የዶናልድ ትራምፕ ችግር ከመጽሐፍ ቅዱሳዊው ታቦተ ጽዮን እና ከኢትዮጵያ ጋር የተያያዘ ነው

✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ 

በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ላይ ሲሆኑ ሁሉም ጠላቶቿ ናቸው። ሪፓብሊካን ሆኑ ዲሞክራቶች፣ አሜሪካ ሆነች ሩሲያ፣ እስራኤል ሆነች ኢራን፣ ዓረቢያ ሆነች አፍሪካ፣ የተባበሩት መንግስታት ሆኑ አምነስቲ ኢንተርናሽናል... ሁሉም በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ላይ በተካሄደው የዘር ማጥፋት ወንጀል ላይ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ተሳትፈውበታል፣ ደግፈውታል።

ከአራት ዓመታት በፊት ልከ በዚህ የመጋቢት ወር ላይ የቀድሞው የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ኃላፊ ሬክስ ቲለርሰን ወደ ኢትዮጵያ ተጉዘው በአዲስ አበባ አራት ኪሎ የሥልጣን ድልድሉን እንዲያመቻቹ እና በአክሱም ጽዮን ላይ ለሚካሄደው ዘመቻ ሁሉም አካላት ቦታቦታ ይዘው እንዲቆዩ ለማድረግ በፕሬዚደንት ትራምፕ/ሲ.አይ.ኤ ታዘዙ። በዚህም፤

ህወሓቶች ታንኩንም ባንኩንም ለሚመሰረተው የጋላኦሮሞ አገዛዝ በማስረከብ ወደ መቐለ እንዲሄዱ፤ እዚያም ሳሉ በአክሱም ጽዮን ላይ ለሚካሄደው የዘር ማጥፋት ጦርነት ከመጭው የጋላኦሮሞ አገዛዝ፣ ከባሕር ዳር ኦሮማራ አገዛዝ እና ከኤርትራ ቤን አሚር አገዛዝ ጋር በቂ ዝግጅት በጋራ እንዲያደርጉ ተደረጉ።

ሬክስ ቴለርሰን እና ሲ.አይ.ኤ በቂ ዝግጅት ያደረጉለትንና ቺፕ በአካሉ ቀብረው ህወሓቶች እንዲያሳድጉት፤ በባድሜው ጦርነት ብሎም በትግራይ በቂ ስለላ እንዲያደርግ (ከኑሮ ጓደኛው ከአቴቴ ዝናሽ ጋር በትግራይ ሰባት ዓመት ያህል እንዲኖር ተደርጓል) ጋላኦሮሞውን አብዮት አሕመድ ዓሊን ሥልጣን ላይ እንዲወጣ አደረጉት። ዛሬ ደብረ ፅዮን፣ ጌታቸው ረዳ፣ ጻድቃን ቅብርጥሴ እያሉ የሕዝቡን ሙቀት መለኪያ ቅስ ቀሳዎች እንደሚያደርጉት ያኔም “አብይ አሕመድ ወይንስ ለማ መገርሳ ቅብርጥሴ” እያሉ ለዲያብሎሳዊ ሤራቸው የኢትዮጵያን ሕዝብ ሲያዘጋጁት ነበር።

ጦረነቱ መንፈሳዊ ነው

የሲ.አይ.ኤው ሮቦት አብዮት አሕመድ ዓሊ ወዲያው የኢትዮጵያን ካርድ እንዲጫወት ተደረገ፤ “ኢትዮጵያ! ኢትዮጵያ! ተዋሕዶ ሃገር ናት ቅብርጥሴ” ማለት ጀመረ። ሉሲፈራውያኑ ይህን የኢትዮጵያ ካርድ ሰሜናውያኑ እንዳይጫወቱ በጣም ይፈልጉታል። 

የኢትዮጵያ መሠረት የሆነውንና የመንፈስ ማንነትና ምንነት የነገሰበትን ሰሜኑን ትናንት በኤርትራ ዛሬ ደግሞ በትግራይ እና አማራ ክልሎች ቆራርሰውና አሳንሰው ለመገነጣጠል የሚሹት እኮ ይህን መንፈሳዊ ማንነትና ምንነት አጥፍተው የስጋ ማንነትና ምንነትን (የዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር ጣዖትን) ለማንገስ ነው።

የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ኃላፊ አንቶኒ ብሊንከን ትናንትና ባወጡት መግለጫ ይህን እይታችንን እንዳረጋገጡልን ዲያብሎሳዊው ሤራ እና ጦርነቱ የመንፈስ ማንነትንና ምንነትን ለብዙ ሺህ ዓመታት ጠብቃ ባቆየችው በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ላይ ነው። ለዚህ ነው አቶ ብሊንከን፤ "የኢትዮጵያ ሰራዊት፣ የኤርትራ፣ የህወሓትና የአማራ ሃይሎች 'የጦርነት ወንጀል' ፈጽመዋል ሲሉ ደጋግመው ሲናገሩ የአክሱማዊቷን ኢትዮጵያ ሕዝቦችን ብቻ እያነሷቸው እንደሆነ ልብ እንበል። አዎ! እነማን ነው የተነሱት? አዎ! ሰሜናውያኑ/አጋዚያኑ፤ 'ኢትዮጵያ' + 'ኤርትራ' + 'ትግራዋይ' + አማራ። የማያነሱት ማንን ነው? አዎ! እያንዳንዱ “ኢትዮጵያዊ ነኝ፣ ተዋሕዶ ክርስቲያን ነኝ” የሚል ወገን “ጋላ-ኦሮሞን” በዋናነት ተጠያቂ ለማድረግ ከተፈጸሙት ግፎችና ወንጀሎች ጋር 'ጋላ-ኦሮሞ' እያለ የግፍ ሠሪውን ባለቤት ስም መጥራት ያለበት።

☆ ልብ እንበል፤ ሉሲፈራውያኑ በየሃገሩ ሥልጣን ላይ የሚያወጧቸው የዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር ባሪያዎችን ነው።

ሉሲፈራውያኑ እኛ ይህ በግልጽ የሚታይ ምስጢር ተገልጦልንና ከስህተቶቻችንም ተምረን በሰላም እንዳንኖር፣ ሃገራችንንም ተረክበን ተፎካካሪ ኃያል መንግስት እንዳንመሠረት ሲሉ ነው ሰሜኑ እርስበርሱ እንዲባላ የሚያደርጉት። 

ሰሜኑ ከዚህ መደገም የሌለበት አሳፋሪ የታሪክ ክስተት ዛሬ ተምሮና፤ “በቃ!” ብሎ በጋላ-ኦሮሞ ላይ በጋራ መዝመት ይኖርበታል። ይህ ባሁኑ ጊዜ ከምንም ነገር በፊት አስቀድሞ መሠራት ያለበት የቤት ሥራው ነው። ሌላ ምንም ዓይነት መፍትሔ ሊኖር አይችልም። “ተቻችለን እንኖር ነበር እኮ!” ወደሚለው ዘመን መመለስ የለም! ወይ የመንፈስ ማንነትና ምንነት ያላቸው ሰሜናውያን ነው ድሉን ለእግዚአብሔር ሊያበሥሩለት የሚችሉት አሊያ ደግሞ ደቡባውያኑ ኢትዮጵያ ዘ-ስጋ ናቸው ዲያብሎስን የሚያነግሱት። ከሁለቱ አንዱ ነው ሊሆን የሚችለው። የዲያብሎስ መንግስታዊ ሕግ የ “መቀላቀል” ሕግ ሲሆን የእግዚአብሔር መንግስታዊ ሕግ ደግሞ የ “መለየት” ሕግ ነው። አለመታደል ሆኖ የስጋ ማንነትና ምንነት ያላቸው የዛሬዋን የአብዛኛውን የዚህ ከንቱ “የመደመር ትውልድ 'ብሔር ብሔረሰባዊ'”ኢትዮጵያ -ስጋን የመሰረቷት በመቀላቀል ሕግ ነው። ከእነዚህ አውሬዎች ጋር ተመልሰን ለመኖር እጅግ በጣም ትልቅ መጸጸት፣ ማንነትና ምንነት ክደው ነስሐ መግባት ይጠበቅባቸዋል። ያለፍትህ ሰላም የለም!

❖❖❖[የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፬፥፳፮]❖❖❖

ማንም ወደ እኔ የሚመጣ ቢኖር አባቱንና እናቱን ሚስቱንም ልጆቹንም ወንድሞቹንም እኅቶቹንም የራሱን ሕይወት ስንኳ ሳይቀር ባይጠላ፥ ደቀ መዝሙሬ ሊሆን አይችልም።”

ልብ እንበል፤ ይህን ግራኝ “ጻፍኩት” የሚለውን መጽሐፍ እንደተለመደው ሉሲፈራውያኑ አሜሪካውያን አማካሪዎቹ ናቸው ጽፈው የሰጡት። የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ኃላፊው አንቶኒ ብሊንከን በአዲስ አበባ የዲያብሎስ መጠጥ የሆነውን 'ቡና' ጠጥተው በተመለሱ ማግስት ነው ይህን ትርኪምርኪ የአጋንንት መጽሐፍ እንዲያስመርቅ የተደረገው።

በማስመረቂያው ስነ ሥርዓት ወቅትም ግራኝ አዳራሹን ሁሉ 'አረንጓዴ ባረንጓዲ' አድርጎታል። አረንጓዴ የዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር ባሪያዎች በጣም የሚመኙት ቀለም ነው። ከዚህ በተጨማሪ (አንዳንድ የምጠረጥራቸው ነገሮች ቢኖሩም) ግራኝ አዳራሹ ውስጥ ዘቅዝቆ እንዲታይ ያደረገውን መስቀል በሚያስገርም መልክ ያሳየናል፦

ያኔ፤ ሬክስ ቴለርሰን ያን የሉሲፈራውያኑን ዲያብሎሳዊ ሥራ ለማስፈጸም ወደ አዲስ አበባ ሄደው ከተመለሱ በኋላ ነበር የታሰበው ነገር ሕሊናቸውን ስለገረፋቸው ነበር በጥቂት ወራት ውስጥ ሥልጣናቸውን ለቅቀው በጣልያን-አሜሪካዊው በማይክ ፖምፔዖ የተተኩት። ማይክ ፖምፔዖ በአክሱም ጽዮን ላይ የሚካሄደውን ዘመቻ ለማቀነባበር በየካቲት 18, 2020 ወደ አዲስ አበባ አመሩ። እሳቸውም ከጥቂት ወራት በኋላ ልክ በአክሱም ጽዮን ላይ የተከፈተው ጦርነት እንደጀመረ ከፕሬዚደንት ትራምፕ ጋር ከሥልጣናቸው ተወገዱ።

ለማስታወስ ያህል፤ የአሜሪካው ልዑክ ማይክ ሃመር አዲስ አበባ ደርሰው በተመለሱ በሳምንቱ ግራኝ አብዮት አሕመድ ዓሊና ኢሳያስ አፈወርቂ ሙሉ ማጥቃት ጀመሩ። ከሁለት ዓመታት በፊት የቀድሞው ልዑክ ጄፍሪ ፌልትማን አዲስ አበባ ደርሰው ከግራኝ ጋር ተገናኝተው ከተመለሱ በኋላ ነበር ሆን ተብሎ በአሜሪካ ፕሬዚደንት የምርጫ ቀን ተመሳሳይ ጥቃት በትግራይ ላይ መፈጸም የጀመሩት። አዎ! ያኔም አሜሪክ ለተባበሩት ኤሚራቶች ድሮን እንዲጠቀሙ ፈቅዳላት ነበር። ያኔም ስጠረጥረው የነበረው ነው፤ ዛሬም የምጠረጥረው ነው፤ ያኔ ወደ አስመራ፣ ጎንደር እና ባሕር ዳር ሲተኮሱ የነበሩት ሮኬቶች ከጂቡቲ በአሜሪካኖቹ የተኮሷቸው ነበሩ። የትግራይ ኃይሎችም ከደብረ ብርሃን ይመለሱ ዘንድ የድሮን ድብደባዎቹን በከፊል ሲፈጽም የነበረው ጂቡቲ ያለው የአሜሪካ ሰራዊት ነው።



Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment