የቴክሳስ የገበያ ማዕከል ተኩስ፤ የተጠረጠረውን ታጣቂን ጨምሮ ፱/9 ሰዎች ሞተዋል፡ ፯ ቆስለዋል
በትናንትናው ቅዳሜ ማታ ላይ ነው በሰሜን ዳላስ ከተማ ይህ አሳዛኝ ክስተት የተፈጸመው። በየቀኑ ተመሳሳይ ጭካኔ የተሞላባቸው ግድያዎችን በተለይ በአሜሪካ ሲከሰቱ እያየን ነው።
በተጨማሪ ይህ የተከሰተው የክርስቶስ ተቃዋሚው የብሪታኒያ ንጉሥ የንጉሥ ቻርለስ ሳልሳይ የንግሥና ሥነ ሥርዓት (ኮሮኔሽን/ኮሮና/ዘውድ)በተካሄደበት በትናንትናው ቅዳሜ ዕለት ነው። በዚህ ሥነ ሥር ዓት ዋዜማ ዓርብ ዕለት ደግሞ የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ሐላፊ ዶ/ር ቴድሮስ አድሓኖም "ኮሮና አበቃላት/ሞተች!" ብለውን ነበር።
የብሪታኒያው ንጉሥ ቻርለስ ሳልሳዊ ለኮሮና ወረርሽኝ ሤራ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ካደረጉት ሉሲፈራውያን መካከል አንዱ ናቸው።
ቀደም ሲል ያቀረብኩት፤
Corona = ዘውድ
ዶ/ር ቴዎድሮስ ለዚህ ሤራ ነበር የተመረጡት
የዓለም የጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴዎድሮስ አድሓኖም የኮሮና ወረርሽኝ ያለበት ደረጃ ዓለም አቀፍ የጤና ስጋት ሆኗል፤ በአንዳንድ አገራት ውስጥ በዋናነት ከሰው ወደ ሰው የታየው የበሽታው ስርጭት አሳስቦናል" ብለዋል።
ዶ/ር አድሓኖም ገና እንደተመረጡ ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሓኖምን የዓለም ጤና ድርጅት ሃላፊ አርገው መሾማቸው በተለይ በኢትዮጵያውያን ላይ ያዘጋጁት ተንኮል ስላለ ነው።” ለማለት ተገድጄ ነበር።
Blogger Comment
Facebook Comment