ቲም ኮኸን ልዑል ቻርለስ የማይታበል ጸረ-ክርስቶስ ስለመሆኑ ከአመታት በፊት መጽሐፍ ጽፎ ነበር። ከጥቂት ዓመታት በፊት መጽሐፉን አዘምኗል እና አሁን ዛሬ በሉሲፈራውያኑ የተቀባው የንጉሥ ቻርለስ ዘውድ ንግስና የራዕይ ክስተቶችን እንዴት እንደሚያመጣ በሰፊው ይናገራል።
ንጉስ ቻርለስ ሳልሳዊ የእስልምና ጸረ-ክርስቶስ ነቢይ መሐመድ ዘመድ ነው።
ንግስት ኤልሳቤጥ Iከጸረ ከክርስቶስ ተቃዋሚው የእስልምና ነብይ መሐመድ ጋር ዝምድና አላትን? የታሪክ ተመራማሪዎች ኤልሳቤጥ የቤተሰቧን ዛፍ ከ ፵፫/43 ትውልዶች በመከታተል የእስልምና መስራች ዘር ነች ብለው ያምናሉ።
ንግሥት ኤልሳቤጥ እና ንግሥት ቻርሎት የኢትዮጵያ ዝርያ ያላቸው ሴቶች ነበሩ። እንግዲህ ይህ የክርስቶስ ተቃዋሚው ዝምድና ምናልባት በግራኝ አሕመድ ቀዳማዊ ወረራ ወቅት ከዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር ዲቃላዎች ጋር የተቆራኘ ሊሆን ይችላል። የንግሥታውያኑ ዘመዶች በወቅቱ ወደ ጎንደር አካባቢ ተጉዘው ነበር። ይህ በጣም አስገራሚ ክስተት ነው፤
ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት ግራኝ ቀዳማዊ መላዋ ኢትዮጵያውያን እየወረረ ባዳከመበት ወቅት፤ ለእርዳታ መጥተው የነበሩት ፖርቱጋሎች በተለይ ሠፈረው የነበሩት ጎንደር አካባቢ ነበር። እነዚህ የፖርቱጋል ወታደሮች ከኢትዮጵያውያን ሴቶች ጋር የወሲብ ግኑኝነት በማድረግ በጊዜው ለኢትዮጵያ ያልተለመዱ እና ባይተዋር የነበሩትን ጨብጥን እና ቂጥኝን አስተላልፈውባቸው ነበር። እነዚህን የአባላዘር በሽታዎችን በግብረ ሥጋ ግንኙነት ፖርቱጋሎች በማስተላለፋቸው እጅግ በጣም የተዳከመው የጎንደር አካባቢ ሕዝብ ማምለጥ የቻለው ወደ ትግራይ አምልጧል(የእነ መለስ ዜናዊን አባቶች ጨምሮ ብዙ ታዋቂ ቤተሰቦች በትግራይ ሰፍረዋል)በጎንደር የቀረውና የተዳከመው ግን ለኦሮሞ/ጋላ ወረራ ሰለባ በመሆን ዛሬ የምናየውን የስጋ ማንነትና ምንነት ያለውን የአዛዜል ዲቃላ የኦሮማራ ማሕበረሰብ መፍጠር ችሏል።
King Charles III Faces Pressure to Return Sacred Tabot / The Ark of The Covenant to Ethiopia
አዲሱ 'ንጉሥ ቻርለስ ሳልሳዊ' የቃል ኪዳኑን ታቦት (ጽላተ ሙሴን)የሚወክለውን የተቀደሰውን ታቦት ወደ ኢትዮጵያ እንዲመለስ ግፊት ተደረገበት።
በቀጥታ በንጉሣዊው ሥልጣን ሥር የሚገኘው ዌስትሚኒስተር አቤይ፣ በአሁኑ ጊዜ ቅዱሱን ጽላት ለመመለስ ፈቃደኛ አልሆነም።
ጊዜውን በደንብ እንዋጅ፤ ይህ በአጋጣሚ አይደለም፤ ንግሥቲቱም የተቀበረችው እዚሁ ጽላታችን አጠገብ ነው፤ ለማንኛውም ሁሉም ተደናግጠዋል!
