የብርሃኑ ጁላ እና ስታሊን መናበብ


✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ 

የጦር ወንጀለኛ ብርሃኑ ጁላ፡ በዘር ማጥፋት ዘመቻው መጀመሪያ ላይ፤ “የህወሓት መሪዎች በገዳማትና አብያተ ክርስቲያናት ስለተደበቁ እዚያም ሄደን ቦምብ መጣል አለብን” ያለው፤ ልክ ከሃዲው ደብረ ጽዮን ከቤተ ክርስቲያን የሚሰማ የቅዳሴ ድምጽ የገባባቸውን የተንቀሳቃሽ ምስል ወድምጽ (ቪዲዮ) መልዕክቶች ሆን ብሎ ከበስተጀርባው ማስተላለፍ እንደጀመረ ነበር። ከብርሃኑ ጁላ መልዕክት ጋር እናያይዘው። የተንቀሳቃሽ ምስል ወድምጽቹ በእጃችን ናቸው። ሁሌም ተናብበው ነው የዘር ማጥፋት ወንጀሉን እየፈጸሙ ያሉት። ያኔ “TMH ቲ.ኤም.ኤች” የተሰኘው ወንጀለኛ መገናኛ ብዙሃን 'ስታሊን' (ስታሊን የሩስያ ኮሚኒስታዊ በሚልዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎች የገደለ ጨካኝ መሪ ስም ነበር) በተሰኘው ነውረኛ አማካኝነት አንዳንድ ጥቆማዎችን ሳያስበው ያደርግ ነበር። 

ስታሊን በአንድ ዝግጅቱ ላይ፤ “የብርሃኑ ጁላ ረዳት/አስተርጓሚ ነበርኩ፤ በዚህ ጦርነት መኻል እንኳን ከእርሱ ጋር ግኑኝነት አለኝ፣ ስልክ ቁጥሩም አለኝ፤ መልዕክት በየጊዜው እልክለታለሁ...” እንግዲህ ይታየን የኦነግ፣ የሻዕቢያና የሶማሌ ወታደሮች በአክሱም ጽዮን ጭፍጨፋውን ባካሄዱ ማግስት ነበር ስታሊን ይህን አምልጦት ያሳወቀው። ታዲያ ይህ እንዴት ሊሆን ቻለ? አዎ! ሁሉም ተናብበው ነው የሚሠሩት!

በአክሱም ጽዮናውያን ላይ የሚሳለቁትና በኦሮሚያ ሲዖልና በሱዳን የስደተኞች ካምፖች በመሰቃየት ላይ ስላሉት የትግራይ ተወላጆች አንድም ዘገባ እንኳን አቅርበው የማያውቁት እንደ 'Dimtsi Weyane Television' ፣ 'Tigrai Tv' ወዘተ. ያሉ ከንቱ የህወሓት መገናኛ ብዙሃን  በቅዱሱ ግዕዝ ቋንቋ ላይ ጠንክረው በመሥራት ፋንታ ሰሞኑን በአጋንንቱ የጋላ-ኦሮሞ እና ዓረብኛ ቋንቋዎች ዜናዎችን በማቅረብ ላይ ናቸው። ለማን? በጨፍጫፊዎቹና ደፋሪዎቹ ቋንቋ፤ ሶማልኛ፣ ቱርክኛና ፋርስ ቋንቋዎች ይቀሯቸዋል፤ እግዚኦ! አቤት ክህደት! አቤት ቅሌት! አቤት ንቀት!

