✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
የእንግሊዝ ቤተክርስቲያን ክርስትና እየተወችች ነው!
በመምከር ላይ ያሉት የዛሬዋ የእንግሊዝ ቤተክርስቲያን መሪዎች ተልዕኮ፤
፩ኛ. የአንግሊካን ቄሶች የተመሳሳይ ጾታ ሠርግ እና የሲቪል ሽርክናዎችን እንዲባርኩ ለማድረግ። ግብረ ሰዶማውያን እና ሌዝቢያን ሰርግ በቤተክርስቲያን ውስጥ ቢከለከሉም በረከቶቹ ግን እንዲሰጡ ይደረጋሉ።
፪ኛ. ባለፈው ሳምንት በተካሄደው የቤተክርስቲያና ሲኖድ ስብሰባ ላይ የወጣው ትልቁ የዜና ታሪክ አንዳንድ የእንግሊዝ ቤተክርስትያን ውስጥ የሚገኙ መሪዎች ከፆታ-ገለልተኛ ወይም የሴት አማራጮችን በመጠቀም ለ 2000 ዓመታት የቆዩ ማጣቀሻዎች እግዚአብሔርን 'እርሱ' ፣ 'እሱ' ወይም 'አባት'የሚሉትን ቃላት ቤተክርስቲያኗ እንዳትጠቀም ጥሪ አቅርበዋል።
እግዚኦ! እግዚኦ! እግዚኦ!
በሃገራችንም ተመሳሳይ ሁኔታ እየታየ ይመስላል፤ ቤተ ክህነት የችግሩ አካል ናት!
ዛሬም፤ "መንግስት ጥሩ ሲሠራ እናመሰግናለን፤ ሲያጠፋ እናወግዘዋለን፤ ይህን 'ለተከበሩ ጠቅላያችን' አሳውቀናቸዋል..." አሉን፤ ፈሪሳዊው 'አቡነ' አብርሃም። እግዚኦ!
'የቤተክርስቲያን አባቶች' የሚባለው ነገር ያለቀለት የመስከረም ፬/4 ፡ ፳፻፲፪/2012ቱ ሰልፍ ተቃውሞ ሰልፍ እንዲሠረዝ ሲደረግ ነው። ያኔ በዝቅጠኛ ደረጃ ነበር "ሲደራደሩ" የነበሩት፤ አሁን ግን በከፍተኛ ደረጃ ነው። ልክ እንደዛሬው፤ "ተስማምተናል፣ ታርቀናልና ሰልፉ ቀርቷል!" ሲባል ምን ያህል እንዳዘንኩና፤ እንደተቆጣሁና "አባቶች" በተባሉት ተስፋ እንደቆረጥኩ ለመናገር ከብዶኝ ነበር። "ባፋጣኝ ወኔ ቀስቃሽ ሰልፍ በአዲስ አበባ ካልተደረገ ጭፍጨፋው ይቀጥላል!" በማለት በወቅቱ አውስቼ ነበር።
የዛሬዋ ቤተክህነት (የትግራይን ጨምሮ) በፈሪሳውያን የተሞላች ናት። ከአንዴም፣ ሁለቴም ሦስቴም አይተነዋል። ምንም አዲስ ነገር የለም! ቤተ ክርስቲያንና ሃገርን የመበታተን፣ ሕዝበ ክርስቲያኑን የማስጨረሱ ሤራ ይቀጥላል።
በዚህ ዘመን አባታችን፣ ካኽናችን፣ ፓትርያርካችና መሪያችን ጌታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው።
የሩሲያ፣ ቡልጋሪያ እና ሰርቢያ መሪዎች የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ፓትርያርኮቻቸውን ለመማጸን ወደ ሲኖዶሱ ያመራሉ፤ የእኛዎቹ ደግሞ የ፩ ሚሊየን ተዋሕዶ ክርስቲያኖችን ደም እንደ ከልብ ያፈሰሰውን አረመኔ ለመለመን ወደ ቤተ ፒኮክ ይገባሉ። እግዚኦ!
ከ፩ ሚሊየን በላይ አክሱም ጽዮናውያን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስቲያኖችን ከጨፈጨፈው አረመኔ ጋር ለስብሰባ መቀመጥስ ተገቢ ነውን? ምን ዓይነት ቅሌት ነው?!
አሁን ሁሉም የዛሬውን ዕለት የሜዲያዎች ውጥንቅጥ የሆነና የተመሰቃቀል መገኘት በጥሞና ይከታተል። ካድሬዎቻቸው መጽሐፍ ቅዱስን እየጠቀሱ ሞኙን የተዋሕዶ በግ እያስተኙ ወደገደል ይመሩት ዘንድ በደንብ አዘጋጅተዋቸዋል።
ከሳምንት በፊት ሲናገሩ የነበሩትን ዛሬ የማይደግሙት እንዲያውም የሚቃረኑት ጋላ-ኦሮሞዎቹን እና ኦሮማራዎቹን እነ ዘመድኩን በቀለን፣ 'መምህር ፋንታሁን ዋቄን፣ 'ዲያቆን አባይነህ ካሴን፣ እንዲሁም 'አቡነ' ናትናኤልን ወጥተው እንዲለፈልፉ ያደርጓቸዋል። በጣም የሚገርም ነው ሜዲያውን ሁሉ የተቆጣጠሩት አማርኛ ተናጋሪ ጋላ-ኦሮሞውችና ኦሮማራዎች ናቸው። ጊዜው ያስገድደናል፣ በጣምም አስፈላጊ ነውና ጎሣዊ ማንነታቸውን እንመርምር! እርስበርስ እንጂ አክሱም ጽዮናውያንን በሁለት ዓመት አንዴ ለማዋረድና ለማቅለል ካልሆነ በጭራሽ አይጋብዟቸውም። ይህን በንደንብ እናስተውል።
ከሳምንት በፊት የወንጀለኛው 'ኦሮማራ360' ሜዲያ አባል እባቡ ጋላ-ኦሮሞ ኤርሚያስ ለገሰ ከሁለት ዓመት በኋላ ሞኙን ቴዎድሮስ ጸጋየን ለመጀመሪያ ጊዜ ልክ እንደጋበዘው ወዲያው ያተኮረው በሁኔታዎች ላይ ሳይሆን በቴዎድሮስ ብሔር እና ግለሰባዊ ማንነት ላይ ነው። ልክ የዘር ማጥፋት ጦርነት በጀመረ ማግስት ሲመረምሩትና ሊያዋርዱት ሲሞክሩ እንደነበሩት። ቴዎድሮስ ፀጋዬ በዚህ ወንጀለኛ ሜዲያ ላይ ቀርቦ እራሱን በማቅለሉ በጣም አዝኜበታለሁ።
አብዛኛው ክርስቲያን የሆነ ሕዝብ በሚኖርባት ሀገር አሕዛብ እና መናፍቃን ይህን ያህል ሲጫወቱብን ማየት ትልቅ ቅሌት ነው! ምን ብናጠፋ ነው? ብለን እንጠይቅ!
Blogger Comment
Facebook Comment