ከ፫ የመከራ ዓመታትና እና ፩ ቢሊዮን ሰዎች ከተቀነሱ በኋላ፤ 'ኮቪድ-19 ማብቃቱን ታወጀ!

ከ፫ የመከራ ዓመታትና እና ፩ ቢሊዮን ሰዎች ከተቀነሱ በኋላ፤ 'ኮቪድ-19 ማብቃቱን ታወጀ!

✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ 

ከ፫ የመከራ ዓመታትና እና ፩ ቢሊዮን ሰዎች ከተቀነሱ በኋላ፤ 'ኮቪድ-19 ማብቃቱን አውጃለሁ!'፣ ኮቪድ-19 ከአሁን በኋላ ለዓለም ጤና ስጋት አይደለም –' ዶ/ር ቴዎድሮስ

ልብ እንበል፤ ይህ አዋጅ የወጣው የመድኃኔ ዓለም ዕለት፤ ሚያዝያ ፳፯/፳፻፲፭ ዓ.ም ነው! እንደ ወረርሽኝ የታወጀው መጋቢት ፪/፳፻፲፪ ዓ.ም ነበር።

Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment