✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
'ፎርት ዴትሪክ' በፍሬድሪክ ሜሪላንድ ውስጥ ቁልፍ የዩናይትድ ስቴትስ ጦር ሃይሎች መገኛ ነው። ብዙ ወረርሽኝ-ተኮር ቤተ ሙከራዎች በዚህ ቦታ ይካሄዳሉ። በመስከረም ፩ዱ የተቀነባበረ ጥቃት ማግስት ለአሜሪካ ፖለቲከኞች በደብዳቤ አማካኝነት ሲላክ የነበረው "አንትራክስ" የተሰኘው የባዮ-መሳሪያ/መርዝ የተገኘውም ከዚሁ ከሉሲፈራውያኑ የምርምር ማዕከል ከ 'ፎርት ዴትሪክ' ነው።
 የብሪታንያው ፖለቲከኛ እንዲህ ብለዋል፤
ባለፈው የገና/ አዲስ አመት ዋሽንግተን ዲሲን በጎበኘሁበት ወቅት የዩኤስ መከላከያ ክፍል/ሚንስትር ለቫይረሱም ሆነ ለክትባቱ ተጠያቂ እንደሆነ ተነግሮኝ እንደነበር አረጋግጣለሁ። ፎርት ዴትሪክ ተሰይሟል። እንዲሁም በካናዳ ውስጥ መገልገያ። በወሩ መገባደጃ ላይ በዓለም ዙሪያ ተጠያቂ በሆኑ ብዙ ፖለቲከኞች እና ባለስልጣናት ላይ የወንጀል ክስ እንደሚጀምር እጠብቃለሁ።
አንድሪው ብሪጅን በኮቪድ አጭበርባሪዎች እና ክትባት አራማጆች ላይ የቆሙ የፓርላማ አባል ናቸው። ስለ ጉዳዩ በመናገራቸው ከፓርላማ አግደዋቸው ነበር።
...ነጠብጣቦቹን እናገናኛቸው፤
☆ የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት መግቢያ ዕለት እነ ጆርጅ ቡሽ ከሳውዲዎች ጋር ሆነው የሽብር ጥቃት በራሳቸው ሕዝብ ላይ አካሄዱ። (በዓለማችን ከህወሓቶች ጎን "ህዝቤ" በሚሉት ማህበረሰብ ላይ ጥቃት የፈጸሙ ብቸኞቹ ወንጀለኞች)

☆ ጁላይ 1፣ 2017 ከአክሱም ጽዮን የተገኙት ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም የዓለም ጤና ድርጅት ድርጅት ዋና ኃላፊ ሆነው ተመረጡ። ሮማዊው ጋኔን የኮቪድ፣ የኤድስና የኢቦላ አባት፤ ጣልያን-አሜሪካዊው ዶ/ር አንቶኒ ፋውቺ እና ዶ/ር ቴዎድሮስ ጥሩ ግኑኝነት አላቸው።
☆ ከሦስት ዓመታት በፊት ልክ ባለፈው 11 ማርች 2020 ዕለት በዶ/ር ቴዎድሮስ የሚመራው የዓለም ጤና ድርጅት 'ኮቪድ-19' ዓለም አቀፍ ወረርሽኝ እንደሆነ አወጀ።
☆ በማግስቱ ሜሪላንድ + ዋሽንግተን ዲሲ + ቪርጂኒያ ዙሪያ የሚገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት ቀሳውስት "እጣን" ከወረርሽኙ ይከላከላል በሚል መንፈስ ተነሳስተው በእነዚህ ግዛቶች የሚገኙትን ከተሞች ጎዳናዎች በመኪና እየዞሩ እንዲያጥኑ ከእነ ሲ.አይ.ኤ ፈቃድ አገኙ።
☆ በኖቬምበር 4፣ 2020 ዓ.ም ልክ በአሜሪካ ፕሬዚደንት ምርጫ በሚካሄድበት ዕለት የዘር ማጥፋት ጦርነቱን በአክሱም ጽዮን ላይ ጀመሩ
 ዋው! ታቦተ ጽዮንን ፍለጋ...
Blogger Comment
Facebook Comment