የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚደንትዶናልድ ትራምፕ፤ “በአሜሪካ ውስጥ እንደዚህ ያለ ነገር ሊከሰት ይችላል ብዬ አላስብም ነበር - አሜሪካ ወደ ሲኦል እየገባች ነው።


✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ 

እኛ እንደ ሃገር እየወደቅን ነው። እና አሁን እንደ ጆርጅ ሶሮስ ያሉ አክራሪ ግራኝ እብዶች ህግ አስከባሪዎችን በመጠቀም በምርጫችን ጣልቃ ሊገቡ ይፈልጋሉ። ”

በተለይ አሜሪካ አረመኔውን የጋላ-ኦሮሞ አገዛዝ መደግፍ ጀምራ በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ላይ የተፈጸመው ግፍና ወንጀል ተባባሪ ከሆነች በኋላ አንዳንዶች ጥቂቶቻችን፤ “አሜሪካ አበቃላት!” የምንለው ነው ፕሬዚደንት ትራምፕ ያረጋገጡልን። ከሁለት ቀናት በፊት፤ “ነገ ማክሰኞ ሚያዝያ 4 ቀን 2023 ምን ይኖር ይሆን?" ስል፤ ምናልባት ሽብር ወይም የተፈጥሮ አደጋ እንጂ ከፕሬዚደንት ትራምፕ ጉዳይ ጋር የተያያዘ ነገር ሊኖር ይችላል ብዬ በጭራሽ አላሰብኩም። እንዲያውም ትራምፕ ወደ ኒውዮርክ እንደሚያመሩ አልሰማሁም ነበር። ትራምፕ ራሳቸው እንደመሰከሩት፤ “ይህ ታሪካዊ ቀን ነው!” የባቢሎን ውድቀት የጀመረውም በፈረንጆቹ ኖቬምበር 4፣ 2020 ዓ.ም በአሜሪካውያኑ ፈቃድ፣ ፍላጎትና ድጋፍ በአክሱም ጽዮን ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች የዘር ማጥፋት ጦርነት በጀመረበት ዕለት ነው። ፕሬዚደንት ትራምፕ ከስልጣናቸው የተወገዱትም በዚሁ ዕለት መሆኑ አጋጣሚ እንዳልሆነ ሁላችንም እያየነው ነው።

ፕሬዚደንቱ ያሉት ለምርጫ ዘመቻ ይሁን አይሁን፤ ግን ከአሜሪካውያኑ አፍ ይህን በምስክርነት ስንሰማ እንዴት ያስደስታል። አሁንም አሜሪካ ወደ እግዚአብሔር ለመመለስ ፈቃደኛ ካልሆነችና እነ ግራኝ አብዮት አህመድን በእሳት እስካልጠረገች ድረስ ገና ብዙ መዓት ነው የሚመጣባት። አሜሪካ በተፈጥሮ መልክ ከሚደርስባት ቅጣት በተጨማሪ ልክ እንደ እስራኤል የእርስበርስ ጦርነት ይመጣባታል። ልክ እንደ በፊቱ ዲሞክራቶችና ሪፓብሊካኖች በሰሜንና ደቡብ ተከፋፍለው እርስበርስ መባላት የሚጀምሩበት ጊዜ ሩቅ አይደለም። በተገላቢጦሹ ደቡባውያኑ ኢትዮጵያ ዘ-ስጋ በሰሜን ኢትዮጵያ ዘ-ነፍስ ላይ እንደዘመቱት፤ ሰሜናውያኑ ዲሞክራቶች በደቡባውያኑ ሪፓብሊካኖች ላይ የሚዘምቱ ይመስላሉ፤ ልክ እንደነ ግራኝ ድሮኖችን፣ ኬሚካሎችንና ምናልባትም ኑክሌር ቦንቦችን መገንጠል በሚፈልጉት እንደ ቴክሳስ ባሉ የደቡቡ ግዛቶች ላይ የሚያዘንቡ ሆኖ ነው የሚሰማኝ። 'ለአሜሪካ እሞታለሁ'“ እንደሚለው ልክ እንደ ከሃዲው ግራኝ አሕመድ፤ ፕሬዚደንት ጆ ባይደንም ከወራት በፊት ፤ አሜሪካን/መንግስትን ለመዋጋት 'F-15' ተዋጊ ጄት ያስፈልጋል” ሲሉ የተናገሩትን እናስታውሳለን:-

ያም ሆነ ይህ፤ እነ ባይድና ኦባማ ከፍተኛ ፈተና ነው በመጪዎቹ ሳምንታትና ወራት የሚጠብቃቸው። አሜሪካን የምታመልኩ ኢትዮጵያዊያ፤ በጣም ዘግይታችኋልና።
Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment