ሰይጣናዊው አንድ የዓለም ኃይማኖት ዋና መስሪያ ቤት በባቢሎን አቡ ዳቤ፤ የተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች ተከፍቷል።


✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ 

የሰይጣን ጭፍሮች መስጊድን፣ 'ቤተክርስትያንና' እና ምኩራብን በጋራ ሊካፈሉ ነው። ለዚህም እርኩስ ተግባር ሉሲፈር የዓብይ ጾም ወቅትን መርጦላቸዋል!

❖❖❖[፪ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ምዕራፍ ፮፥፲፬]❖❖❖

"ከማያምኑ ጋር በማይመች አካሄድ አትጠመዱ፤ ጽድቅ ከዓመፅ ጋር ምን ተካፋይነት አለውና? ብርሃንም ከጨለማ ጋር ምን ኅብረት አለው?"

Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment