የሲአይኤው ሃፍረተ-ቢሱ ጌታቸው ረዳ በቢቢሲ ሃርድቶክ - ዓርብ ነሐሴ ፯/፳፻፲፫ ዓ.ም ስቴፈን ሳኩር ለአቶ ጌታቸው፡
ጋዜጠኛው ገና ያኔ እንዲህ ሲል ጠይቆታል፤ “በትግራይ የተፈጸመውን ግፍ ለመመርመር የስምንት ወራት ጊዜ ነበረህ፤ እስካሁን ምን አገኘህ?”
እንግዲህ ይህ ቃለመጠይቅ የተደረገው ከዓመት ተኩል በፊት ነበር። እነዚህ ወንጀለኞች እሳክሁን አክሱም ጽዮናውያን አባቶቻችንና እናቶቻችን የሚገኙበትን ሁኔታ በሚመለከት ዛሬም ተገቢውን መረጃ ከማውጣት ተቆጥበዋል። አቅደውት የነበረውን የሕዝበ ክርስቲያን ጭፍጨፋ በከፊልም ቢሆን ስላሳኩ አሁን ያለሃፍረት "ድላቸውን" እየተዘዋወሩ በማክበር ላይ ናቸው፤ ስካር ላይ ናቸው፣ ሽርሽር ላይ ናቸው።
አረመኔዎቹ ህወሓቶች ሕዝባችን ምን ዓይነት ሁኔታ ላይ እንዳለና ምን ያህል ጉዳት እንደደረሰበት የማይነግሩን ከአረመኔው ፋሺስት ጋላ-ኦሮሞ አገዛዝ ጋር ሆነው የሠሯቸውን ግፎችና ወንጀሎች ለመደበቅ እየሠሩ ነው። ወንጀሉ ሁሉንም ቡድኖች፣ የምዕራባውያን ሃገራትን፣ ዓረቦቹን፣ ቱርኮቹን፣ ዓለም አቀፋዊ ተቋማቱን ብሎም እነ አንቶኒዮ ጉቴሬዝንና ቴድሮስ አድሓኖምን ጨምሮ ብዙ ግለሰቦችን ጭምር ስለሚመለከት አሁን በእነ ባቢሎን አሜሪካ ትዕዛዝ "ሰላም" ብለው ጊዜ በመግዛት ላይ ናቸው፣ ነገሮችን በማረሳሳትና ሕዝቡንም በድጋሚ በማታለል ላይ ናቸው።
አዎ! እነዚህ አረመኔዎች እጅግ በጣም ብዙ የሚደብቁት ነገር አለ። ባጭር ጊዜ ውስጥ አንድ ሚሊየን ተኩል የሚሆነውን ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ሕዝባችንን ጨርሰው ዓለም ጸጥ በማለቱን እንዲሁም እነርሱ ምንም ሳይሆኑ እንዳሰኛቸው ይህን ያህል መንሸራሸር፣ መሳከርና መሳለቅ ከቻሉ፤ በቀጣዩ ምናልባት፤ "ሌላ ሁለት ሦስት ሚሊየን አክሱም ጽዮናውያንን የመጨረስና ደማቸውንም ለዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር የመሰዋት ዕድል አለን፤ በዚህም ሉሲፈራውያኑ አለቆቻችንን እናስደስታለን፤ እኛንም አመስግነው ባግባቡ ይንከባከቡናል፣ ያስጠጉናል፣ ሕክምና ያደርጉልናል" ብለው ያስባሉ።
ወደ ደብረዘይት ሆራ አምርተው በዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር ምራቅ የተጠመቁት እነ ጌታቸው ረዳና ጻድቃን ገብረ ትንሳኤ ዛሬም ከግራኝ ጋር አብረው ሰሜን ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖችን ለመጨፍጨፍ፣ ለማስራብና ለመበከል በድጋሚ በጣታቸው ደም ፈርመዋል። ለጊዜው ሕዝቡን በድጋሚ ለማስተኛትና የሰሩትን ግፍና ወንጀል ለማስረሳ፤ "ራያንና ወልቅያትን አስመለስን፤ ትግራይ ትስዕር!" ብለው እራሳቸውን በስልጣን ላይ ለማደላደል ይሞክራሉ። አይይይ!
የዘር ማጥፋት ጦርነቱን እንደጀመሩት ስለው የነበረውን አሁንም እደግመዋለሁ፤ አረመኔዎቹ እነ ጌታቸው ረዳና ደብረ ጽዮን በዘር ማጥፋት ዘመቻው ወቅት በጭራሽ በተንቤን በረሃ አልነበሩም፤ እስኪ ተንቀሳቃሽምስል(ቪዲዮ) ያሳዩን፤ በጭራሽ እዚያ አልነበሩም! እነዚህ አውሬዎች ከባድ ሕመምተኞች ሆነው ያለ በቂ ህክምና እና ካቲካላ ያን ሁሉ ጊዜ ዋሻ ውስጥ ተደብቀው ሊያሳልፉ አይችሉም። የነበሩት፤ ወይ በደብረ ዘይት፣ በናዝሬት፣ በጂቡቲ፣ በደቡብ ሱዳንና በሌላ ምቹ ስውር ቦታ ነው።
Blogger Comment
Facebook Comment