የንግሥት ኤልሳቤጥ ዳግማዊ ሞት፣ 'አዲስ' ንጉሥ አዲስ የ፳፻፲፭ አመት የጽዮንና የጽዮናውያን ጠላቶች ተርበድብደዋል፣ በሃገራችን አረመኔዎቹ ጋላ-ኦሮሞዎችና እኵዩ ኢሳያስ አፈቆርኪ የሉሲፈራውያኑ ወኪሎች ንጹሐን ወገኖቻችን ከዓዲ ደዕሮ እስከ ወለጋ በመጨፍጨፍና በማስቃየት ላይ ናቸው።
ያው እንግዲህ፤ ከኢትዮጵያ እስከ ፍሎሪዳ አሜሪካ፣ ከብሪታኒያ እስከ ኢራን፤ በመላው ዓለም ጽላተ ሙሴ ድንቅ ሥራውን እየሠራ ነው። ሞኞቹና ግትሮቹ የህወሓት ደጋፊዎች የደምና መቅኔ ተምሳሊት የሆኑትን ሁለት ቀለማት(ፀረ-ሥላሴ/Antitrinitarian፣ ሁለትዮሽ/Dualistic)) በመልበስ ፈንታ፣ የሉሲፈር/ቻይና ሰንደቅዓላማ በማውለብለብ ፈንታ ነጭ ለብሰው፣ የቃልኪዳኑን ታቦት ተሸክመውና የጽዮን ሦስት ቀለማት (Trinity/ሥላሴ)ያረፉበትን የንጉሠ ነገሥት አፄ ዮሐንስ ሰንደቅን እያውለበለቡ በምዕራባውያን ከተሞች ጎዳናዎች ላይ ለሰልፍ መውጣቱን ቢያዘወትሩ፣ እንዲሁም በጦር ሜዳው ሆነ በሌሎች ቦታዎች “ድል” በተቀዳጁ ቁጥር ለእግዚአብሔር፣ ለጽዮን ማርያም፣ ለቅዱሳኑ እና ለጽላተ ሙሴ ምስጋናቸውን ቢያሳዩ ኖሮ የሕዝባችን የስቃይና ሰቆቃ ጊዜ ባጠረልን እንዲሁም የጽዮን ጠላቶችም በሳምንት ውስጥ በተጠራረጉ ነበር።
እጅግ በጣም ከሚያሳዝኑኝ ጉዳዮች መካከል አንዱ ይህን መጠቆም የሚችል አባት፣ ልሂቅና ባለሥልጣን አለመኖሩ ነው። ከሌላውስ ምንም ነገር አልጠብቅም፤ ግን በተለይ ከትግራይ የወጡ መንፈሳውያን አባቶች ይህ ትልቅ መለሎታዊ ምስጢር በግልጽ ሊታያቸው በቻለ ነበር። አልማር ስላልን፣ ልባችንም ስለደነደና የተመረጡትም እየሳቱ ስለሆኑ ወጥቶ እውነቱን በድፍረት ሊናገር የሚችል አባት እናገኝ ዘንድ አልተፈቀደልንም። በዚህ እጅግ በጣም አዝናለሁ!
ሆኖም ግን ኃያሉ የቃልኪዳኑ ታቦት ድንቅ ሥራውን መሥራቱን ይቀጥላል። ታቦተ ጽዮን፤ ፈጠነም ዘገየም፡ በአክሱም ጽዮን ላይ የዘመቱትን ሉሲፈራውያን ሁሉ ከእነ ጭፍሮቻቸው፣ ንብረቶቻቸውና ምልክቶቻቸው አንድ በአንድ ይጠራርጋቸዋል። ፻/100%!
✞✞✞[፪ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ምዕራፍ ፲፬፥፭፡፮]✞✞✞
"የጦር ዕቃችን ሥጋዊ አይደለምና፥ ምሽግን ለመስበር ግን በእግዚአብሔር ፊት ብርቱ ነው፤
የሰውንም ሓሳብ በእግዚአብሔርም ዕውቀት ላይ የሚነሣውን ከፍ ያለውን ነገር ሁሉ እናፈርሳለን ለክርስቶስም ለመታዘዝ አዕምሮን ሁሉ እንማርካለን።
Blogger Comment
Facebook Comment