ሰሜን ጠል፣ ፀረ-ኢትዮጵያ፣ ፀረ-ተዋሕዶ፣ ፀረ ግዕዝ ፖለቲከኞች

✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ 

ግራኝ ዐቢይ አሕመድ በመቶ ሺህ የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን በሱዳን እየማቀቁ ነው ለታሪካዊቷ ኢትዮጵያ ቀንደኛ ጠላት ቱርክ ውለታ እየዋለላት ያለው። ወንጀለኞቹ አጋሮቹ ህወሓቶችም ከግራኝ አሕመድና ከኢሳያስ አብደላ-ሃሰን ጋር በጋራ የፈጸሙትን ወንጀል ለመሸፍንና ሽጉጣማዋን ትግራይን ገንጥለው የኢ-አማኒያን ሲዖል ለመመስረት የሽግግር ጊዜ በመግዛት ላይ ናቸው። ግን መስሏቸው ነው፤ እነ ጌታቸው ረዳን ከረባት፣ ሱፍ፣ ጥቁር መነጸርና የጋላ-ኦሮሞ ሽልማት አይሸፍናቸውም/አያድናቸውም።

'ሳዊሮስ' የተሰኘውን የጋላ-ኦሮሞና ጭፍሮቹን ወደ ትግራይ ያስገቧቸው እነ ደብረ ጽዮን ናቸው። በአክሱም ጽዮናውያን ላይ ለመሳለቅ! ደብረ ጽዮን አሁን የትግራይ ፓትርያርክ ሆኖ አክሱም ጽዮናውያንን፣ ቤተ ክርስቲያናቱንና ገዳማቱን የማሳደዱን ሃላፊነት ወስዷል። 

እነዚህ ሰሜን ጠል፣ ፀረ-ኢትዮጵያ፣ ፀረ-ተዋሕዶ፣ ፀረ-ግዕዝ ፋሺስቶች ናቸው፤ እኛ አንታወቅም፣ እነርሱ ግን ያውቁናል፤ ዝም አንላቸውም፤ የሚቻለንን ሁሉ በማድረግ ላይ ነን፤ የእግዚአብሔርና ቅዱሳኑ ሥራም በመሥራት ላይ ነው።

Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment