ቲቤት እና ትግራይ


✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ 

ተሲስ (ምዕራባውያኑ ኤዶማውያን + ምስራቃውያኑ እስማኤላውያን)-ፀረ-ፀረስታ (ቻያና + ሩሲያ)-ውህደት/መደመር)(የሕዝብ ቁጥር ቅነሳ)

የሰይጣን አምልኮ ወደ እርኩስ የደም ማፍሰስ እና እልቂት ይመራል።

(ቲቤት እና ትግራይ)

በወንጀለኞቹ ሻዕብያዎች በኩል ለከሃዲዎቹ ህወሓቶች ያንን የሉሲፈር/ቻይናን ሰንደቅ ያቀበለቻቸው ቀይቷ ቻይና በቲቤት ግዛት፤ ኤርትራና ጋላ ኦሮሞ ደግሞ በትግራይ ላይ እየፈጸሙት ያሉት ጀነሳይድ ነው። ልክ እንደ ትግራይ ተራራማ የሆነችውና በአብዛኛው በጣም ተመሳሳይ የሆነ መንፈሳዊ ስብዕና ያላት ቲቤት ያው እንደ ትግራይ ለብዙ ዓመታት ዙሪያዋን በቻይና ተከብባ ከፍተኛ ችግር ላይ ትገኛለች። የውጭ ሰዎች ወደ ቲቤት መግባት አይችሉም፤ ቲቤት እንደ ትግራይ ዝግ ናት። ለረጅም ጊዜ የሃን ቻይናዎች በቲቤት ብዙ ግፍ እየሠሩ ነው። ዓለምም ልክ እንደ ትግራይ ጉዳይ ዝም፣ ጭጭ ነው። ወስላታው ነፃ ግንበኛ'ዳላ ላይማ'ልክ እንደ እነ ግራኝ አሕመድ፣ አፈወርቂ አብደላ-ሃሰንና ደብረ ጽዮን/ጌታቸው ረዳ የሉሲፈራውያኑ ወኪል ነው።

በትግራይ የዘር ማጥፋት ጦርነቱ ልክ እንደ ጀመረ በሕዝብ ደረጃ ከሁሉም ሀገራት ቀድመው ከአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ልጆች ጋር ሕብረት ያሳዩት የቲቤት መነኮሳት ነበሩ። ይህ ያለምክኒያት አልነበረም። የቲቤት፣ ኔፓልና ኮርያ ሕዝቦች ከአክሱም አካባቢ የፈለሱ ሕዝቦች ናቸው የሚል ግምት አለኝ።

በጎንደር እና ሐረር ካሉ ‘ክርስቲያኖች’ ይልቅ የቲቤት ተራራ ቡድኻ መነኮሳት ለአክሱም ጽዮን ቀርበዋል።

Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment