የትግራይን አሰቃቂ ግፍና ወንጀል ለመድገም ፍላጎት አለ!

✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ 

አረመኔውን ግራኝ አብዮት አሕመድ ዓሊን አሁን ማዳን የባይደን ምርጫ ነው። የግራኝን ወንጀለኛ ድርጊት ከስር መሰረቱ መጥረግ ነው። በዘር ማጥፋት ወንጀል የተፈፀመውን ጋላ-ኦሮሞ መሸለም ምርጫ ነው። ጭፍጨፋውን ያለምንም መዘዝ ለኤርትራ እንዲሰጥ መፍቀድ ምርጫ ነው። የግራኝ አብዮት አሕመድ መሲህ ውስብስብ እና አመራሩን በሚጠራጠሩ ቡድኖች ላይ የትግራይን አሰቃቂ ግፍና ወንጀል መጽሃፉን ለመድገም ፍላጎት ስላለ አረንጓዴ ማብራት ምርጫ ነው።

 ሁሉም አብረው እየሠሩ ነው/ በሰሜን ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖች ላይ ከተፈጸመው ጭፍጨፋ ጀርባ አሜሪካ አለችበት።

ዘር አጥፊዎቹ በ አራት ወራት ውስጥ ሁለት ጊዜ ተገናኙ ፤ ከዚህ ገጠመኝ የዓለምን ትኩረት ለማራቅ ሲሉ ደግሞ በጥቁር ባህር ላይ ድሮኗን አፈፈነዷት ፥ ልክ እንደ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቦይንግ 737 ማክስ አደጋ። ምንም አያስደንቅም።

ዶ/ር ቴዎድሮስንም የክርስቲያን የዘር ማጥፋት እየተካሄደበት ካለው እና የመጽሐፍ ቅዱስ የቃል ኪዳኑ ታቦት ከሚቀመጥበት ከአክሱም ጽዮን መምረጣቸው አይገርምም።

አንድ የሃገር መሪ ሁለት ወይንም አምስት አስር ሰዎችን ቢገድል፤ ምዕራባውያኑ እና ምስራቃውያኑ ሉሲፈራውያን የዓለማችን ፈላጭ ቆራጮች አጭር የውግዘት መግለጫ በኢንባሲዎቻቸው በኩል ያወጣሉ፣ ለስለስ ያለ ማስጠንቀቂያ ይሰጡታል። (በብዙ ሃገራት እንደሚታየው)

አንድ የሃገር መሪ ሺህ፣ ሃምሳ ሺህ ወይንም መቶ ሺህ ዚጎችን ቢገድል ውግዘቱ ጠንከር ይላል፣ ስለ 'ሰብዓዊ መብት ጥሰትያጉረመርማሉ፣ የተባበሩት መንግስታት ጸጥታው ምክር ቤት ይጠራል፣ ማዕቀብ ይጣላል። መሪው ግድያውያን ሲያቆም፤ "በቂ ደም አላፈሰስክም!" ብለው ሉሲፈራውያኑ ሠራዊቶቻቸውን "በጸጥታ አስከባሪ" ስም ይልኩበትና ከስልጣን ያስወግዱታል። (በላቲን አሜሪካ፣ በቀድሞዋ ዩጎዝላቪያ፣ በአፍጋኒስታን፣ በሱዳን፣ በሶሪያ፣ በኢራቅ፣ በሊቢያ፣ በማሊ፣ በናይጄሪያ፣ በቡርኪና ፋሶ፣ በጊኒ ቢሳው ወዘተ።

አንድ የሃገር መሪ እስከ አንድ ሚሊየን ወይንም ከዚያም በላይ ዜጎቹን ሲጨፈጭፍ/ሲያስጨፈጭፍ ሉሲፈራውያኑ ለመሪው ባፋጣኝ የሰላምና እርቅ ሂደቶችን ያደርግ ዘንድ ይነግሩትና ውደሳውን፣ ሽልማቱን፣ መሣሪያውንና ገንዘቡን ሁሉ ባፋጣኝ ያጎርፉለታል። (ለግራኝ ኢትዮጵያ ለዜልንስኪ ዩክሬይን)። እየተፈጸመ ስላለው ግፍና ጭካኔ ዝም ጭጭ ይላሉ። ለዚህም ነው አዲስ አበባ የሚገኙት ያልተባበሩት መንግስታት፣ የአፍሪካ ህብረት፣ የአውሮፓ ህብረት ጽሐፍት ቤቶች እና የምዕራብ ሃገራት ኤምባሲዎች ምንም አይነት ውግዘትና መግለጫ የማይሰጡት። ግልጽ ነው፤ የዘር ማጥፋትን ወንጀልየሕዝብ ቁጥር ቅነሳውን (በተለይ የኦርቶዶክስ ክርስቲያኑን)ስለሚፈልጉት ያከብሩታል።

Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment