✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
የዩኤስ አሜሪካ የመከላከያ ሚኒስቴር ኮቪድ መኖሩ ከመታወቁ ከ ሦስት ወራት አስቀድሞ በዩክሬን ውስጥ ለ 'COVID-19 ምርምር' ሥራ የማስቀጠሪያ ውሎችን ሲፈራረም ነበር
አንድ አዲስ ዘገባ እንደሚያሳየው አሜሪካ ወረርሽኙ ከመጀመሩ ከሦስት ወራት በፊት የኮቪድ -19 ተመራማሪዎችን እየቀጠረች ነበር። እና ለእነዚህ ሥራዎች/ ሃላፊነቶች የት ተቀጥረው ነበር? አዎ! በእርግጥ በዩክሬን።
አስቀድመው ለመጭው የጦርነትና የክትባት ዘመቻ ለመዘጋጀት እነ 'ጌታቸው' ቢል ጌትስ እ.ኤ.አ. በ2017 ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሓኖም ገብረእየሱስን የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር አድርገው መረጡ። ዶ/ር ቴዎድሮስ በአስከፊው የዘር ማጥፋት ጦርነት የተጠቃችው የትግራይ ክልል ተወላጅ መሆናቸው በአጋጣሚ አይደለም። ገና ጦርነቱ ሳይጀምር ጥርጣሬየንና ስጋቴን በዚህ መልክ ስገልጽ ነበር።
Blogger Comment
Facebook Comment