እንግዲህ ያው ዛሬ ጭንብላቸው ተገልጧል፤ ይህ “በሉሲፈር ጋኔን የተለከፉት እነዚህ ከሃዲ ብሔር-ብሔረሰብ ተረት ተረት አፍቃሪ የሆኑት ህወሓቶች አረመኔውን ጋላ-ኦሮሞ ለማንገስ ነው እየሠሩ ያሉት!” ለምንለው ትልቅ ምስክር ነው። ያው እኮ፤ “በትግራይ ውስጥ የሚካሄደው በተጻራሪዎች መካከል የሚደረግ ሳይሆን ሁሉም አካላት ተናብበው የአክሱም ጽዮናውያንን፣ ወኔ፣ ቅስምና 'ወያኔነት' በማኮምሸሽ ላይ ነው የተሠማሩት ፥ 'ጦርነት ገጥመናል፤ አዎት! ገለመሌ' እያሉ በአንድ በኩል የትግራይን ወጣት ከከተማ ወደከተማ አንከራትተው ለማዳክምና ለመጨረስ ሲሠሩ በሌላ በኩል ደግሞ፤ “ምርኮኛ” በሚል ድራማ ወራሪ ደቡባውያን በትግራይ ለማስፈር በሦስቱም አካላት የተጠነሰሰ ሤራ ነው!” ያልነውንም በጂኒ ጁላ በኩል አሳወቁት። 

ፈጠነም ዘገየም ከአጋንንታዊ ባሕላቸው፣ ቋንቋቸውና አምልኳቸው ጋር ከሃገረ ኢትዮጵያ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ተጠራርገው ይወገዱ ዘንድ ግድ ነው። ለዚህ ደግሞ ሳያውቁት እራሳቸው ሁኔታዎችን በማመቻቸት ላይ ናቸው።

እንግዲህ ጂኒ ጁላ ሰሞኑን ብቅ ብሎ ይህን ያህል እንዲቀበጣጥር የተደረገው በጋላ-ኦሮሞዎቹ የብልግና/ኦነግ + ሻዕቢያ + ህወሓት ፈቃድና ተባባሪነት መሆኑ ለአንዴም አያጠራጥረኝም። የዚህ የዘር ማጥፋት ዋናው ተልዕኮ ክርስቲያን የአክሱም ጽዮናውያንን በከፊል ከምድረ ገጽ ማጥፋት ቀሪውን ደግሞ ሞራሉን፣ ወኔውን ሰብሮ፣ ማንነቱንና ምንነቱን ሰርቆ ባሪያ ማድረግ ነው። 

