በአሜሪካ ውስጥ ያሉትን የ COVID-19 ክትባቶችና ሌሎች መድኃኒቶችን ደኅንነት ክትትል አድርጎ የሚያጸድቀውና ፈቃድ የሚሰጠው አንጋፋው ተቋም ( U.S. Food and Drug Administration (FDA) የምግብ እና መድሓኒት አስተዳደር)ኤፍዲኤ ከ፭፻/ 500ሺህ በላይ የኮቪድ መመርመሪያ ኪቶች በባክቴሪያ ስጋት ምክንያት ከጥቅም ውጭ መሆንና መጣል እንዳለባቸው አስጠንቅቋል።
ባካችሁ የሚከተሉትን ማድረግ አቁሙ፤
☆ የኮቪድ ምርመራዎችን ማድረግ
☆ ጭንብል/ ማስክ ማድረግ
☆ በተለይ ክትባት መከተብ
በሽታ ለመግዛትና ነፍስን ለማስረከብ ሲባል ነው ሰው ብዙውን ጊዜ ወደ ሐኪሞች የሚያመራው፤ ይህ ሁሉ አስፈላጊና ተገቢ አይደለም' ፈውሱ ወይንም መድኃኒቱ ባቅራቢያችን ነው የሚገኘው!
ዶክተሮች ቴዎድሮስ አድሓኖም እና ሊያ ታደሰ ወደ ትግራይ ክትባቶችን እንዳትልኩ።
ለኮቪድ ክትባት ቅስቀሳ ስታደርጉ የነበራችሁ እነ ዶ/ር ዘበነ ለማና የቤተ ክህነት አባላት ተመለሱ።
ባለፈው የአዲስ አበባ መስቀል ደመራ አከባበር ወቅት በተደጋጋሚ ፤ “ተመርመሩ! ተከተቡ!” እያሉ ሲለፍፉ የነበሩት ጋላ-ኦሮሞ የበዓሉ አስተናጋጅ ነበሩ።
ኢትዮጵያውያን አብዛኛዎቻችን ከምናውቀው በላይ በተፈጥሮ ጤነኞች ነን (ከሓዲዎቹ ዶክተሮቻችን ተገዝተዋልና፤ ይህን አያስተምሩም)፤ ስለዚህ ለትንሿ ነገር ወደ ሐኪሞች ለምርመራም ሆነ ለሌላ በጣም አስፈላጊ ላልሆን ነገር መሄድ እራስን በነፃና በከንቱ አሳልፎ እንደመስጠት ነው። ወገን በስንፍና ዝም ብሎ ወደ ዶክተሮች እየሄደ ደሙን፣ መቅኒውንና ዘረ መሉን በመስጠቱ ነው ጠላት ማንነታችንና ምንነታችንን አጥንቶ መርዙን የሚሰራብን።
Blogger Comment
Facebook Comment