✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
ይህ 'ዜለንስኪ' የተሰኘው የዩክሬይን መሪ፣ ልክ እንደ ግራኝ አብዮት አሕመድ ዓሊ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ወንድማማቾችን እርስበርስ እያባላ ያስጨርሳቸው ዘንድ በሮማውያኑ/ ኤዶማውያኑ ሥልጣን ላይ ከመውጣቱ በፊት በቴሌቪዥን፣ ፊልሞችና ቴዓትር ቤቶች እየተኳኳለ፣ የሴት ልብስ እየለበሰ፣ ግብረ-ሰዶማዊ ሆኖ ሲተውን የነበረ የአዛዝኤል/ሳጥናኤል ቁራጭ ነው።
እንደሚታወቀው አዛዝኤል የተባለው ክፉ መንፈስ እንዲሁ ለሴቶች ጌጥ ማጌጥን ዓይን መኳኳልን ቅንድብ መቀንደብን ለወንዶች ደግሞ ሰይፍ እና ጋሻ መስራትን እያስተማረ ጦረኛ ሆነው እርስ በእርስ እንዲጨራረሱ ያደረገ እርኩስ መንፈስ ነው።
Blogger Comment
Facebook Comment