ላለፉት መቶ ሠላሳ ዓመታት እነዚህ መናፍቃን እና የኦሮሙማው ዘንዶ ተልዕኮ ተዋሕዶ ክርስቲያን ሰሜኑን በደረጃ አዳክሞ ማጥፋት እንደሆነ ዛሬ ብዙዎች እየገባቸው መጥቷል የሚል እምነት አለኝ። በተለይ በኤርትራ ተጋሩዎች ላይ የፈጸሙትን ዓይነት ኢትዮጵያን የመንጠቂያ ዘይቤ በትግራይ ተጋሩዎች ላይ በተለይ ባለፉት አሥር ወራት በመጠቀም ላይ ናቸው። የአህዛብ መናፍቃኑ ዋና ሉሲፈራዊ የጥቃት ዓላማ፤ ተጋሩ ኢትዮጵያውያን በሂደት ከኢትዮጵያዊነታቸው፣ ከሰንደቃቸው እና ከግዕዝ ቋንቋቸው እንዲነጠሉ ማድረግ፤ ይህ ከተሳካላቸው ተዋሕዶ ሃይማኖታቸውን በጨረር፣ በኬሚካል፣ በተበከሉ የእርዳታ ምግቦችና በመገናኛ ብዙሃን ቅስቀሳዎች በቀላሉ እንዲተው ማድረግ ይቻላል የሚል እምነት አላቸው (የመንገስቱ ኃይለ ማርያም እና ግራኝ አብዮት አሕመድ ሤራ ድረስ)። በዛሬዋ ኤርትራ ከመቶ ሰላሳ ዓመታት በፊት የተከሉትን ችግኝ ዛሬ ጎንደር አካባቢ በሰፈሩ መናፍቃን ኦሮማራዎች አማካኝነት ወደ ትግራይ በማስገባት ላይ ናቸው። ጣልያኖች እኮ ያኔ፤ “አንገዛም ባሉት ሀበሾች ዘንድ ለሺህ ዓመት የሚቆይ መርዛማ ችግኝ ተክለናል” ብለው ነበር። ይህን ነው ዛሬ እያየነው ያለነው!
ዛሬ የሚታየውን አሳዛኝ ግን አንዳንዶቻችን ገና ከጅምሩ ስለጠበቅነው ሁኔታ በጥቂቱ ለማውሳት፤ ልክ መቀሌ “ነፃ ወጣች” ይህን ተመኝቼ ነበር፤ “ተጋሩዎች ጦርነቱን ለጊዜው መቀጠል አያስፈልጋቸውም፤ በትግራይ አስፈላጊ የሆኑትን ቦታዎች በመቆጣጠር መጀመሪያ በጅማላ ለታገተው፣ ለሚራበው፣ ለሚጠማውና ለሚታመመው ሕዝባችን ምግብ፣ ውሃና መድኃኒት ባፋጣኝ እንዲገባ ማድረግ፤ ከዚያም የተደረገውን ጭፍጨፋ በሚመለከት ገለልተኛ የዓለም አቀፍ መርማሪ ቡድኖችን አስገብቶ የጦር ወንጀለኞቹን አረመኔዎቹን ኢሳያስን አፈቆርቂንና ግራኝ አብዮት አሕመድን ማስያዝ፤ ካስፈልገም ወደ ኤርትራ ገብቶ አስመራን፣ ምጽዋንና አሰብን መቆጣጠር ቀለል የሚለው አካሄድ ነው ወዘተ።”እንግዲህ ይህን ያስብኩት ምናልባት ህወሓቶች ካለፈው ስህተታቸው ተምረውና በትግራይ በተፈጸመው አስቃቂ የዘር ማጥፋት ወንጀል በእጅጉ ተጸጽተውና በእነ አቶ ስዩም መስፍን መገደል (ምናልባት ተገድለው ከሆነ) የማንቂያ ደወሉን ሰምተው “ሕዝቤ” የሚሉትን የእኔን ሕዝብ ሊከላከሉለት ተነስተዋል እኔ ብሳሳት ይሻላል በሚል የጥርጣሬ መንፈስ ነበር። በተለይ ደግሞ ካለፉት አራት ዓመታት ጀምሮ ሁሉም ቡድኖች ተናብበው በሕበረት እየሠሩ ነው። ይህን ገና ጦርነቱ ሲጀምር ጠቆምቆም አድርገን ነበር። 

👉ለመሆኑ ይህ ጦርነት ማንን ነው “የሚጠቅመው”?

ግራኝ በቅዱስ ያሬድ ልጆች ላይ ጦርነት መክፈቱን የሚደግፉት ‘አባቶች’ እነማን ናቸው?
ማን? መቼ? እንዴት? አዲስ አበባን መቆጣጠር እንዳለበት የሚወስኑት አሜሪካ እና ሲ.አይ.ኤ ናቸው። የትግራይ ተዋጊዎችን እስከ ደብረ ብርሃን ድረስ ተጉዘው እንዲጠጉ ፈቀዱላቸው። ለምን?
ምክኒያቱ፤

፩ኛ. የዚህ ጦርነት ዋና ዓላማና የሁሉም አካላት ተልዕኮ ጥንታውያኑን የትግራይ ክርስቲያኖችን ማጥፋትና ማዳከም ነው። በአርሜኒያ + ሊባኖስ + ሶሪያ + ኢራቅ + ግብጽ የሚታየውም ይህ ነው!

፪ኛ. ለአንድ ዓመት ያህል የተሠሩት ከፍተኛና በታሪክ ተወዳዳሪ ወንጀሎች መሸፈን፣ ምስክሮችን ማጥፋት አለባቸው። ከቀናት በፊት ይህ ጽሁፍ ወጥቶ ነበር።

ጥር ፭ ቀን ፣ ፳፻፲፭ ዓ/ም 

Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment