያውያንን ለረጅም ጊዜ አፍነው በማስጨፍጨፍ፣ በማስራብና በማሰቃየት ላይ ያሉት ከሃዲዎቹ አክሱማውያን (ህወሓቶች) እንደሆኑ ሁሉ፤ ይህ ከቅድስት ምድር እስራኤል የተገኘ አስጸያፊ ግብረ-ሰዶማዊ ቀኑ ሲደርስ በዚህ መርከብ/ሐመር ውስጥ ከጥቂቶቹ ልሂቃን አጋሮች ጋር ሊካተት እንደሚችል በማሰብ ነፍሱን የሸጠ ነው።
እንግዲህ ጥንታውያን በሆኑ ክርስቲያን ሕዝቦች ላይ ጦርነት ማወጃቸው ሊደንቀን አይገባም። ታቦተ ጽዮን፣ የመጀመሪያው መጽሐፍ ቅዱስ፣ ብዙ ጥንታውያን ቅርሶችና ብዙ ምስጢሮች በተደበቁባትና ዛሬ ትግራይ በምትባለዋ ሰሜን ኢትዮጵያ እንደ ህወሓት ያሉትን ከሃዲ የራሳቸውን ሰዎች አስቀድመው በማሰቀመጥ ዛሬ ሙሉ ትኩረት አድርገው ዛሬ የሚታየውን አሰቃቂ የጭፍጨፋ ጂሃድ የከፈቱትም ያለምክኒያት አይደለም። የፈለጉትን ሁሉ ገና ስላላገኙ ነው አክሱማዊቷን ኢትዮጵያ እስካሁን ድረስ ያፈኗትና በተገቢውም ስፋት የማያወሩላት። 'እርዳታ' ተብዬውንም ሁሉ በአግባቡ ሊያቀርቡላት ፈቃደኞች ያልሆኑት። ተባብረው ድራማ በመስራት።
እንግዲህ ሰላሳ ሚሊየን ሕዝብ እንዲራብ በማድረግ ጎን ለጎን ደግሞ በአረመኔው ጋላ-ኦሮሞ አገዛዝ አማካኝነት የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ማዕከል፣ ፓርኮችንና ቤተ መንግስቶችን በድፍረት ለማቋቋም መነሳታቸው ሀገራችን በሰይጣን ጭፍሮች እጅ መግባቷን ነው የሚጠቁመን። በዚህ ጥርጥር የለም። ከግራኝና ባዕዳውያኑ ጋር አብረው በአክሱም ጽዮን ላይ የዘመቱ ሁሉ ከክርስቶስ ተቃዋሚው ወገን ናቸውና ምንም ልላቸው አልችልም። አብዛኛዎቹ “የማስተኚያ” መገናኛብዙኅን ሁሉ የእነርሱው ናቸው፤ ብዙዎቹም የዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር መንፈስ ከነገሰባት ከሐረር (ሐራሪ) ጋር የተያያዘ ነገር ያላቸው መሆኑ ያስገርማል፤ ግን ሁሉም ወዮላቸው!
እኅታንን ቲምኒት ገብሩን፤ እግዚአብሔር ይጠብቃትና፤ ከጉግል የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ዘርፍ ማባረራቸውም በመንፈሳዊው መነጽር ምልከታ ብዙ የሚጠቁመን ነገር አለ።
የዓለማችን ቍ. ፩ ባለኃብትና አዲሱ የትዊተር ባለቤት፤ ኢለን ማስክ ለሰይጣናዊው የሃሎዊን-ኢሬቻ በዓል የባፎሜት-ፍዬል ያለበትን ሰይጣናዊ ልብስ ለብሶ ታይቷል።
ይህ አያስገርምም! የኢለን ማስክን የሕይወት ታሪክ ያነበበ፤ ይህ ትውልደ-ደቡብ አፍሪቃ የሆነ ግለሰብ ባጭር ጊዜ ውስጥ እንዴት ይህን ሁሉ ኃብት ሊያካብት ቻለ? ማን ፈቅዶለት? ብሎ እራሱን ለመጠየቅ ይደፍራል። ኢለን ማስክ ወንዳ-ገረድ' የተባለ ልጅ ሲኖረው፤ ደቡብ አፍሪቃዊው የእርሱ አባትም ከሚያሳድጋት ሴት ልጁ ሁለት ልጆች ወልዷል። ኢለን ማስክ አባቱን በጣም እንደሚጠላው ደጋግሞ ያወሳል። እነ ኢለን ማስክ + የፌስቡኩ ማርክ ዙከርበርግ + የአማዞኑ ጄፍ ቢዞስ + የጉግሉ ሰርጌ ብሪን + የአፕሉ ቲም ኩክ + የማይክሮሶፍቱ ቢል ጌትስ + ለጂኒው ግራኝ አብዮት አሕመድ የኖቤል ሰላም ሽልማት እንዲሰጠው ያደረገውና በእርሱም በኩል ኢትዮጵያውያንን ወደ አውሬነት ለመቀየር ያስችል ዘንድ (ጦርነቱ ወደ አዲስ አበባ እንዳይገባ የተፈለገበት አንዱ ምክኒያት፤ እንዳይፈርስ) ይሆን ዘንድ “የሳይንስ ማዕከል” (ሰው ሰራሽ የማሰብ ችሎታ / የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ተቋም)እንዲቋቋም ያደረገው ሴሰኛው ጀፍሪ ኤፕሽታይን ሁሉም ከጠፍር የመጡ ወይንም ከኒፌሊም ጋር ተዳቅለው የተገኙ የሳጥናኤል ፍጥረታት ሆነው ነው የሚታዩኝ። ሁሉ ነገራቸው በጣም አጠያያቂና አወዛጋቢ ነው!
Blogger Comment
Facebook Comment